@mimsansukk: 🩶✨ #เสื้อแขนยาว #รีวิวเสื้อผ้า #เสื้อแขนยาว #แต่งตัว #เสื้อผ้าผู้หญิง

mimsansuk
mimsansuk
Open In TikTok:
Region: TH
Monday 20 July 2026 02:01:26 GMT
9067
110
0
6

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mimsansukk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🙏የክርስትና አባት/እናት መያዝ መቼ ተጀመረ?                    ለምንስ ያስፈልጋል? የክርስትና አባት ወይም የክርስትና እናት ማለት ሕፃን በሚጠመቅበት ጊዜ በቤተ ክርስቲያን በካህናት ፊት ቀርቦ/ቀርባ/ ሕፃኑ በሚያድግበት ወቅት የክርስትናን ትምህርት ለማስተማርና እምነቱን እንዲያውቅ ለመርዳት ቃል ገብቶ ሕፃኑን በማቀፍ ክርስትና የሚያነሣ ሰው ነው/ናት/፡፡ የክርስትና አባት/እናት ከሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የነበረ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው፤ ዋና ዓላማው ሕፃናት በሚጠመቁበት ወቅት እምነታቸውን መግለጥ ስለማይችሉ በሕፃናት ቦታ ገብቶ እምነትን መመስከርና ይህን እምነት ሲያድጉ ለማስተማር ነው፡ ፡ ሥርዓቱ በቤተ ክርስቲያናችን የኖላዊነት ሥራ ክፍል ነው፤ ይህም ማለት ካህናት ምእመናንን በእምነታቸው ጸንተው እንዲኖሩ በትምህርትና በምክር የሚጠብቁ ሲሆን ምእመን በእምነት የሚያጸናበት መንገድ ደግሞ የክርስትና አባትነትና የክርስትና እናትነት ሥርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ የክርስትና እናትነትና የክርስትና አባትነት ሥርዓት መቼ እንደተጀመረ ባይታወቅም በአባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ጊዜ እንደተጀመረ ይገመታል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ክርስትናን በኢትዮጵያ ምድር ጠብቃ ካኖረችባቸው ሥርዓቶች አንዱ የክርስትና _ አባትነት/እናትነት ነው፤ ምክንያቱም ሕፃናትን በዚህ መልኩ በምእመናን ኃላፊነት ማስጠመቅ ባይቻል ኖሮ አድገው እምነታቸውን ካወቁ በኋላ አጠምቃለሁ ብሎ መተው ከክርስትና እምነት ውጭ እንደሆኑ እንዲቀሩና ሀብተ ወልድና (የልጅነት ጸጋን) ሳያገኙና ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ (ከሥላሴ) ሳይወለዱ እንዲቀሩ ስለሚያደርግ ነው፡፡

About