Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@snaptube._expert88: #fyp #snaptube #fypppppppppppppppp #trending #viral
Biya_Official
Open In TikTok:
Region: PK
Wednesday 22 July 2026 04:10:33 GMT
659
123
26
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.16MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
🍁𝑨𝒓𝒔ل𝒂𝒏 𝒎𝒂𝒍𝒊𝒌💫 :
please btao😳
2026-07-22 04:17:16
0
💕⃝🕊️𝗧𝗮𝗻𝗵𝗮 𝗕𝗼𝘆 💕⃝🕊️ :
I need gc members
2026-07-22 07:25:26
0
Musa RAJPUT 😜🤫 :
mujhe bhi sikha do gi api
2026-07-22 05:43:04
3
Aysha rani :
batao
2026-07-22 05:40:59
3
Noor Ahmad :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️batao
2026-07-22 04:19:23
2
❤️🩹Raنa Aحmad❤️🩹 :
batawo
2026-07-22 05:52:01
1
Malik🇱🇷 Ahmad🇱🇷 :
batwo
2026-07-22 04:13:58
1
AZAAN,ff. :
batao
2026-07-22 04:30:02
1
Sardar Ahmad 804 :
helli
2026-07-22 06:51:09
1
ℂ𝕙𝕒𝕦𝕕ح𝕣𝕪 🥷 AحMAD :
batwo
2026-07-22 06:46:13
2
zain bhatti 🥰 :
love 😘
2026-07-22 04:17:02
0
❣️Hamza Ali Wattoo 786❣️ :
Nice
2026-07-22 08:08:45
0
bali321 :
Kiya karte hoo
2026-07-22 04:18:42
0
🍁𝑨𝒓𝒔ل𝒂𝒏 𝒎𝒂𝒍𝒊𝒌💫 :
AP tak message nahi jarah koi hal😳
2026-07-22 04:18:25
1
Rajput ho ✌😎🫀😈 :
follow to kr da
2026-07-22 06:53:01
0
khamoshlog304 :
💝💝💝
2026-07-22 05:02:57
0
Ahmad alvi007🩷 :
🥰🥰🥰
2026-07-22 06:32:32
0
🖤• ( l am Tanoli ) • 🖤 :
🖤🖤🖤
2026-07-22 05:35:40
0
@♥️khan@♥️ :
🥰🥰🥰
2026-07-22 12:21:02
0
romieo shazada :
❤️❤️❤️
2026-07-22 04:36:32
0
bali321 :
😳😳😳
2026-07-22 04:18:19
0
Surveyor Parvaiz Qureshi :
💕💕💕
2026-07-22 04:13:57
0
🔥 Jᴜᴛᴛ 亗 بادشاہ ☣️ :
❤️❤️❤️
2026-07-22 13:09:32
0
To see more videos from user @snaptube._expert88, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
እወድሻለሁ 🫠🤎 ✍️በመዝሙር የተቀደሰው የቅንብር ጅማሮ ነፍሱን ይማረውና የከተማው መናኝ ታላቁ ኤልያስ መልካ 🎸 አሁን ወደ አለበት የዝና ከፍታ ላይ ከመውጣቱ በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ማቀናበርን የተለማመደው በመዝሙር ነበር፡፡ ዝማሬዎችን ለማቀናበር የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቱ በሩን ቀስ በቀስ አስፍቶለት ነበር። በየመድረኩ ላይ ከጓደኞቹ ጋራ በሚያቀርቡት የመዝሙር ማጀብ ሥራ ታዋቂነትን ያገኙበት ዘመን ነበር። ጊዜው በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ውስጥ ሙዚቃ የሚጠናበት እና የጃዝ ሙዚቃዎች የሚደመጡበት ስለነበር ጠንካራ የኾኑ «ኮርዶችን» እያስገቡ መጫወትን እንደ ጀብድ እና ከበድ ያሉ ነገሮችን በመቀላቀል ሰዎችን ለማስደመም ጥረት የሚደረግበት እንደነበር ይገልጻል ኤልያስ። ✨ውድ ቤተሰቦቼ ኤልያስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስተኛውን የአገኘሁ ይደግን መዝሙር እንዲያቀናብር ሲጋበዝ ይህንኑ የመደነቅ እና የማስደመም ፍላጎት ተንተርሶ ቀላቅሎ በማቅረቡ በመዝሙሩ ላይ ተገቢ ያልኾነ የቅንብር ሥራ ማከናወኑን እስከዛሬም ይጸጸትበታል። 