Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lijadu35: #post #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑
𝄞❥⃞🅐ጥቅሹ𝄢●──────❥ራያ≛⃝🇮🇹𝄢
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 04 July 2026 14:28:46 GMT
503
57
7
7
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.74MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ሡሡ◈ ነኝ➹ ሶብርኛዋ :
ሳሂ
2026-07-04 20:45:34
0
𝄞≛⃝ጨምላቃ⃟ውሸሌ🅨༄≛⃝🇨🇳𓄂 :
እናሳ 🥺
2026-07-04 15:08:55
0
@📿🅢︎⃠የኦ●──ድሟቻ𝄞❦ተማሪዋ𖣘︎❥☪️ :
ሳህ...🥺🥺🥺✍️
2026-07-04 14:33:32
0
𝄞❥≛⃝እረ≛ባሿ≛⃝🅢༉𓅂 :
ሣህ..🥺💙
2026-07-04 15:39:56
0
≛͙⃝͙𝐋𝐢𝐠🅑ꨄ❁⃟ነ⍣ጨናጫ❁⃟ዋ :
❤️❤️
2026-07-04 18:24:54
0
𝐳𝐮𝐳𝐮..𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧.بب📚🦋✍️ :
❤️❤️❤️
2026-07-04 14:54:23
0
ማይካዋ🌸 :
🥰🥰🥰
2026-07-04 20:16:44
0
To see more videos from user @lijadu35, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Realiteti i gurbetçarit! #gurbeti #diaspora #foryou #fyp #albaniantiktok
ከልጅነቴ ጀምሮ ቤት ዉስጥ ሰላም ፍቅር እያየሁ ነዉ ያደግኩት። የሆነ ጊዜ ላይ ደስታና ፍቅሩ ጭቅጭቅ ወደ ፀብ ተተካ ! አባቴ መስከር ጀመረ። እናቴ ደግሞ የአባቴ ስካር ስላማረራት ትናገረው ነበር። በርግጥ እናቴ የሱ ነገር ሆኖባት እንጂ ጭቅጭቅ አትውድም በዚ የተነሳ ይደባደባሉ ሳይደበድባት ነግቶ አይመሽም። እኔና እህቴም ድብድቡን ክፍላችን መሽገን በጭላንጭል እየተመለከትን አደግን። ፀባቸዉ ገና ሲጀመር እንባዬ ከአይኖቼ ዱብ ዱብ እያለ ክፍሌ ተደብቄ አያለሁ። ሁሌም ሰላም የለኝም። አንዳንዴ የአባቴ ተግባር እኔን ራሱ በጣም ያበሳጨኝ ነበር። እንግዳ በሚመጣበት ጊዜ አመትባል በሆነበት ውቅት አባቴ ያለው መጠጥ ቤት ነው። እንደዚ ከመሆኑ በፊት የሚያስቀና ቤተሰብ ነበርን አባቴ ለእኛ ያለው ክብር ደስ ስለሚል ጓደኞቼ ይቀኑብኝ ነበር። እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ እና ነገሮችን ላቅ ባለ እይታ ማገናዘብ ስጀምር እናቴ የጭቅጭቁን መናሻ ምን እንደ ነበር? አባቴ ለምን እንደዚ እንደሆነ ጠየኳት የአባቴ ሁኔታ ምን ያህል መጥፎ እንደሆነ ስለተረዳሁት የእናቴ መናደድ ሲያንሳት ነዉ ወደሚል ድምዳሜ ደረስኩ። ምንም አባቴ ቢሆንም በፍፁም ለእኛ አርዐያ መሆን እንደማትችል ተረዳሁ። ።እኔ እና ታናሽ እህቴ ታዲያ እህቴ አባቴን በሚላት ነገር ለእናቴ መጥፎ አስተሳሰብ እንዲኖራት አድርጎል የሚጠጣበት ምክንያት ያልሆነውን እየነገራት ለማሚ ፍቅር እንዳይኖራት ባደረገ ቁጥር እቤት ሰላም እየራቀ መጣ አባቴን ምን ያህል አሳፋሪ ድርጊት እያደረገ "ሴት ውደ አባቷ ሆነ እንዴ ሲለኝ ይቺ አባባል የእናትሽ ቢጤ ነሽ ብትል ይቀልሀል እያልኩ። ምክሬን አልቀበልም በፍፁም አልተቀበለኝም። አባቴ ይህም አልበቃ ብሎት በየመጠጥ ቤቱ ስሟን ማጥፋት ጀመረ። ሚስጥሯን መደበቅ እና የጎደለውን መሙላት ሲገባው ያልሆነችውን የሆነችውን ማውራት ጀመረ ። እቤት ውስጥ መናናቅ ሁሉንም ነገር በየግል ውሳኔ መውሰን ተጀመረ የቤተሰቡ መሰረት ተናጋ!