@lexycorevault: The #londonboy Declan Rice #declanrice #football #footballedit

Lexy
Lexy
Open In TikTok:
Region: MX
Saturday 11 July 2026 17:16:51 GMT
23624
5671
26
852

Music

Download

Comments

hemikutve
Hemkuvte :
Mi London boy se llama Jude Bellingham
2026-07-12 17:02:48
4
yogayogurth
yogayogurth :
Rice that will stay warm without having to be heated😁
2026-07-12 16:22:47
1
merida.blue
🩵Azul Cielo🩵 :
le perdono que nos haya sacado del mundial, nada más por guapo 🥰
2026-07-12 14:20:36
60
nancy1204s
NancySG :
es mi gusto culposo... que envidia le tengo a su esposa
2026-07-12 13:12:16
5
pinakiyoo
adr :
2026-07-12 12:39:00
16
pamepino95
𝑝𝑎𝑚𝑒 <3 :
POR FIIIIIIN EL EDIT CON LONDON BOYYYYYY
2026-07-12 17:17:42
0
apriwulaaan
Apriwww :
Ini mah Putra Mahkota
2026-07-12 17:21:24
0
adrianapappo
A QUEEN STORE :
2026-07-12 14:51:23
1
linares8770
linaresddd :
🥰🥰🥰 q mirada ! ď2 este bombom
2026-07-12 06:26:43
0
karenroll7
Karen Pinzon :
Ya está fuera del mercado hace años, pero que buena mano de la esposa 😁
2026-07-12 13:30:08
5
alejandro.carmona026
Alejandro Carmona 🍓 :
quebhombre
2026-07-12 15:06:23
0
d.dianna02
DIANA ☀️ :
@Alexis
2026-07-12 17:23:04
0
0871786dababy
ConnorM :
😍😍😍
2026-07-12 16:42:33
0
space_oren
space_oren :
💖💖💖
2026-07-12 16:44:32
0
unicorndarling
unicorn baby :
@kezii
2026-07-12 12:06:57
0
giaaa.13
Gia :
este mundial saca mi lado más hetero (soy bi)
2026-07-12 17:12:30
0
To see more videos from user @lexycorevault, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ፆመ_ሐዋርያት        #እንኳን_አደረሳችሁ         ቴሌግራም ፔጅ👇 https://t.me/MoaeTewahedoB 💦ሐዋርያት ፆም  ቅድስት ቤተክርስቲያን በአዋጅ ከምትፆማቸው ሰባት አፅዋማት አንዱ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ክርስቲያን ቢፆመው እጅግ በርካታ በረከቶችን ያገኝበታል ከነዚህም ጥቂቶችን እነሆ፣ 💦፩.በረከተ ሐዋርያት ይገኝበታል  💦ይህን ፆም መጀመርያ ፆመው እንድንፆመው ሰርዐት የሰሩልን ሐዋርያት ናቸዉ ስለዚህም ፆሙ መታሰቢያነቱ የሐዋርያት ነው የጻድቅ መታሰቢያ ደግሞ ለበረከት ነው ። ምሳ.10፥7 እኛም የሰኔን ፆም ብንፆም የሐዋርያቱን በረከት እናገኛለን ሐዋ.13፥1-3 ሐዋ.14፥23 💦፪. በስራችንና በአገልግሎታችን በረከት እናገኛለን 💦ሐዋርያት ይህን ፆም የፆሙት አገልግሎታቸው እንዲከናወንላቸው እንዲባረክላቸው ነው ነብዩ ነህምያም እየሩሳሌምን የመስራት ተግባሩ እንዲባረክለት በፆመው ፆም ስራው ሁሉ ተባርኮለታል። ነህም.1፥4። እኛም የሰኔን ፆም ብንፆም በዕለት ተዕለት ተግባራችን በረከት እናገኛለን። 