@memeflix__: #erlinghaaland #fifaworldcup #haaland #foryoupage #Lyrics

Meme Flix
Meme Flix
Open In TikTok:
Region: QA
Monday 13 July 2026 14:25:52 GMT
149529
2172
40
442

Music

Download

Comments

raimondo8615
Raimondo :
should play a vilan against Thor in the next movie
2026-07-14 19:45:56
15
weesy09
Weesy :
Haaland haaland
2026-07-13 17:46:36
13
juliannastahl34
juliannastahl34 :
😘 haland
2026-09-16 23:14:36
0
sophie_hall__
sophie_hall__ :
Imagine him being a villain. A violent 6'4'' menace 😬
2026-07-20 12:53:35
2
let_me_think67
let_me_think67 :
2026-07-31 14:14:41
4
argos1816
user570322785361 :
Moscou
2026-08-22 12:12:21
0
sonicptczuk91
Sonic_gamer91 :
2026-09-11 02:59:54
2
user3339663743233
غرام الورد :
مو طبيعي شو مشاكس 😂😂😂
2026-07-28 13:41:09
0
alexaa7278
alexaa7227otakugirl :
2026-07-17 20:53:56
5
anujtamang513
Anuja tamang. :
2026-09-07 14:00:34
0
thi.ha_zaw
အိုင်းအမ်သီဟဇော် :
ချစ်မွှေးရီးပါကွာ
2026-07-15 05:22:16
0
educosta2308
Educosta :
Haaland
2026-07-15 13:29:52
0
hoaly944
hiha xuyên không :
2026-07-15 02:23:29
2
user07441872
Aguri :
❤️
2026-07-15 02:10:25
0
evisusiana
I like it🤗😉💝 :
haaland
2026-08-16 00:47:56
0
len.an28
small fishi (skz143161) :
haaland
2026-07-13 20:16:38
0
evisusiana
I like it🤗😉💝 :
Haaland
2026-08-16 00:47:41
0
jbcutebog
cute doggo 🇩🇪✝️⚽🎣 :
2026-07-14 22:10:35
1
sajaofficel
saja :
haaland
2026-07-14 10:10:38
0
fattan_281
278 :
o
2026-09-13 07:40:37
0
vitoria.oliveira808
Vitoria Oliveira :
Haaland
2026-07-15 02:04:49
0
joel_huck1147
joel_huck1147 :
haaland
2026-07-15 01:40:40
0
mochi_1708
Mochi Mochi Mochi :
2026-08-20 12:36:23
0
jbcutebog
cute doggo 🇩🇪✝️⚽🎣 :
2026-07-14 22:09:59
0
To see more videos from user @memeflix__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፀጋዬ እሸቱ🎤🥰 ባለ ወርቅ ድምፁ ተወዳጁ ኢትዮጵያዊ 🙌 ጥቂት ሰለእሱ ላውጋቹ እስቲ …… !!!  በመጀመሪያ ግን የግል አስተያይቴን ላስቀድም ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ይሄ የኛ (musictube) መርህ ነው🙏🙏 ፀግሽ ከዚህ በላይ ክብር ይገባዋል  ከምንም በላይ ሳልጠቅሰው ማለፍ የምፈልገው ፀጋዬን ከማንም አርቲስት በላይ ለሚሰጡት ግጥሞች አበጥርጥሮ በመምረጥ ይታወቃል ይሄ ማለት ለኔ እና ለእናንተ በሳል ስራን ይዞ ለመቅረብ ይጠነቃቃል ማለት ነው🙌  ታዲያ የሙያ ባልደረቦቹም ይሁኑ በቅርበት የሚያውቁት ሰዎች ስለ ሰው አክባሪነቱ ተናግረው አይጠግቡም መቼስ በኔ በኩል ለዚህ ማረጋገጫ አይስፈልገኝም የሱን ሙዚቃ ስሰማ የግጥሞቹን በሳልነት ሳደምጥ ለኛ ለማያውቀን አድማጮቹ ይሄን ያክል ተጨንቆ ጥዑም ሙዚቃዎችን ከሰጠን ለቀረቡትማ ምን ያክል ባከበራቸው🙏 እንኳንም እግርኳስ አልነጠቀችን እንኳንም ሙዚቀኛ ሆንክ ፀግሽ🙌 ፀጋዬ እሸቱ 🎼  በ1970ዎቹ ብቅ ብሎ በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡ ከ4 በላይ አልበሞችን በግሉ ፤ በዛ ያሉ ስራዎቹን ደግሞ ከሌሎች ጋር በጋራ በአጠቃላይ ከ100 በላይ ሙዚቃዎችን ለአድናቂዎቹ አድርሷል፡፡ ከ1998ዓ.ም በኋላ ደግሞ በሰርግ ስራዎቹ ብቅ ብሎ በርካቶችን በሰርግ ሙዚቃዎቹ ድሯል፡፡ በልዩ ልዩ የበጎ አድራጎት ስራዎቹም ይታወቃል፡፡ ድምፃዊ  ፀጋዬ እሸቱ፡፡ 🎼  ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ሙዚቃን በከፍተኛ 16 የሙዚቃ ኪነት ቡድን ጀምሮ ከአሞራው እና አክሱማዊት ባንዶች ጋር በመሆን ስራዎቹን አቅርቧል፡፡ በ1976ዓ.ም የህንፃ ኮንስትራክሽን የሙዚቃ ቡድንን ተቀላቅሎም ሰርቷል፡፡ በ1979ዓ.ም የተመሰረተውን አክሱማዊት ባንድንም በባለቤትንት ይዞ እየሰራ ይገኛል፡፡ የመጀመሪያ ካሴቱን በ1980ዓ.ም፣ ሁለተኛውን በ1983ዓ.ም ፣ ሶስተኛውን በ1987 ፣ አራተኛውን በ1995ዓ.ም እና በ1998/99ዓ.ም የሰርግ ስራዎችን የያዘ አለበሙን ለአድማጮች አድርሷል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በርካታ ነጠላ ዜማዎችን ሰርቷል(አንድ እንሁን፣ ምን ሆነናል፣ በጉራጌ ደሳለኝ እና ሌሎችም) ፡፡ በ2005 ያወጣውን best of tsegaye ሳይረሳ🥰🙏 🎼  በልጅነቱ ለእግር ኳስ የተለየ ፍቅር የነበረው ሲሆን ከተከላካይ እስከ አጥቂነት ለቀበሌ እና ለት/ቤቶች ተጫውቷል፡፡ ለቀጣይም በአለምፀሀይ ወዳጆ የተዘጋጀ ዘፈን እየሰራ ነው፡፡ ለግጥም እና ዜማ የተለየ ቦታ የሚሰጠው ፀጋዬ በድምፃውያን ማህበር ውስጥም እየሰራ ይገኛል፡፡ ባለቤቱ ወ/ሮ ዘነበችም የዳንስ ባለሙያ ስትሆን በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት የዘመናዊ ዳንስ አሰልጣኝ ናት፡፡ ተዝቆ ከማያልቀው የህይወት ልምዱና ተሞክሮዎቹ ይቺን ለቅምሻ ብለናል፡፡  🎼  ቀሪ ዘመንህ የሰላም ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንል እመኛለሁ፡፡🙏🙏 እኔም ለዛሬ በጣም ምወደውን ዘምናኒትን ጋብዤያቹ አበቃው🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #ፀጋዬእሸቱ #ዘምናንዬ #ሮሃባንድ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About