@ummelaila7290:

Umme Laila
Umme Laila
Open In TikTok:
Region: PK
Monday 20 July 2026 13:55:01 GMT
108
8
1
1

Music

Download

Comments

.aries6089
♈️ Aries ♈️ :
كلامك صح
2026-07-20 13:59:29
0
To see more videos from user @ummelaila7290, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እውቀት ብርሃን ነው ይባላል። ጨለማን የሚያስወግድ፣ ዓይንን የሚከፍት፣ ሕይወትን የሚገልጥ። ነገር ግን እውቀት ሲበዛ ልብ ለምን አንዳንድ ጊዜ ከደስታ ይርቃል? ምክንያቱ ቀላል ነው፤ እውቀት ሁሉን እንደ ነበረ አያሳይም— እውነቱን  ያሳያል። ሰው በቀላሉ የሚደሰትበት ነገር ከላይ ሲከፈት፣ ከታች ያለው እውነት ይታያል። እና እውነት ሁልጊዜ ምቹ አይደለችም። እውቀት ሰውን እንዲያስብ ያደርጋል። ብዙ መጠይቆች ይነሱበታል፤ “ለምን?”, “እንዴት?”, “እስከ መቼ?” የሚሉ ጥያቄዎች ደስታን የሚያስከትሉትን ቀላልነት ይበላሉ (ላልቶ ይነበብ)። በቀድሞ ጊዜ ሰው ያየውን ብቻ ይቀበላል፤ ዛሬ ግን እውቀት ያለው ሰው ከተመለከተው በስተጀርባ ያለውን ያስባል። ይህ ማሰብ ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ልብን ያደክማል። ነገር ግን እውቀት ደስታን አያጠፋም—ደስታን ይቀይራል። ከስሜታዊ ደስታ ወደ ጥልቅ ሰላም ይመራል። ያ ሰላም ግን ጩኸት የሌለበት ዝምታ ነው። እውነተኛ ጥበብ ስትበረታ ሰው ትንሽ ይስቅ ይሆናል፣ ግን በውስጡ ጥልቅ ሰላም ይኖረዋል። ምክንያቱም እውቀት ደስታን አይገድልም—እውቀት ደስታን ወደ ብስለት ይቀይራል እንጅ።     ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About