@ebmedia123: የዓመቱ ታላቅ ተአምር! ፈጣሪ ህያው ነው!🥹💔 ዛሬ በአዲስ አበባ ግራር ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሲኖ መኪና ሙሉ በሙሉ በወደመው የቪትዝ (Vitz) መኪና ውስጥ የነበረችው ህጻን ሴት ልጅ ያለምንም ጉዳት በሰላም ተርፋለች! የመኪናውን ስባሪና ፍርስራሽ ስንመለከት ማመን ቢከብድም፣ ህጻኗ ከፍርስራሹ ውስጥ በሰላም ስትወጣ በቦታው የነበረው የሰዎች ጩኸትና የደስታ ልቅሶ በእውነት እጅግ የሚገርምና ልብ የሚነካ ነበር! የሰውን ልጅ ተስፋ መቁረጥ ወደ ታላቅ ደስታ የቀየረ ድንቅ ቅጽበት ነበር። ሰው ተስፋ በሚቆርጥበትና ሁሉም ነገር አከተመለት በሚባልበት ቅጽበት፣ እርሱ በሚያስደንቅ ጥበቡ ተአምርን ያሳያል። የማይታመን ቢሆንም በእውነት ፈጣሪ ካለማን ይነካል?! Via:- አደም #ልብ_ሰባሪ_ዜና😭😭😭 #ያሳዝናል😥 #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 11:16:58 GMT
Music
Download
Comments
sura :
alteraterm geta yechlal
2026-07-14 15:42:50
1
Nina love tadese :
ስላሴን አመስግኑ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-07-14 13:46:49
65
fise@8409 :
ba ewenu la egezehaber yamesanaw ale waye ???Think you GOD !!!¡
2026-07-14 15:08:41
0
𝕗eya 𝕗eya🎲🎧🎮🚘🚗 :
አደጋው ሲደርስ ነበርኩ እኔም
2026-07-14 14:29:16
8
Tati Teshome🦋🦋🦋 :
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
2026-07-14 15:07:31
14
የማርያም :
ሲኖን ዘረኝነትን ችግርን ከሀገራችን ፈጣሪ ጠራርጎ ያጥፋልን
2026-07-14 14:56:56
3
ela :
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-14 16:24:00
2
Hnny Abere26 :
አልገባንም እንጂ ቢገባን ኖሮ ይህ ከፈጣሪያችን የሚላኩልን እውነታዎች ናቸው ። ምን ለማለት ፈልጌ ነው ህፃናት ጠባቂ ኣላቸው ፤ ለምን ክፉንም ደጉንም ኣያቁምና። ከፎቅ ይወድቃሉ አደጋ ይገጥማቸዋል ፣በሰዎች ክፉ ነገሮች ይደርስባቸዋል ሆኖም በምክንያት ይተርፋሉ። 🙏🙏🙏🙏 ! በዚህ ዘመን ተመልሼ ብወለድ ደስታዬ ነበር ። አምላኬ ህዝቤን ሐገሬን ዘብ ሆነህ ጠብቀን 🤲🤲
2026-07-14 12:07:43
13
user1440375920204 :
የሲኖ ሹፌሮችን አንድ የሚልልን እንጣ ከጦርነት በላይ የአካል ጉዳትና የነፍሰ ማጥፋት እያመጣ ነወ
2026-07-14 12:23:29
7
jobiraw :
አላህ ምን ይሳነዋል
2026-07-14 18:44:58
1
hanan :
አልሀምዱሊላህ ረቢላለም !!!!!!!!!!
2026-07-14 14:59:27
1
Meklithana :
egziyabhair siraw dink new temsigen
2026-07-14 15:35:24
1
Desu Desu :
የስላሴ ተዓምር ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን
2026-07-14 15:46:27
1
Tila :
አቤቱ፡አብረሐሙ፡ስላሴ፡ከእንደዚህ፡አይነት፡አደጋ፡ያድን
2026-07-14 16:55:21
1
ፍስሃ ጽዮን 24 :
እረኛችን እግዚአብሔር ነው❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-14 14:00:47
1
ፀግ የአማኑኤል ልጅ :
የት ሰፈር ነው
2026-07-14 20:29:49
0
Helu💖 :
temsgn 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
2026-07-14 12:50:37
1
user1035424663761 :
የእግዚአብሔር ስራ
2026-07-14 13:40:28
5
Birtukan :
ስላሴን አመስግኑ ሰራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ ክብር ለስላሴ ይሁን አሜንንን ተመስገን🥰🥰🥰
2026-07-14 17:50:30
8
ELA :
ሌላሰውሰ ተርፏል?
2026-07-14 21:24:32
0
ቅዱስ አመነ :
እግዚአብሄር ይመስገን
2026-07-14 22:49:16
0
sb123550 :
ውነት ነው
2026-07-14 22:12:44
0
@dino a/hakim :
allahu akber
2026-07-14 22:13:01
0
friyat :
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-07-14 21:27:08
0
yemaryam negn :
ye fetari sera
2026-07-14 12:42:26
0
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm
homepage.