@tanyakashub:

Танюшка Кашуба731
Танюшка Кашуба731
Open In TikTok:
Region: UA
Thursday 09 July 2026 03:08:23 GMT
237
21
6
0

Music

Download

Comments

svetlana.kulechov0
Svetlana Kulechova :
🥰🥰🥰
2026-07-09 09:53:41
0
viktoriiaherman
Viktoriia :
👍🥰😁
2026-07-09 05:16:38
0
dyaot2ufx3am
наташа :
❤️❤️❤️
2026-07-09 03:58:19
0
user85194403113325
user85194403113325 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 03:24:21
0
user7076676392197
Саня Бугаёв :
👍👍👍🥰🥰🥰
2026-07-09 03:15:43
0
dykp7urf01qj
Антонина :
🥰🥰🥰
2026-07-09 19:33:42
0
To see more videos from user @tanyakashub, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ሌሎች የሸሹትን ሰው እሷ በፈገግታ አገለገለችው… ከሞተ በኋላ ግን ያልጠበቀችው ሽልማት ጠበቃት!"❤🔥🔥🔥🔥 ሜሊና ሳላዛር ትባላላች...በአሜሪካ በቴክሳስ ግዛት ብራውንስቪል በሚገኘው ሉቢስበሚባል ካፌቴሪያ ውስጥ ለ7 ዓመታት ያህል አስተናጋጅ ሆና ሠርታለች። በነዚያ የሥራ ዘመኗ ውስጥ በየቀኑ የሚመጣ አንድ ደንበኛ ነበር፤ 89 ዓመቱ ነው የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ተሳታፊ ዋልተር "ባክ" ስዎርድስ ይባላል። ባክ በምንም ነገር በቀላሉ የማይደሰት በቀላሉ ተናዳጅ አምባገነነሰ ከንግግሩ ቁጣ የሚቀድመው ሰው ነበር ። ምግቡ እጅግ ሞቃት ካልሆነ አይቀበልም፤ አንዳንድ ጊዜ እስኪቃጠል/ እስኪያር ድረስ ምግብ እሳት ውስጥ እንዲቆይ ይፈልግ ነበር። ፈገግታ በፊቱ ላይ አይታይም፣ ብዙ ጊዜም በቁጣ የተሞላ ፊት አለው። ከምግብ በኋላም ቲፕ ማስቀመጥ ፈጽሞ አይወድም ነበር። በዚህ ምክንያት አብዛኞቹ ሰራተኞች እሱን ለማገልገል/ማስተናገድ ይሸሹ ነበር። ነገር ግን ሜሊና የተለየች ነበር። የባክ ...ባህሪ ፈጽሞ አልቀየራትም። ሁልጊዜ በትዕግሥት፣ በአክብሮት እና በፈገግታ ታስተናግደው ነበር። ወደ ሬስቶራንቱ በመጣ ቁጥር በሙሉ ልብ ሰላም ትለው ነበር። የእሱ ንዴት የእሷን ሰብእና አልለወጠውም። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 2007 ዓ.ም. በሐምሌ ወር ባክ አረፈ። ሜሊና ይህን የሰማችው በጋዜጣ ላይ የወጣውን የህልፈቱን ማስታወቂያ ካነበበች በኋላ ነበር። ዜናው አሳዘናት፤ ነገር ግን ባክ ለእሷ የመጨረሻ ስጦታ እንዳዘጋጀ አላወቀችም። ከገና በፊት ባሉት ጥቂት ቀናት ያልጠበቀችው ዜና ደረሳት። ባክ በኑዛዜው ውስጥ 200,000 ሺህ ዶላር በጥሬ ገንዘብ እና የ2000 ሞዴል ቅንጡ Buick መኪናውን ለሜሊና ትቶላት ሞተ። ከዚህ በላይ ግን የተተወላት ነገር ገንዘቡ አልነበረም… የዓመታት ትዕግሥቷ፣ የሰጠችው ክብር እና ያሳየችው ሰብአዊነት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ምን ያህል ትልቅ ቦታ እንደነበራቸው የሚያሳይ መልእክት ነበር።❤❤❤ ባክ በሕይወቱ ሳለ ምስጋናውን በቃላት መግለጽ አልቻለም። ግን ከሞቱ በኋላ የተወው ስጦታ አንድ ነገር በግልጽ አስረዳ… "የሰጠችኝን ክብር እና ደግነት ፈጽሞ አልረሳሁትም።"የሚል ይህን ስትሰማ ሜሊና በእጅጉ ተደነቀች። "እስካሁን ድረስ ማመን አልቻልኩም።" ስትልም ስሜቷን ገለጸች። አንዳንድ ሰዎች ምስጋናቸውን በቃላት አይገልጹም። አንዳንዶቹ ፈገግታቸውንም አያሳዩም። ግን ይህ የሰጠኸው ክብርና ደግነት በልባቸው ውስጥ ቦታ እንዳልያዘ አያሳይም። ደግነት ወዲያውኑ ሽልማት ላያመጣ ይችላል፤ ግን መቼም ከንቱ አይሆንም። አንድ ቀን፣ በማትጠብቀው መንገድ ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል።❤❤❤❤ 🔥 ባሲ አስገራሚ እውነታዎች 🔥 እስካሁን ያልሰማችሁትን ዓለም እናሰማችኋለን 👀✨ 💡 ያልተነገሩ ታሪኮች 💡 አስደናቂ ክስተቶች 💡 ልብን የሚነኩ እውነታዎች ሁሉም በአንድ ቦታ 🔥 👉 አሁኑኑ ፎሎ ያድርጉ 👉 ሼር ማድረግ አይርሱ 🔥🔥🔥🔥 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #viral #foryou

About