💦፫. ዝናብ ምህረትን ጠለ በረከትን እናገኛለን 💦የሰኔ ፆም በአገራችን የክረምቱ መግቢያ ላይ የሚፆም ፆም ነው ይህም መጪው የክረምቱ ወራት የተስተካከለ የምህረት ዝናም እንዲኖረው ያደርጋል በነብዩ ኢዩኤል ዘመን ዝናብ ጠፍቶ ዛፎቹ ሳይቀር በደረቁ ጊዜ በፆም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር በተማፀኑ ሰዓት ዝናመ በረከትን አግኝተዋል። ኢዩ.1፥13-14 💦፬. በረከተ ምርትን እናገኛለን 💦የሰኔ ፆም በሃገራችን ገበሬው ዘር መዝራት በሚጀምርበት ጊዜ የሚፆም ፆም ነው ሰለዚህም በዚህ ሰዓት የሚፆመው ፆም ዘርን እንዲባረክ በረከት እንዲበዛ ያደርጋል ይህም አገር ወገን ከረሃብ ከችግር ነፃ እንዲወጣ ያደርጋል በነብዩ ኢዩኤል እንደተገለጸው በፆም የዕህል የመጠጥ በረከት ይገኛል ። ኢዩ.2፥12-14 💦፭.  የነፍስ በረከትን እናገኛለን 💦ፆም በመንፈስ የደከመች የዛለች ነፍስን ያበረታል የነፍስን ቁስል ይፈውሳል ስጋዊ ኃይልን ያደክማል የሥጋን ፈቃድ ለነፍስ ያስገዛል መዝ.108፥24 ፤ ገላ.5፥24 የዓለምን ሃሳብ ያስወግዳል ከእግዚአብሔር ያስታርቃል ማቴ. 17፥21 ሚስጥር ይገልጣል ዘስ.34፥27-28 ፤ ዳን. 10፥1-3
#ፆመ_ሐዋርያት #እንኳን_አደረሳችሁ ቴሌግራም ፔጅ👇 https://t.me/MoaeTewahedoB 💦ሐዋርያት ፆም ቅድስት ቤተክርስቲያን በአዋጅ ከምትፆማቸው ሰባት አፅዋማት አንዱ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ክርስቲያን ቢፆመው እጅግ በርካታ በረከቶችን ያገኝበታል ከነዚህም ጥቂቶችን እነሆ፣ 💦፩.በረከተ ሐዋርያት ይገኝበታል 💦ይህን ፆም መጀመርያ ፆመው እንድንፆመው ሰርዐት የሰሩልን ሐዋርያት ናቸዉ ስለዚህም ፆሙ መታሰቢያነቱ የሐዋርያት ነው የጻድቅ መታሰቢያ ደግሞ ለበረከት ነው ። ምሳ.10፥7 እኛም የሰኔን ፆም ብንፆም የሐዋርያቱን በረከት እናገኛለን ሐዋ.13፥1-3 ሐዋ.14፥23 💦፪. በስራችንና በአገልግሎታችን በረከት እናገኛለን 💦ሐዋርያት ይህን ፆም የፆሙት አገልግሎታቸው እንዲከናወንላቸው እንዲባረክላቸው ነው ነብዩ ነህምያም እየሩሳሌምን የመስራት ተግባሩ እንዲባረክለት በፆመው ፆም ስራው ሁሉ ተባርኮለታል። ነህም.1፥4። እኛም የሰኔን ፆም ብንፆም በዕለት ተዕለት ተግባራችን በረከት እናገኛለን። 💦፫. ዝናብ ምህረትን ጠለ በረከትን እናገኛለን 💦የሰኔ ፆም በአገራችን የክረምቱ መግቢያ ላይ የሚፆም ፆም ነው ይህም መጪው የክረምቱ ወራት የተስተካከለ የምህረት ዝናም እንዲኖረው ያደርጋል በነብዩ ኢዩኤል ዘመን ዝናብ ጠፍቶ ዛፎቹ ሳይቀር በደረቁ ጊዜ በፆም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር በተማፀኑ ሰዓት ዝናመ በረከትን አግኝተዋል። ኢዩ.1፥13-14 💦፬. በረከተ ምርትን እናገኛለን 💦የሰኔ ፆም በሃገራችን ገበሬው ዘር መዝራት በሚጀምርበት ጊዜ የሚፆም ፆም ነው ሰለዚህም በዚህ ሰዓት የሚፆመው ፆም ዘርን እንዲባረክ በረከት እንዲበዛ ያደርጋል ይህም አገር ወገን ከረሃብ ከችግር ነፃ እንዲወጣ ያደርጋል በነብዩ ኢዩኤል እንደተገለጸው በፆም የዕህል የመጠጥ በረከት ይገኛል ። ኢዩ.2፥12-14 💦፭. የነፍስ በረከትን እናገኛለን 💦ፆም በመንፈስ የደከመች የዛለች ነፍስን ያበረታል የነፍስን ቁስል ይፈውሳል ስጋዊ ኃይልን ያደክማል የሥጋን ፈቃድ ለነፍስ ያስገዛል መዝ.108፥24 ፤ ገላ.5፥24 የዓለምን ሃሳብ ያስወግዳል ከእግዚአብሔር ያስታርቃል ማቴ. 17፥21 ሚስጥር ይገልጣል ዘስ.34፥27-28 ፤ ዳን. 10፥1-3 "በአምላካችን ፊት እራሳችንን እናዋርድ ዘንድ ከርሱም የቀናውን መንገድ ለእኛና ለልጆቻችን ለንብረታችንም ሁሉ እንለምን ዘንድ ...... ፆምን አውጃለሁ " መጽሐፈ ዕዝራ.8፥21 ከመዋዕለ ፆሙ ረድኤት በረከት ያሳትፈን 💦ፆሙን የኃጢአት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን። 💦አምላከ ቅዱሳን ቅድስት አገራችን ትንሳኤዋን ያቅርብልን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን ይቆየን #capcut #creatorsearchinsights #1millionviews

About