@.spoken.hindi.lk: 🌍 Daily Use Hindi Phrase 🇮🇳 🇬🇧 In today's society 🇮🇳 आज के समाज में (Aaj Ke Samaaj Mein) Learn useful Hindi phrases with Sinhala & English meanings. 📚✨ 💛 Follow @SpokenHindiLK for daily Spoken Hindi lessons! #LearnHindi #SpokenHindiLK #HindiForBeginners #HindiPhrases

🇮🇳 Spoken Hindi LK
🇮🇳 Spoken Hindi LK
Open In TikTok:
Region: LK
Tuesday 14 July 2026 06:52:25 GMT
6097
291
8
1

Music

Download

Comments

k984274
G :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 08:27:30
1
30498020017
S_S doll 💖💫🧸 :
🥰
2026-07-14 10:07:26
1
hansu12.13
🌸💃 ~°Hansuu_Girl 😉°~ 💃🌸 :
❤️❤️❤️
2026-07-18 18:09:33
1
To see more videos from user @.spoken.hindi.lk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

«ፍልሰታ» ማለት «ማለፍ፣ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መፍለስ» ማለት ነው። ይህም የእመቤታችን ዐፅም ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት፣ በኋላም ትንሣኤዋና ዕርገቷ ከተፈጸመ በኋላ ከገነት ወደ ሰማይ ማረጓን ያመለክታል። የምንጾምበት ዋና ምክንያቶች፦ ​1. የሐዋርያት ፈለግ ለመከተል (ሐዋርያት ስለጾሙት)፦ ​እመቤታችን ጥር 21 ቀን በ64 ዓመቷ ባረፈች ጊዜ ሐዋርያት ሊቀብሯት ሲወስዷት አይሁድ «ሥጋዋን አቃጥለን ጥፋቷን እናጥፋ» ብለው ስላደሙ፣ እግዚአብሔር ሥጋዋን በደመና ነጥቆ በገነት በሕይወት ዛፍ ሥር አኖረው። ሐዋርያት የእመቤታችን ሥጋ ተለይቷቸው መኖር ስላልቻሉ «ሥጋሽን ግለጥልን» ብለው ከነሐሴ 1 ጀምረው እስከ ነሐሴ 14 ቀን ድረስ 14 አምስት ቀን ሱባኤ ያዙ። በ14ኛው ቀን ጌታችን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በጌቴሴማኒ ቀበሯት። ​2. የእመቤታችንን ትንሣኤና ዐርገት ለማየት፦ ​ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ በዕርገቷ ዕለት በደመና ተጭኖ ሲመጣ እመቤታችን ከሞት ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ ያገኛታል። ሰበኗን (መገነዟን) ሰጥታው እርስዋ አረገች። ቶማስ ወደ ሐዋርያት መጥቶ የእመቤታችንን መነሣት ሲነግራቸው ባዩት ነገር ቀንተው «ቶማስ ትንሣኤዋን አይቶ እኛ ሳናይ?» ብለው እንደገና ከነሐሴ 1 ጀምረው ሱባኤ ገቡ። በነሐሴ 16 ቀን ጌታችን እመቤታችንን እግረ አበሳ (ቀዳሚት) አድርጎ አምጥቶ፣ እመቤታችንን ቄስ፣ ጴጥሮስን ንፍቅ ቄስ፣ እስጢፋኖስን ዲያቆን አድርጎ ቅዳሴ ቀድሶ ቁርባን አቀበላቸው። ሐዋርያት ትንሣኤዋንና ዐርገቷን በአይናቸው አይተው ተደሰቱ። ​3. የበረከትና የጸሎት ጊዜ ስለሆነ፦ ​እኛም ዛሬ የሐዋርያትን አርአያ ተከተልን፤ የእመቤታችንን በረከት፣ አማላጅነትና ፍቅር ለመቀበል፣ ከኃጢአታችን ለመንጻትና በሱባኤ ከአምላካችን ጋር ለመገናኘት ይህንን ጾም እንጾማለን። ​መልእክት፦ በዚህ በታላቁ የሱባኤ ወቅት አቅማችን በፈቀደ መጠን በጾም፣ በጸሎት፣ በምጽዋትና በቅዱስ ቁርባን በመወሰን የእመቤታችንን ረድኤት እንቀበል። ​«የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ ጸሎትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!»#2millionviews

About