@tasrif__59: দেখা হচ্ছে আজ রাত ঠিক 1:00 টায় 🎭🏆 #foryou #fypシ゚viral #virall #1millionviews #1millionlike

💫𝐭𝐚𝐬𝐫𝐢𝐟_𝐳𝐞𝐡𝐞𝐧💫
💫𝐭𝐚𝐬𝐫𝐢𝐟_𝐳𝐞𝐡𝐞𝐧💫
Open In TikTok:
Region: BD
Tuesday 07 July 2026 08:00:27 GMT
1165
62
5
22

Music

Download

Comments

evne305
🦅 :
2:3 🏆❤️‍🔥
2026-07-08 03:38:48
0
fxck_wy
𓆙𝑨𝑹𝑨𝑭ᶠᵉᶻ ^𝖗𝖎𝖕^ :
10 tai
2026-07-07 15:52:19
0
evne305
🦅 :
Win 🏆
2026-07-08 03:38:38
0
mdjkmim
mim :
🇦🇷❤️‍🔥
2026-07-07 08:30:01
0
To see more videos from user @tasrif__59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አሜሪካን ሀገር New York ከተማ መንገዶች ላይ አንድ YouTuber ሰዎችን እያስቆመ Interview በማድረግ ላይ ሳለ እንዳጋጣሚ አንድ ፈረንጅ የምትመስል ግን የእኛው ኢትዮጵያዊት የሆነች ሴት Interview ያደርጋል። በቃለመጠይቁ መጀመርያ ላይ Viki ነው ስሜ ብላው ነበር ፤ ምናልባት እዛ ከሄደች በኋላ የቀየረችው ስም ወይም የሆነ ስም ሲቆላመጥ ሊሆን ይችላል። Anyways.. ጋዜጠኛው መጠየቅ ቀጠለ። New York ከመጣሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ ብሎ ጠየቃት። ሁለት አመት አለችው። ከዛ በፊት የት ነበርሽ አላት... ኢትዮጵያ ብላ መለሰችለት። ኢትዮጵያዊት ነኝ አለችው።
አሜሪካን ሀገር New York ከተማ መንገዶች ላይ አንድ YouTuber ሰዎችን እያስቆመ Interview በማድረግ ላይ ሳለ እንዳጋጣሚ አንድ ፈረንጅ የምትመስል ግን የእኛው ኢትዮጵያዊት የሆነች ሴት Interview ያደርጋል። በቃለመጠይቁ መጀመርያ ላይ Viki ነው ስሜ ብላው ነበር ፤ ምናልባት እዛ ከሄደች በኋላ የቀየረችው ስም ወይም የሆነ ስም ሲቆላመጥ ሊሆን ይችላል። Anyways.. ጋዜጠኛው መጠየቅ ቀጠለ። New York ከመጣሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ ብሎ ጠየቃት። ሁለት አመት አለችው። ከዛ በፊት የት ነበርሽ አላት... ኢትዮጵያ ብላ መለሰችለት። ኢትዮጵያዊት ነኝ አለችው። "Ok Viki .. New York ከተማ ውስጥ ለመኖር በወር ምን ያህል ወጪ ታወጫለሽ..?" አላት። ከ 35 ሺ እስከ 40 ሺ ዶላር አለችው። ከዛ በኋላ ጠያቂው እ..? አለ ደንገጥ ብሎ ፤ በዚህ ሰአት እኔም ደነገጥኩ። 40 ሺ ዶላር..? አላት። አዎ አለችው። ምንድነው ስራሽ ብሎ ጠየቃት ፤ ስራ የለኝም አለችው። Imagine 40 ሺ ዶላር ማለት 6.4 ሚሊየን ብር ነው። በነገራችን ላይ.. ይህቺ ልጅ የኢትዮጵያ ገቢዎች መስርያ ቤት ውስጥ ባለስልጣን የሆነ አንድ ሰውዬ ልጅ ናት። የዘሱ ወልደጊዮርጊስ ልጅ ናት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ.. የምትከፍለው ግብር እና ታክስ የባለስልጣን ልጅ በውጭ ሀገር አቀማጥሎ እያኖረልህ ነው..! በጣም ያሳዝናል።#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ🇪🇹 #AddisAbaba #ethiopian_tik_tok???????? #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About