@luckyframeai: Full color ufo released!! Crazy light!!! #waitforit #uap #ufo #alien 😮😮😮😮😮😮#caughtoncamera

luckyframefilms
luckyframefilms
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 14 July 2026 01:53:09 GMT
1566
42
1
1

Music

Download

Comments

ababibe
ARABAS :
2026-07-17 13:03:27
0
To see more videos from user @luckyframeai, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሚያስፈልጉ ግብአቶች  የእንቁላል አስኳል: 3  ስኳር: 1 የሻይ ኩባያ  የበቆሎ ዱቄት (Cornstarch): 3 የሾርባ ማንኪያ  ወተት: 1/2 ሊትር (ግማሽ ሊትር)  የገበታ ቅቤ: ትንሽ  ቫኒላ: ትንሽ የዝግጅት ቅደም ተከተል 1. የመጀመሪያ ቅልቅል: በብረት ድስት ውስጥ 3 የእንቁላል አስኳል እና 1 የሻይ ኩባያ ስኳር አድርገው በደንብ ያዋህዱት። 2. ዱቄት እና ወተት መጨመር: 3 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት ጨምረው፣ ከግማሽ ሊትር ወተት ላይ ትንሽ ጠብ እያደረጉ አልሞው ያዋህዱት። 3. የቀረውን ወተት ማቀላቀል: የቀረውን ወተት በሙሉ ጨምረው በደንብ ካዋሃዱ በኋላ እሳት ላይ ይጣዱት። 4. ማብሰል: እሳት ላይ ጥደው እየመቱ እስከሚወፍር እና ክሬም እስከሚሆን ድረስ ያብስሉት። 5. ቅቤ እና ቫኒላ: ከወፈረ በኋላ እሳት ላይ አውርደው የገበታ ቅቤ እና ቫኒላ ጨምረው ያዋህዱት። 6. ማቀዝቀዝ: በላይኛው አካል ላይ ድርቅ ያለ ቆዳ እንዳይሰራ ፕላስቲክ በላዩ ላይ አጣብቀው አልብሰው ፍሪጅ ውስጥ ያቀዝቅዙት። 7. ማዘጋጀት: ከቀዘቀዘ በኋላ አውጥተው በመሳሪያ (Mixer) በደንብ በመምታት ለቦምቦሊኖ፣ ለቦክሰኛ ወይም ለኬክ መሙያነት መጠቀም ይችላሉ። #CustardCream #Bomboloni #EthiopianFood #EasyRecipe#LifeHacks

About