@kaykay201044: Hehe Timecity 🌚#🇨🇳🇲🇲 #🇲🇲 #2010s

kaykay(pangniu)
kaykay(pangniu)
Open In TikTok:
Region: MM
Friday 17 July 2026 10:45:08 GMT
24005
5065
19
688

Music

Download

Comments

fayyad__05
fay :
so pretty🥰
2026-07-17 11:01:29
0
davereyes4204
davereyes4204 :
2026-07-18 16:47:23
0
onlysong8588
🥒 :
你太漂亮了🥰
2026-07-17 11:19:32
0
shwelawinn00
shwelawinn :
🥰
2026-07-18 11:30:54
0
zwenaingthu0
ချိုချဥ်🤬 :
first 1
2026-07-17 10:49:37
0
moss19302
San Lin Oo :
2026-07-17 15:33:57
0
san.thu.shan.htoo
San Thu Shan Htoon :
2026-07-17 11:55:19
0
muhammadzanziimani1
~yann aja🐊 :
2026-07-17 11:56:22
0
nak7281
MACO :
😳😳😳
2026-07-18 07:30:49
0
aung.lay3821
Aung Lay :
🥰🥰🥰
2026-07-17 14:10:42
0
zawnaingaye54
Ko Naing :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-17 10:57:18
0
khunheinminko
Khun Lay :
😍😍😍😍😍
2026-07-17 10:51:46
0
ln.gaming32
LN Gaming :
💕💕💕
2026-07-17 10:50:33
0
blardimarpyutin
Forever Alone :
💝
2026-07-18 08:33:51
0
To see more videos from user @kaykay201044, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1. አዕምሮ  (Brain)  አዕምሮ  የስው ልጆችን  ከሌሎች ፍጥረታት በተለየ እንዲያስቡ የሚያስችል የስውነት ክፍል ሲሆን  ውስጡ ከ98 % ድረስ  ስብ (ፋት) ነው ።  ከአካል 0.2 % ክፍል ቢሆንም  ወደ 20% የሚሆነውን ሃይል ደግሞ  ለተለያዩ ስራዎች አዕምሮ ብቻውን ይጠቀመዋል ። በዚህ ብቻ አያበቃም  አዕምሮ ምንም ህመም አስተላላፊ  ተቀበባዮች (Receptors ) የማይገኙበት የስውነት ክፍል ነው ። ህመምን ግን ከሌሎች ከክፍሎች በሚደርስው መልዕክት እየመዘገበ ያስቀምጣል። አዕምሮ  በጭንቀት ፣በድባቴ ፣ በጫና (Stress) ሲወጠር ስራው ይቀንሳል ስለዚህ ይህንን ለማስወገድ  አመጋገብ ወሳኝ ነው ። ከላ የተጠቀሱት  የእንጆሪ ቤተስብ ምግቦች ፣ ቅባታማ እህሎች  የበለጠ እንዲስራና እንዲተሳስር ያደርጉታል ።  2.  ልብ (Heart )  ከአዕምሮ አሰቀድሞ ሁሉም በልብ በኩል ያልፋል ይለናል የኒውሮ  ሳይንስ ።  ልብ ሃሳብን ፣ስሜትን ፣አስተውሎትን ፣ ቃላትን ፣ መግነጢሳዊ ማንነትን  የሚፈጥር የስውነታችን ክፍል ሲሆን ከ40, 000 በላይ የሚሆኑ  የአዕምሮ ሴሎች እንደተሸከመ በነሱም ከአዕምሮ አስቀድሞ እንደሚያስተውል የስነ አዕምሮ ጥናቶች ያስረዱናል።  ልብን መጠበቅ የህይወትን መፍለቅያ መጠበቅ ነው ። ያንን ለማድረግ ከራሳችሁ ጋር ስትነጋገሩ ለምትሉት አሉታዊነት ተጠንቀቁ ፣ ለሌሎች ለምትመኙት ክፋት ተጠንቀቁ ፣ ልባችሁን ይቅርታና ፀሎት አብዝቶ ይጠብቀዋል አዘውትሯቸው ። ከዚህ በተጨማሪ ከላይ የተጠቀሱትን የደም ፍስትን የሚጨምሩትን የአመጋገብ ስርዓት ተከተሉ ።  