Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@782715061aa: STOP overpaying for streetwear! 🚨 This 'Been Different' tee is SOFT & stretchy 🔥 Zero fading? YES. #weeklydeals #payday #StreetwearEssentials #TikTokMadeMeBuyIt #CasualChic #TeeGoals
Solid Print Co.
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 07 July 2026 13:36:57 GMT
2
0
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.96MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.1MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @782715061aa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
أعيذ ذريتي بكلمات الله التامة من كل شيطان وهامه ومن كل عين لامه🤲❤️ #دعاء #يارب #اللهم_امين_يارب_العالمين #ادعية_اسلامية_تريح_القلب #islamic_video
Da zra rabab ta me pa kar da zalpo tar dy ✨❤️🩹💞🥀 #pashtosong #foryou #foryoupage #پشتون_تاجیک_هزاره_ازبک_زنده_باد🇦🇫
#yogawear #gymoutfit #workoutclothes
@eduardodasi_ @fernandodasi_ #fernandodasi #eduardodasi #irmaosdasiclipfy
#fyp #global #mrandmrssmith #D #elbruso
ይሰማሽ 😑 ✍️..ያኔ ልጆች እያለን ሙዚቃ እንዲህ እንዳሁኑ ሳይበላሽ(better to say ሳይሞት) የሙዚቃ ፈርጦች የተነሱበት ወይም የደመቁበት፤ ትዝታን በህሊናችን ፍቅርን በልባችን አትመው ያኖሩበት ዘመን ነበር፤ 1990ዎቹ። በጊዜው የተሰሩት ሙዚቃዎች እንደዛሬ ዘመን ሙዚቃ ትናንት ተደምጠው ዛሬ የሚሰለቹ፤ ይሄን ሙዚቃ ማልሰማበት ቦታ የት ይሆን የማንላቸው፤ ብንደግማቸው ብንደጋግማቸው የማይሰቹን ናቸው። ምክንያቱም ላይረሱን በልጅነታችን ታትመው ልባችን በትዝታና በፍቅር ይወሰውሱታል እንጂ በ_ፍ_ፁ_ም!! አይሰለቹም👌 እኔም እነዚህን ሙዚቃዎች እንደመስማት የሚያስደስተኝ ነገር የለም። መንገድ ላይ ሳልፍ ብሰማቸው ቆም ብዬ አዳምጣቸዋለሁ፤ ከቸኮልኩም ከጀመረበት አንስቼ በልቤ ወይ በድምፄ እየዘፈንኩት እሄዳለሁ🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ታዲያ በ1990ዎቹ አጋማሽ ላይ ከታዩ ድምጻዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ ግጥም እና ዜማ ደራሲም ነው ፡፡ ከራሱ ባሻገር ለተለያዩ ድምጻዊያን ግጥም ና ዜማ ሰጥቷል የራሱን ህይወት የመሰሉ ውብ ሙዚቃዎችን በህንድ ከለር ተቀምምመው የተዋቡ አዲስ ይዘት የተላበሱ ተወዳጅ ስራዎችን ድንቅ አልበም አድርሶናል ወደ ዘጠናዎቹን ከሚመልሱን እጅግ ተወዳጅ ድምፃውያን አንዱ ነው ብዙ የህይወት ውጣ ውረዶችን በፅናት እና በትዕግስት የተሻገር ብርቱ ነው ድምጻዊ የዜማና የግጥም ደራሲ ጌታሁን ምተኩ (ጌቱ ኦማሂሬ)🙌🥰 📌በ90ዎቹ ተማሪ የነበሩ ልጆች ያሳለፉትን ገራሚና አይረሴ ገጠመኞችን ወደ ኋላ ሄደው እያወሱን ብዙዎቻችንን ትዝታ ላይ ይጥሉናል። ዛሬም አንድ ፈቀደ አማን የሚባል ወዳጄ ያን አይረሴ ጊዜ አስታወሰኝ። እንዴት ደግ ጊዜ ነበር ጃል? እናማ ይህው እኔም ያን ጊዜ መለስ ብዬ የዘጠናዎቹን የሙዚቃ ስራዎች ዛሬ ከተቀመጡበት በርብሬ በማውጣት ላስታውስ ወደድኩ፡፡ ያኔ ሙዚቃ በየቤቱ ፣ በየታክሲው ፣ በካፌው ፣ በየሆቴል ቤቱ ፣ በየበርጫ ቦታ በፍቅር ይደመጥ ነበር። አንጋፋው ሀይሉ ሙዚቃ ቤት ፣ የጋሽ ስታየሁ S.S እንዲሁም Al-Amir ሙዚቃ ቤት ዝነኛና ፈር ቀዳጆቹ ናቸው። ያኔ ያልተደመጠ ሙዚቃ የለም የዘጠናዎቹ ፈርጦች ምርጥ ድምፃዊያንን በሲዲ ገዝቶ አልያም ተውሶ ያልኮመኮመ ያለ አይመስለኝም። የቴዲ አፍሮን አቦጊዳን ዘፈን በፍቅር ያላደመጠ ፣ የጎሳዬ ተስፋዬን ቃል በቃል አብሮ "ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ" እያለ ያልዘፈነ ፣ በአስቱካ ጣፋጭ ሙዚቃ በፍቅር ያልወደቀ ፣ በድምፀ መረዋው በማዲንጎ አፈወርቅ ያልተመሰጠ የ90ቹ ትውልድ የለም፡፡ በዘጠናዎቹ ተደምጠው የማይጠገቡ ተሰምተው የማይሰለቹ እንደ ወይን ጠጅ እያደሩ የሚጣፍጡ ፈፅመው የማይሰለቹ ጥዑም ዜማዎችን አበርክተውልናል ፡፡ የተወሰኑትን እንኳን የኋሊት በትዝታ ሄደን ብንቃኝ ያኔ እንደጉድ የተደመጠ፣ ከጫፍ ጫፍ የተሰሙና የተወደዱ ወደር የማይገኝላቸው አሁንም አመታትን አልፎ ስንሰማቸው እንደ አዲስ ይሆኑብናል፡፡ በአጠቃላይ ሁላችሁም የ 90ዎቹ ዘፋኞች ስለሰጣችሁን ለማይረሱና ዘመን ተሻጋሪ ጥዑም ዜማዎች በእጅጉ እናመሰግናችኋለን የትዝታችንና የታሪካችን ክፍል ናችሁና በፍፁም ልንረሳችሁም አንችልም፡፡ ........🙌🙏 📌እስኪ የምናስታውሳቸው የሙዚቃ መሀል እንደ ሰበዝ ከትውስታው መሀደር እንምዘዝና እናስታውስ.... .ቴዲ አፍሮ ( አቦጊዳ ) .ጎሳዬ ተስፋዬ ( ኢቫንጋዲ) .ቻቺ ታደሰ ( ኧረ ሸጋው ስምህ ማነው) .ታምራት ደስታ ( አንለያይም ) .ጥበቡ ወርቅዬ (አላማርርም) .ብስራት ጋረደው (ሳላምንበት) .ኤርሚያስ (ልረሳሽ አልቻልኩም ) .አስቴር አወቀ (ስኳር ስኳር ) .ፅደንያ ገ/ማርቆስ ( ቢሰጠኝ ) .አብዱ ኪያር ( መርካቶ ሰፈሬ ) .Hada haile ( i found the way ) .ይርዳው ጤና(አልገለጥ አለኝ ተጋርዶ ሰፈሯ) .ሀይማኖት ግርማ (ኦማሂሬ) .ትግስት በቀለ ( በደራው ከተማ ሞቅ ሞቅ ባለው) .ጌቱ (ኦማሂሬ) .አብርሽ ዘጌት ( እድሜዬን በሙሉ ስፈልግሽ ኖሬ ) .ቴዎድሮስ ሞሲሳ ( የጎረቤት ልጅ ወድጄ በአይኔ ) .ሄኖክ አበበ ( ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል ) .ዳዊት መለሰ ( ላክዳሽ ቃላ አለኝ ) .አበባና ትግስት ( እርጂኝ አብሮ አደጌ) .እየሩሳሌም(ጄሪ) ሀሎ አዲስ አበባ አዱ ገነት .ሳሳሁልሽ በረጋ ( እንዳልመጣ አድራሻህ ጠፍቶኝ ነው) .ጆኒ ራጋ (ቁልፉን ስጭኝ) .ታደለ ሮባና ብርሃኑ ተዘራ(ላፎንቴን) .መስፍን በቀለ ( ለምን በሷ ላይ ጣለኝ ) .ትግስት ወይሶ ( ቆጨኝ ) .ጌድዬን ዳንኤል ( ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው) .ወንድሙ ጀራ ( የኔ ጉዳይ) .ኒኒ ኧረ ስንቱ ተዘርዝሮ ይቻላል በሽ ናቸው.... ...ታዲያ እኔም ዛሬ ወደኋላ መለስ ብዬ ያንን ውብ ዘመን ከሚያስታውሱ ድንቅ አልበሞች መሐል አንዱ ከሆነው የጌቱ ኦማሂሬ 'እንደ ማቱሳላ' አልበም 'ይሰማሽ'ን ጋብዤያቹ አበቃሁ🙏😎 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጌቱኦማሂሬ #ይሰማሽ #ethiopianmusic #musictube369
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy