@e_s_h_78:

E🫅🏻
E🫅🏻
Open In TikTok:
Region: IQ
Tuesday 14 July 2026 03:58:13 GMT
21698
716
8
26

Music

Download

Comments

user323650666008
غفور ئەرەدنی :
ئه ف جاره نارابن يابزحمه ته نه ويرن
2026-07-14 10:13:17
0
muhamadkurdi107
user08203787154 :
اهپ كا خورشيد
2026-07-15 08:29:23
0
mahmadharki75
الماده فان مادا فان مودهتيدو :
❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲💪💪🦁🦁👑👑👑
2026-07-14 09:48:54
0
baran19205
جان جان كه لاري😉 :
☺️☺️☺️
2026-07-14 09:25:37
0
kawaslevaney
Kawa Slevaney :
🌹🌹🌹🌹🥰
2026-07-15 17:16:32
0
To see more videos from user @e_s_h_78, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዓርብ፦ ቤተክርስቲያን ይባላል።
ዓርብ፦ ቤተክርስቲያን ይባላል። "…ትንቢት የተነገረለት፣ ሱባኤ የተቆጠረለት የጌታችን ከልደቱ እስከ ሞቱ ያደረገው የማዳን ጉዞ በመስቀል ላይ የተፈጸመበት፣ ሥጋው አልቆ አጥንቱ እስኪታይ ተገርፎ፣ የእሾኽ አክሊል ደፍቶ፣ እጅና እግሩን በችንካር፣ ጎኑን በጦር ተወግቶ ደሙ እንደ ጎርፍ አፈስሶ የመዳናችን ዐዋጅ የታወጀበት ዕለት ነው። "…ጌታ በመስቀል ላይ ሳለ የከበረ ደሙን ዑራኤል መልአክ በወርቅ ፅዋ ቀድቶ በዓለሙ ሁሉ ረጭቶታል። የጌታ ደም በነጠበበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ባወቀ ቤተክርስቲያንን ሠርቷቷል። ከጌታ ሞትና ትንሣኤም በኋላ ቢሆን ዛሬ ድረስ አዲስ ቤተክርስቲያን የሚታነጸው ደመ ክርስቶስ ከነጠበበት ስፍራ ነው። ቤተክርስቲያን የወልደ እግዚአብሔርን ፍጹም ሰው መሆንና ፍጹም አምላክ መሆን አምነን፣ ከማኅፀነ ዮርዳኖስ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ተወልደን በስመ ሥላሴ ተጠምቀን ሐብተ ወልድና ስመ ክርስትና አግኝተን፣ በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ውሉድ ተብለን ተጠርተን የምንኖርባት የአምላካችን ቤት ናት። "…ቤተ ክርስቲያን ድንገት የተመሠረተች አይደለችም። ቅድመ ዓለም በአምላክ ልቡና ታስባ፣ በዓለመ መላእክት ተወጥና በአማን ጐልታ፣ ግዘፍም ነሥታ የተመሠረተችው ግን በዕለተ አርብ በደመ ክርስቶስ ተቀድሳ፣ በትንሣኤው ከብራ፣ ንጽሕትና ጽሪት ባደረጋት ጊዜ ነው። ክርስቶስ ሞቶ ባይነሣ ኖሮ ግን ቤተክርስቲያን ሕልውና አይኖራትም ነበር። "…ከአዳም መውደቅ በኋላ ለ5,500 ዓመታት በሲዖል ተግዘው የነበሩ ነፍሳት ከዓመተ ፍዳ ዓመተ ኩነኔ የጌታ ደም ፈሶላቸው የትንሣኤው ብርሃን ደርሷቸው ከዲያብሎስ አገዛዝ ነጻ የወጡበትና ገነት የገቡበት ቀንም ስለሆነ ዕለቱ እንዲህም ተዘክሮ ይዋላል። ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።

About