3. ጉበት ( Liver የፅዳት ማዕከል)  ይኸ ቦታ በውስጣችን ባይኖር ውድቀታችን የፈጠነ ነው የሚሆን የነበረው ። ግን እግዚአብሔር  ያገኘነውን የምንውጥ መሆናችንን ስላወቀ መርዝ ማጣርያ ፋብሪካ ገጠመልን። ጉበት The center of Detoxification ነው ። ፈንጅ አምካኝ ። ብሎም የፍጭት ስርዓትን የሚያቀላጥፉ የጣፍያ ስሮችን የሚመግብና የሃሞት ከረጢትን የሚሞላ  የስውነት ክፍል ነው ። ይህንን ለመጠበቅ ከብዙ ቡና ፣ አልኮል ፣ የታሸጉ መጠጦችና የተቀነባበሩ አመጋገቦች እራሳችሁን ጠብቁ ። በተጨማሪም ከላይ የተጠቀሱትን የአመጋገብ ስርዓቶች ብትከተሉ የተሻለ የስውነት አወቃቀር  እንዲኖራችሁና የመርዝ ክምችት በዉስጣችሁ እንዲጠፋ ይረዳችኋል። 4. አጥንት (Bone )  ይኸ ማዕከል የማንነትን ቁልፍ ማስቀጠያ  ስንሰለት የያዘ የአካል ክፍል ሲሆን  ትውልድን የማስቀጠያ ስርዓቶች ከዚህ ስር እንደሚፈልቁ  የዘርፉ ጠበብት ያስተምሩናል ። አጥንት (Spermatogenesis ) የዘር ፍሬ እድሳትና ምርት የሚካሄድበት ማዕከል ነው በተጨማሪም የአካልን ህብራዊ አወቃቀር የሚጠብቅ (Harmonizer) ነው። ስለዚህ አጥንት የሚያሳሱ ነገራትን ከማድረግና ወደ ውስጣችሁ ከማስገባት ታቀቡ ። ለምሳሌ  ፖርኖግራፊ  ፣ ስክሪን ላይ ትኩረት፣ ሴጋ (ግለ ወሲብ) ፣ የአለልኮል መጠጥ ማዘውተር ፣ የታሸጉ መጠጦችን ማብዛት ፣ ስኳር ማብዛትና የተቀነባበሩ የአመጋገብ ስርዓቶችን መከተል ። ስለዚህ አጥንታችሁን ጠብቁ ዘራችሁን አሰቀጥሉ ።  5. አንጀት (The second brain)  ይኸ አስገራሚው ወፍጮ ቤት ነው የትኛውንም  ያገኘውን ነገር ያልመዋል ፣ ያስራጨዋል (The center of Bio battery ) ይለዋል የኒውሮ ኢንዶ ክሮኖሎጂ ሳይንስ። ሃይል ሁሉ ማዕከሉ አንጀት ነው ። አንጀት ከተወዛገበ ሌሎችም ማዕከላት ይወዛገባሉ ። በተለይም ሙድ  ሲጋጭ ማዕከሉ የአዕምሮ ሳይሆን የአንጀት መሆኑን ልብ ይለዋል። ለምን ሙድን የሚያቀናጀው  (Seratonin ) የተባለው ንጥረ ውህድ የሚመነጨው አንጀት ውስጥ ነው ። ይኸም 90 % Mood Adjuster ነው። ይኸንን ለማስተካከል ዋናው ምግብ ነው ። አመጋገብ ከተቀናጀ የኬሚካላዊ ኡደቱ የተሳለጠና ቀላል ይሆናል ። ስለዚህ አሰበልጣችሁ ተፈጥሮአዊ ተዋፅኦዎችን ተመገቡ ። ከተቻላችሁ የካርብ መጠን ቀንሱ ። ከላይ የተመለከተውን የአመጋገብ ስርዓት ተከተሉ ።  6. ቆዳ (Derma / Skin )  ቆዳ ከአካላዊ አወቃቀር ስርዓቶች ውስጥ ቀዳሚው ነው ። በዚህ ስርዓተ ቀመር የስውነትን ልባስ የሸፈነው ይኸ ነው ። ይኸ አሸፋፈን ደግሞ ዝም ብሎ ሳይሆን ልክ እንደ አንቴና ነው (Bio Antena)። ከውጭም መልዕክት ይቀበላል ከውስጥም ያስተላልፋል ።ይኸንን ማዕከል የሚገልፅና የሚሸከም (Lymph order) አለ በዚህም ውስጥ facia የሚባል ጄል ይገኛል ። ስርዓቱም ልክ እንደ ኢንተርኔት ግንኙነት እንዲቀለውና በየሚሊና ናኖ  ስከንዱ የሚወናጨፈውን የትዕዛዝ ስርዓት ማስፈፀምያ ነው ። አሰከትሎም  ስሜትን ፣ ትራውማን ፣ የረዠም ጊዜ እተውሎታዊ ኑባሬን ይይዛል ። ቆዳችሁን ለመጠበቅ  አመጋገብ ወሳኝ ሚናን ይጫወታል  በተለይም የቫይታሚን ኢ (E) ስርዓት አቀላጣፊ ንጥረ ነገር ተሸካሚዎችን ፣ የማግኒዝየምና ፖታስየም የሚይዙ አመጋገቦችን ማዘውተር የተሻለ የቆዳን አተነፋፈስን ብሎም ጠረንን የማሻሻል ስርዓትን ያቀላጥፋሉ ።  ስላነበባችሁ አመሰግናለሁ  🙏🙏 አሰተያየታችሁን ፃፊልኝ  ፀሃፊና አዘጋጅ  ዝናቡ : ግርማ  Lec @Eitex, NLP, CBT , REBT  Certified  Counselor (አማካሪ )  ለተጨማሪ አገልግሎት  +251 916548774 ☎️  #Fitness #coaching #Foodie #fyyypppppppppppppp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About