ከምንም በላይ የሚገርመኝ የእናቴ ትግስት ፅና ነው .... ለምን አትፈታውን? እኔ ብሆን እንደሷ ይሄን ያክል ጊዜ የምታገስ አይመስለኝም። . እድሜዬ ከፍ ብሎ የአስራሁለተኛ ክፍል ተማሪ ስሆን ቤት መግባት የሚባል ነገር አስጠላኝ። ጠዋት ከቤት እውጣለው በሰበብ አስባቡ ማታ አምሽቼ እገባለሁ ማታ ወደ ቤት ስመለስ ልክ ወደ ሀዘን ቤት የምገባ ይመስለኛል። ወደ ቤት ላለመመለስ ስል ቀኑን በተቻለኝ መጠን ራሴን በተለያዩ ነገሮች ቢዚ በማድረግ አሳልፋለሁ። ከተውሰና ጊዜ በኃላ ከቤተሰቤ የተነጠኩትን ያጣሁትን ፍቅር ከክበቦች ለማግኛት ወደ አርት ውዳለበት አቀናው ብዙዎቹ ጓደኞቼ ቤታቸዉ ዉስጥ ያላቸዉ ሰላም እና የቤተሰብ ፍቅር ምን ያህል ትልቅ ፀጋ እንደሆነ አይረዱትም። "ከሰፈር ስድብና አሽሙር ችዬ ሁሉንም በፍቅር ሳያቸው " ሲመለከቱ በጥንካሬዬ ይገረማሉ። እኔ ከእዚ የገባሁት ያንን ጭቅጭቅ አለመስማት መሸሸጊያዬ ነው። ቤተሰብ የሁሉም ነገር መሰረት ነዉ። መልካም ባልሆነ ቤተሰብ ዉስጥ ያደገ ልጅ መጥፎ ቢሆን አይገርምም። ጊዜዉ እየገፋ ሲመጣ የምሳተፍባቸው ክበቦች እና የዳንስ ምሽት ለጊዜዉ ከሀዘናን ጭንቀቴን ከማስረሳት በቀር እዚ ሙያ ውስጥ የመቀጠል ሀሳብ እንዳሌለኝ አውቃለው። . እድሜዬ 22 ሲሆን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመድቤ ፊዚክስ ዲፓርትመንት መማር ጀመርኩ። ሀዋሳ በጣም ዉብ ከተማ ነች። መንገዶቿ በአረንጓዴ ልማት ያጌጡ እና ፅዱ ናቸዉ ። ከፊቼ ጋር ሲነፃፀር የማይገነኝ ነዉ። ሀዋሳ ከዚ በፊት እኔ አባቴ እናቴ እህቴ ሆነን ለጉብኝት መጥቼባት ነበር ግን ታይታ የማትጥገብ ነች። የላንጋኖ ሀይቅ ታይቶ አይጠገብም ... ብቻ ሁሉም ነገሮ ደስ ይላል። በአንድነት የሰፈሩባት ለምለም ምድር ናት። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢዉም እንደ ከተማዋ አረንጓዴ ነዉ። ዩኒቨርስቲ መግባት ልክ እንደኔ ባልታሰበ ሰዓት ሰላሞን ለተነጠቀ ሰላም ከሌለዉ ቤተሰብ ለመጣ ሰዉ ትልቅ እረፍት ያለዉ ቦታ ነዉ። ትምህርት ተጀምሮ ጥቂት ወራት እንደተማርን ከክፍል ተማሪዎች ጋር መግባባት ጀመርኩ። ውራቶች የፈጀብኝ እኔ ቶሎ ስለማልግባባ ነው። አይን አፋር ቢጢ ነኝ። ሲጀመር ግቢው ውስጥ ያሉ ልጆች ቅልብን ይስባሉ የሴቶች አለባበስ የውንዶች ቁመና እረ ስንቱን.........።..።."" ያንን ቤት ማስታውስ አልችልም ... ሳሚ ፣ ናቲ እና አሮን ጓደኞቼ ሆኑ እኔ ምንም አይን አፋር ነገር ብሆንም ግን ከተግባባን በኃላ ለቀቀኝ። ከእህቴ ልጅ እቤት በተፈጠረው ነገር መልካም ቅርርብ ስላልነበረኝ የወንድምነትን የህትነትን ሁለቱንም ፍቅርን ከነሱ ለማግኘት ብዬ በደንብ ቀረብኳቸዉ። ሳሚ ን ረጋ ብዙም ወሬ የማይውድ ቀይ ድሬ ልጅ ነው። ከአሮን ጋር ያንድ ሀገር ልጆች ነን ከፊቼ ነው የመጣው ። . ናቲ የሀዋሳ ልጅ ነው እድል ሆኖ ባገሩ ደረሰው ...... ቀስ እያልን እየተላመድን መጣን ከመላመድም አልፎ ምግብ አብረን እየተጎራረብን ስንበላ ፍቅራችን ያስቀና ጀመር ። ማናችንም ተነጣጥለን በልተን አናውቅም በፆታ እኔ ብቻ ሴት ነበርኩ። አመሻሽ ላይ ከጓደኞቼ ተለይቼ ውደ ላይብረሪ ለመግባት ስል ማሚ ደውለችልኝ ሰላምታ ከተለዋውጥን በኃላ አባቴ እንዴት ነው ስላት ድምፆ እራቀብኝ ዝምታ ሰፈነ..... . #ይቀጥላል......
First Editing Pack Link İn Bio !! #aftereffects#editingpack#ae2020#dexter#johnmarston#beladimitrescu#rraenee#text#pennywise#freeeditingpack#aftereffets2020#fyp#foryou##residentevil8village #beladimitrescu #reddeadredemption2 #edit #editingnews ・ Upload Method → @editingnews.com
#yuki #yukitsukumo #jujutsukaisen #jujutsukaisenedit #jjk #jjkedit #anime #animeedit #foryou #foryourpage #viral #karmasqd #niersqd #zxesquad
المستشار مؤتمن 💬🤍 #مستشار #خطبة #أمانة #ياسر_الحزيمي
Có nàng nào là fan của nhà PMD giống em khôngggg 🤭😋 #nuochoanu #nuochoa #apaniche
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy