@brahim__din:

𝐁 . 🦂
𝐁 . 🦂
Open In TikTok:
Region: MR
Thursday 09 July 2026 16:00:17 GMT
1928
108
48
10

Music

Download

Comments

khatrimed17
Khatri Mohamed :
Brahim❤️
2026-07-13 19:18:22
0
sidimohmed97
ÂhMED :
5ou 🤍🫂
2026-07-09 22:41:05
0
cheikhyouba1
SIDAHMED⚡ :
braims❤️❤️
2026-07-09 16:09:07
0
cheikhmed0011
cheikh Med :
وخيرت ❤️❤️
2026-07-09 16:31:02
0
user4817051468160
عبدو :
وخيرت
2026-07-09 20:08:15
0
wleyd.knti
wleyd knti :
2026-07-12 00:41:14
0
med_ghaly
𝙎𝘾𝙊𝙍𝙋 𝙈𝙐𝙎𝙄𝘾 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 17:16:30
0
abdellahi.med38
Abdellahi MEd :
❤️❤️❤️
2026-07-10 02:11:27
0
bmd764
{B. H} 👑 :
❤❤❤
2026-07-09 16:28:18
0
chey5_bouye_01
Cheiخ bouye 🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿 :
❤️❤️
2026-07-09 17:04:26
0
med_ghaly
𝙎𝘾𝙊𝙍𝙋 𝙈𝙐𝙎𝙄𝘾 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 23:36:42
1
m0947796
M🇲🇷🇲🇦 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 23:45:31
0
ahmed.brah8
Ahmed Brahim :
🥰🥰🥰
2026-07-09 17:00:24
0
sidne__3
سـيدنآ محمدو 🇲🇷 :
🥰🥰🥰
2026-07-09 22:24:41
0
sidati45689320
سيداتي المحظرة :
🥰🥰🥰
2026-07-09 16:07:50
0
.ltpo5
otm🔥🍾 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 16:28:47
0
m..d..11
لمين / 𝙻𝚎𝚖𝚒𝚗🌟 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 16:04:55
0
almoktaremed1
المختار♡ :
❤️❤️❤️
2026-07-10 00:20:16
0
.omre.tahre.larbi
𝑶𝑴𝑨𝑹⭐️ :
❤️❤️
2026-07-09 16:22:26
0
brahim.brahim6589
Brahim Brahim :
😁😁😁
2026-07-11 22:18:05
0
To see more videos from user @brahim__din, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"#መጽሐፍ_ቅዱስ_ብቻ የሚለው ትምሕርት ፈጽሞ ከክርስትና የተለየ አስተሳሰብ ነው። ምክኒያቱም የጌታ ፍቃድ ገና ከጅምሩ በመንፈሱ በኩል ከእርሱ ጋር አንድ ሆነን እንድንኖር እንጂ በመጽሐፍ በኩል እንድንኖር አልነበረምና። ቤተ ክርስቲያን ያለ መጽሐፍ ቅዱስ የኖረችበት ጊዜ አለ፤ የሃዲስ ኪዳን መጻሕፍት የተጻፉት ቤተ ክርስቲያን ተመስርታ ብዙ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ካመኑ በኋላ ነው በራሷ በቤተ ክርስቲያን የተጻፉት። በተለይም ድንቅ የሆነው የዮሐንስ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ከተመሰረተች ሰባ አመታት በኋላ የተጻፈ ነው። ታድያ ግን ምንም እንኳን ያለ መጽሐፍ ቅዱስ መኖር ብትችልም ያለ መንፈስ ቅዱስ ግን ኖራ አታውቅም ልትኖርም አትችልም ምክኒያቱም ክርስቶስ ከቤተ ክርስቲያን ጋር አንድ ሆኖ የሚኖረው በመንፈሱ በኩል ነውና። ለዛም ነው ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ በማለት የሚናገረው፡ “እግዚአብሔር ሕዝቡን ማግኘት የሚፈልገው በመጽሐፍ ሳይሆን ቀጥታ በራሱ ነው.. እነ ኖኅን እነ አብረሃምን እንዲሁም ልጆአቸውን እንዳገኛቸው.. በኋላም ራሱን ሙሴንም በራሱ እንዳናገረው.. ከዛ በኋላ ግን ሕዝቡ ከእነርሱ የማይጠበቅ ኃጢዓትን ሲያደርጉ ግንኙነቱ በጽሑፍ ደግሞ ሆነ። ይህ ነገር ለሃዋርያትም ጭምር ነው.. ጌታ ወደ እውነት ሁሉ እንዲመራቸው ለሃዋርያቱ የሰጠው መጽሐፍን ሳይሆን ቅዱስ መንፈሱን ነው። በኋላ ግን ከዶግማ እና ከሕይወትም ጋር ተያይዞ ለማስታወሻነትም በጽሑፍ ሰፈረ።” በማለት ይናገራል። ከዚህም ደግሞ ክርስቶስ ለሐዋርያት የሰጠው መጽሐፍ ሳይሆን መንፈሱን እንደሆነ ልብ ልንለው ይገባል። መጽሐፉ የተጻፈው በፈሰሰላት መንፈስ በመነሳሳት በቤተ ክርስቲያን ነው።" (#ትውፊትና_መጽሐፍ_ቅዱስ ወንድም አክሊል) ስለ ትውፊት ጌታ ቢፈቅድ በቪዲዮ እከሰት ይሆናል @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @Dn Wonde ye12 @lemu

About