@thanhngan0888:

thanhh ngần
thanhh ngần
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 12 July 2026 13:21:37 GMT
95
22
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thanhngan0888, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የእርዳታ ጥሪ 👉ለአገልጋዩ መ/ር አመኑ ይልማ አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ ለሁሉም እንዲዳረስ የሚደረገውን በማድረግ የግላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ስንል በልደትዬ ስም እንማፀናለን  ለሚመለከተው ሁሉ ቤተሰቡንና መላ ሕይወቱን ሳይሰስት በቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ያሳለፈ  የወንጌል መምህርና የሰዋሰው ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የቲኦሎጂ ምሩቅ የሆነው መ/ር አመኑ ይልማ በአሁኑ ወቅት በጠና ታሞ በአልጋ ላይ ይገኛል:: በዘውዲቱ ሆስፒታል በተደረገለት ምርመራ መሠረት የሚከተለት ከባድ የጤና እክሎች ተገኝተውበታል፦ 1. የከረረ የታችኛው ጀርባ ሕመም (Chronic lower back pain) 2. ሁለተኛው የጀርባ አጥንት ዲስክ መንሸራተት (Second disc bulge) 3.የአካላት የነርቭ ሕመም  ላይ ይገኛል (Peripheral Neuropathy) መ/ር አመኑ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ካለበት ሕመም የተነሳ ራሱን መርዳት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ይህንን ሕመም ለማከም የሚጠይቀው አ2,500,000 ብር (ሁለት ሚሊያን አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ሲሆን ወጪው መላ ሕይወቱን ለአገልግሎት ከሰጠው ከመምህሩና ከቤተሰቡ አቅም በላይ ሆኗል፡፡ ስለሆነም፣ የዚህን ታማኝ አገልጋይና የሕፃን ልጁን አባት ሕይወት ለመታደግ ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን የገንዘብ ድጋፍ እንድናደርግ በፈጣሪ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን። የአካውንት ቁጥር:1000277663167 ለተጨማሪ መረጃ 0910115204 (Λ. 1) 1 ዮሐንስ 3፥18 ልጆቼ ሆይ፥በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ። መዋደዳችን የሚታወቀው በመንሰራው መልካም ነገርና ቅንነት ስለሆነ  ለምታደርጉት መልካምነትና ደግነት በምላሹ የጤናና የበረከት ምንጭይሁንላችሁ፡፡  የመ/ር አመኑ ይልማ የሕክምና እርዳታ አስተባባሪ በሚደረገው  ለወንድማችን መምህር አመኑ በደረሰበት ጽኑ ሕመም  የበጎ  ስራ ለመስራት  !!!  ሐምሌ 8,9,10 የሚገባ ቃል እንግባ።ሌሎች ቤተ እምነት ቢሆኑ ወዲያውኑ ይደርሱለት ነበር።እኛም ከተባበርን እግዚአብሔርን ቅዱሳኑን ይዘን በጸሎትም እያሰብነው ማገዝ እንጀምር ።

About