@nghiendocongnghe22: Ốp Macbook Trong Suốt Nhiều Màu Bảo Vệ Máy, Case Macbook Air Pro Đủ Dòng Cao Cấp. #opmacbook #opbaovemacbook #phukiencongnghe #docongnghe #xuhuong

Nghiện Đồ Công Nghệ
Nghiện Đồ Công Nghệ
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 21 July 2026 10:36:43 GMT
1494
4
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nghiendocongnghe22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ትክክለኛ ኮከባችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን በተወለዱበት ወር ስህተት ነው  የስምና የእናት ስም አቆጣጠር አሁን የሰውየውን ስምና የእናቱን ስም ቁጥር በማስላት እንዴት ኮከብ ማወቅ እንደሚቻል እናያለን ። ለምሳሌ የሰውየው ስም
ትክክለኛ ኮከባችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን በተወለዱበት ወር ስህተት ነው የስምና የእናት ስም አቆጣጠር አሁን የሰውየውን ስምና የእናቱን ስም ቁጥር በማስላት እንዴት ኮከብ ማወቅ እንደሚቻል እናያለን ። ለምሳሌ የሰውየው ስም "አለሙ" ቢሆንና የእናቱ ስም "ባንቹ" ቢሆን የኮከብ አቆጣጠሩ የሚከተለውን ይመስላል። ከታች ያለውን ስሌት ለመረዳት በምስሉ ላይ ያለውን ሰንጠረዥ በደንብ ማስተዋልና መረዳት ያስፈልጋል። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ የአለሙን ስም ቀሪዎች ስንደምር 4+2+4=10 እናገኛለን። የእናቱን ስም ቀሪዎች ስንደምር ደግሞ 9+6+10=27 እናገኛለን። የ ሰውየው ስም ቀሪዎች ድምር ልክ ነው። ምክንያቱም ሙሉ ድምሩ ከ 12 በታች ስለሆነ...የእናቱ ስም ቀሪዎች ድምር ግን ልክ አይደለም። አሁን እዚህ ጋር በደንብ አስተውሉ። የእናቱ ስም ቀሪዎች 9፣6 እና 10 ናቸው። አንድ በአንድ ስንደምር 9 + 6=17 እዚህ ጋር ልብ ማለት ያለባችሁ የሁለቱ ድምር ከ 12 ስለበለጠ ድምራቸው ይገደፍና እንደገና ሌላኛውን ፊደል እንደምራለን። ስለዚህ 17 በ 12 ሲገደፍ 1 ሁኖ ቀሪ 5 ይሆናል። ከዛ 5 እና የቀረችዋን ፊደል ቀሪ ስንደምር 15 እናገኛለን። 15 በ 12 ሲገደፍ 1 ሁኖ ቀሪው 3 ይሆናል። ስለዚህ ከ እናቱ ስም የምናገኛው የመጨረሻ ውጤት 3 ይሆናል። በመጨረሻም የ ሰውየውን ስም የቀሪ ድምር 10 እና የ እናቱን ስም የቀሪ ድምር 3 ስንደምር 13 እናገኛለን። 13 በ 12 ሲገደፍ 1 ሁኖ ቀሪ 1 እናገኛለን። ስለዚህ የ አለሙን ባህሪና ጠባይ ለይቶ የሚያስረዳው በ 1ኛ ላይ የተቀመጠው "ሐመል እሳት" የተሰኘው ኮከብ ይሆናል ማለት ነው። እዚህ ጋር ማስተዋል ያለባችሁ በድምር ጊዜ ከ 12 የበለጠ ቁጥር ባገኘን ሰአት እየገደፍን ነው የምንቀጥለው። በመጨረሻ አንድ ላይ ደምረን እንገድፋለን ካልን የምናመጣው ውጤት የተሳሳተ ይሆናል። #ማሳሰቢያ:- "አበበ" እና "ዐበበ" የተለያዩ ናቸው። እያንዳንዱ ፊደላት የራሳቸው የሆነ ዋጋ ስላላቸው በሁለቱ ስሞች ተሰልቶ የሚመጣው ኮከብ የተለያየ ነው። የ ሰውየውን ትክክለኛ ኮከብ የሚያስረዳውም በትክክል የተፃፈው "አበበ" የሚለው ስም ነው። እንደዚህ ሁሉ በሌሎች ስሞችም የኮከብ መሳሳት ስለሚያጋጥም የስም አፃፃፍ ላይ ፊደል አለመሳሳት ያስፈልጋል። በሶስት ክፍል ያዘጋጀነው ትክክለኛው ኮከብ አቆጣጠር ይሄን ይመስላል። በተወለዳችሁበት ወር የምታገኙት #ትክክለኛውን #የናንተን #ባህሪ #አይገልፅም። በዚህ ቀመር መሰረትም የራሳችሁን ኮከብ እንደምታገኙ ተስፋ እናደርጋለን። ሼር በማድረግ ለብዙ ሰዎች ተደራሽ ያድርጉ።

About