📌፤፨፠፨፤ ― በመዲና እና በኮንኮርድ ይኹን እንጂ ያንን ያደረገው ከቅንነት ማጣት ወይም ኾነ ብሎ ለማበላሸት አስቦ አልነበረም። «የወጣትነት እና የፍንዳታ ዘመን ስለነበረ ነው።» ይላል፡፡ በጊዜው ቤት ውስጥ የነበሩት ሰዎች እናቱን ጨምሮ መዝሙሩ አልዋጥላቸው ሲል መባነን እንደነበረበትም ያወሳል፡፡ ወቅቱ ስለ ኤልያስ የጊታር ችሎታ የሚጠራበት ስለ ነበር እርሱን እና ጓደኞቹን እና ዮሐንስ ጦናን ለማጫወት የሚፈልጉ ባንዶች ነበሩ። ኤልያስ ቀልጣፋ እና ራሱን መሸጥ የሚችል ዐይነት ሰው አልነበረም፡፡ ከአዋሳ የመጣው ዮሐንስ ጦና ግን ችሎታውን ለማሳየት እና ራስን ለማስተዋወቅ የማይፈራ ልጅ ነበር። ይላል ኢልያስ። ኤልያስ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ከመዲና ባንድ ጋራ የመጫወትን ዕድል አገኘ፣ አጨዋወታቸውን ያየው የመዲና ባንዱ እዝራ አባተ የባንዱ ሰዎች በማይኖሩበት አጋጣሚ እነ ኤልያስ እየተኩ እንዲሠሩ አደረጋቸው። በአንድ አጋጣሚ ትዕግሥት በቀለ መድረክ ላይ ስትጫወት የባንዱ ጊታሪስት አልተገኘም ነበር። ኤልያስ ያን አጋጣሚውን ተጠቀመበት። «ሙዚቃው የጃዝ ዐይነት አጨዋወት ስለነበረው ልምምድ ባላደርግም አብሮ በተለመደ አጨዋወት ለመጓዝ ያን ያህል አዳጋች አልኾነብኝም» ይላል ኤልያስ። ከዚያ በኋላ ኤልያስ ቀጥታ የተዛወረው መዲና ባንዶች ይሠሩበት ወደነበረው ኮንኮርድ ሆቴል ነበር፡፡ ትንሹ ልጅ ኤልያስ በተቀጠረበት ሰዓት የኮንኮርድን ናይት ክለብ በሮች አልፎ ለመግባት የሚያስችል ዕድሜ ላይ አልነበረም፡፡ ኻያ አምስት ዓመት ያልሞላው ሰው ወደ ውስጠኛው የናይት ክለብ ክፍል መግባት አይችልም፡፡ ኤልያስ በመዲና ባንዶች ዕገዛ ወደ ውስጥ ዘለቀ። ኤልያስ በዚያ ዐይነቱ ደብዛዛ ብርሃን ወስጥ የሚያያቸውን ትዕይንቶች ለማመን ተቸግሯል። ይህ ዐይነቱ ሕይወት ለእርሱ በጣም ሩቅ እና ሰምቶትም እንኳ የሚያውቀው አልነበረም፡፡ ለወጉ ያህል ጨርቅ ጣል የተደረገበት የሴት ገላ የወንዶች እቅፍ ውስጥ ኾነው መዚቃ እየሰሙ የሚውረገረጉ ጉብሎች ሲጋራ እንደ እጣን የሚትጎለጎለበት እና ሲጋራ ካልተጨሰ ቆሌው የማይታረቀው የሚመስለውን ምሽት መመልከት ለኤልያስ በሕልም እና በእውን መካከል እንደመቃዠት ነበር፡፡ 📌፤፨፠፨፤ ― የኤልያስ የዕንቅፋት ደንጎች ቀስ በቀስ ግን ኤልያስ ለራሱ እንግዳ በነበረው የጨለማው ዓለም ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ መኾን ጀመረ፡፡ «የባንዱ መሪ እዝራ ሙዚቃውን ከተጫወትን በኋላ በቀጥታ ወደ ቤታችን እንድሄድ ርምጃችንን ሳይቀር ለመቆጣጠር ጥረት ያደርጋል፡፡ ነገር ግን እኔ እየተደበቅኹ ማጨስ ጀመርኩ።» ይላል። ለኤልያስ የጥፋት የሚባሉት ግመታት የተጀመሩት ያኔ ነበር፣ በመድረክ ላይ የሚወራው ሙዚቃ እና የሚያቀናብረውን መዝሙር ከኢትዮጵያ የዘፈን ሙዚቃ ጋራ እንዴት አድርጎ ማጣጣም እንዳለበት ማሰብም ጀምሮ ነበር። ለመጀመሪያ ጊዜ የመሐሙድ አሕመድን «ሁሉም ይስማ» እና አንድ የጉራጊኛ ዘፈን አቀናበረ፣ ከዚያ በኋላ የቴዲ አፍሮ - «አቡጊዳ»ን ሙሉ ካሴት ሠራ፣ ኤልያስ ከመድረክ አልፎ ወደ አደባባይ እና ወደ ሕዝብ ጆሮ ሲገባ «ያሳደግኹት ልጄ እና ንብረቴ ነው።» የሚለው የፕሮቴስታንት አማኞች ጥያቄ የሚዲያዎች ትልቁ የመወያያ ርዕስ ሆኖ ነበር፡፡ ከዚያም ባሻገር በቴዲ ሥራ ላይ ስሜ አልተጠቀሰም የሚለው ኤልያስ በአደባባይ የወቅቱ ዜና ኾኖም ነበር። የፕሮቴስታንት መጽሔቶች ኤልያስን ቃለ መጠይቅ እያደረጉ «ስለምን ወደ ዓለማዊ ሙዚቃ ገባህ?» እያለ ይሞግቱታል። ስለ ድካሙ የሚከፈለው የገንዘብ ጥያቄም የርእሰ ጉዳዩ አንዱ አካል ነበር፡፡ ኤልያስ ያን ጊዜ የሰጣቸውን አብዛኞቹን ቃለ ምልልሶች «ከጉርምስና እና ከጀብደኝነት ጋራ የተያያዘ» ሲል ይገልጻቸዋል፡፡ ያኔ ለሚነሱት ጥያቄዎች ሁሉ የመሰላቸውን መልስ መስጠትን እንደ ግዴታ የሚቆጥሩበት አጋጣሚ ትክክል አለመኾኑንም ያወሳል። «ገንዘብ ያስፈልገናል የሚል ጥያቄ አስቀድሜ ሳላነሳ የገንዘብ ችግር አለ ብዬ ቤተ ክርስቲያንን መውቀስ አግባብ አልነበረም።» ይላል፡፡ ፤፨፠፨፤ ― ምዑዝ ኤልያስ ― ፤፨፠፨፤ ኤልያስ ሕይወቱን በሙዚቃ ቅንብር ባሳለፈባቸው ዓመታት ውስጥ የራሱ የኾኑ ዘመናት ነበሩት፡፡ የእነ መሐሙድ አሕመድ እና ቴዲ አፍሮ ዘመን፣ የእነ ጎሳዬ ተስፋዬ እና የእነ ይርዳው ጤናው ዘመን እንዲኹም የእነ አብነት አጎናፍር፤ የእነ ዘሪቱ ከበደ እና የእነ ኢዮብ ዘመን ብለን ልንከፍላቸው እንችላለን ይላል ሰርፀ፡፡ ለኤልያስም እነዚህ የዘመን ክፍፍሎች ይስማሙታል ዘፈኖቹን ወደ ኋላ ተመልሶ ባደመጣቸው ቁጥር የቅንብራቸው መዓዛ ዜማዎቹን የሠራባቸውን ዘመናት ያስታውሱታል። ለዜማ ትኩረት የሚሰጥባቸው ጊዜያት ነበሩት:: የትኛውንም ግጥም ከዜማው ጋራ እንዴት አድርጎ ሊያሰናስለው እንደሚችል ብቻ ያስባል፡፡ ዘፋኞቹም የመጣውን መልእክት ሳይነካባቸው ማስተላለፍ ይሻሉ፡፡ ዜማን በቅንብር ክሂሉ የሚያጣፍጠው ምዑዝ ኤልያስ ዜማውን የሚያደናቅፍ ነገር እስካልገጠመው ድረስ የግጥሞቹ ይዘት እና መልእክት ያን ያህል አያስጨንቀውም ነበር፣ አሁን ግን እንደዚያ ማሰቡን እቁሟል፣ በፈን ውስጥ የሚተላለፉ መልእክቶች የአድማጭን ብሶት የሚያጠናክሩ ያዘነውን የሚያስለቅስ፤ መለያየትን የሚያበረታቱ እና ዝሙትን እና ኃጢያትን የሚያሞካሹ መኾን የለባቸውም የሚል አቋም ላይ ደርሷል፡፡ ከዚህ መለኪያ ፈቀቅ የሚል ካለም ሌላ አቀናባሪ እንዲሠራለት ይልከዋል እንጂ በዚህ ላይ መደራደርን አይመርጥም፡፡ «ይህ አቋም ኤልያስ ከአቀናባሪነት ወደ ፕሮዲዩሰርነት ራሱን ያሸጋገረበት ነው።» ይላሉ የሙዚቃ ባለሞያዎቹ። «ራሱ ፕሮዲዩስ ያደረጋቸው የኢዮብ እና የዘሪቱ ሥራዎች ስኬታማ ሆነውለታል።» ይላል ሰርፀ።የኤልያስ ወደ ፕሮዲውሰርነት ማደግ ከዜመኝነትም ባሻገር ወደ ገጣሚነት ከፍ ከማለቱ ጋራ ይያያዛል። የኢዮብን ዐሥሩን ሥራዎች በግጥምም በዜማም የሠራው እርሱ ነው። የግጥሞቹ አብዛኞቹ ቃላት እና የመልእክት ይዘታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ያ ቀጥተኛ ተጽእኖ በኤልያስ ላይ የታየው ለማንበብ የሚመርጠው ብቸኛ መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ስለኾነ ነው። አንዳንዶች ይህ ምርጫው «ዘፈኖችን በዘፈን እና በመዝሙር መካከል የሚዋልሉ» እንዲኾኑ አድርጓቸዋል ብለው ያምናሉ። 📌........ ይቀጥላል🙌 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #fyp #አብነትአጎናፍር #እወድሻለሁ #musictube369
#husbandwifelove #baatpakki #desiwedding
🫣 #Melendi #MelendiColombia #Musica #fyp #Concierto
#viscose
@zen_rl @KC Atow. #athometwitch #zenrl #rocketleague #atow
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy