Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@duyennhe.97: Găng Tay Sport Tập Gym #duyennhe97 #gangtaytapgym
duyennhe.97
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 22 July 2026 06:01:00 GMT
1397
3
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.2MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.2MB
)
Watermark .mp4 (
5.53MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @duyennhe.97, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#nostalgia #carvibes
#viral #foryou #t_max
ውብ አለሜ 🤌🤤 ✍️ለዛለ ሰውነት ማበርቻ ፤ የትውልድ ንዝረት የዓላማ ፅናትን፣በሙዚቃ ውስጥ መስከንን፣ ማክበርን፣ልክ የሆነ የዝምታ ጨከትን፣የእውቀት ማህደርን አገብጦ ማወቅን፣በፍቅር መጠመቅን፣ ግዙፍ የሆነ በምክንያት የቆመ ዝና እና ክብር ይህ ሁሉ በአንድ ላይ አዋዶ የያዘ የዘመን ወርቅ የትውልድ ምልክት ነው የክብር ዶ/ር አርቲስት የዜማ እና ግጥም ደራሲ የ50 አመት ባለሟል እጅግ የምንወደው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ "የዝምታ ጠበሉ ለሙዚቃው መንገድ ፈውስ ሆኗል"፡፡ "ቴዲ ፍቅር ያሸንፋልን" መሬት አውርዶ የሚኖር ነው:: በተጠራንበት መንገድ ስንጓዝ ለማረምም ለመታረምም እድል ይሰጠናል፡፡ የሙያ ክብር የሚገለጠው በስነምግባር ልክ ነው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ያንን አድርጎ አሳይቶናል፡፡ ዛሬ የዓለም ዓይኖች ሁሉ ወደ ቴዲ አፍሮ "ኢቶ-ሪካ" የሙዚቃ ክሮች ላይ ቢዞሩም፡፡ ይሄኛው አልበሙ ፍፁም ከአድማጮች ልብ ገና ተደምጦ አልተጠገም እንደ መልካም ወይን እያደረ ይጎመራል እንደ ሌቦ አልበም ሁሉ አቡጊዳ አልበም ቀስ እያለ ነበር መደመጥና ሰው ልብ ውስጥ መግባት የጀመረው። በጊዜው ቴዲ ፒያኖ ባር(ቦሌ ጃፓን ፊትለፊት) ማታ ይዘፍን ነበር።ከአቡጊዳ መውጣት በፊት ቴዲ የምሽት ስራ ኮፊ ሀውስ ፣ ቡፌ ዲ ላጋር ፣ ላየን ክለብ....ይሰራ ነበር ከአፍሮ ሳውንድ ጋር።የቴዲ አቡጊዳ አልበም መደመጥ እና መነጋገሪያ ወደ መሆን ተሸጋገረ። አድናቂ ማፍራት ጀመረ አሉባልታም መጣ እንትን ላይ ፈረመ ምናምን ተባለ...ቴዲ ቴዲ...ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ ሆነ። የአቡጊዳ መለቀቅን ተከትሎ ቴዲ ከአቡጊዳ በፊት ሌቦ ብሎ የሰራውና 11 ዘፈኖችን የያዘ አነጋጋሪ አልበም በኤ አይ ቲ ሪከርድስ አሳታሚነት ተለቀቀ። የዚህ አልበም መውጣት ቴዲን እና አሳታሚዎቹን አቀያየመ። ማረጋገጫ ባይገኝም ቴዲ ይሄ አልበም በዚህ ሁኔታ እና ጊዜ መውጣቱን(ያለቀ ስራ አይደለም ግን አይመስለኝም ጥሩ አልበም ነው) እና ተገቢ ክፍያ አለማግኘቱ ቅር እንዳሰኘው ይወራ ነበር። አሳታሚዎቹ የቴዲን የአቡጊዳ አልበም ስኬት እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመቁጠር ነው ረጅም ጊዜ ካስቀመጡበት አውጥተው ለገበያ ያበቁት ነው ጉዳዩ። 📌ሌቦ አልበምን ቴዲ ያላለቀ ወይም አይመጥንም ቢልም በጣም ተወዳጅ አልበም ነው እስካሁን ይደመጣል።ይህ ውብ ጥንቅቅ ተደርጎ በታላቁ ፈለቀ ኃይሉ በኤክስፕረስ ባንድ የተሰራው በስሙ የተሰየመው በተለምዶ (ሌቦ) የተባለው ተወዳጅ አልበም 1 - ሌቦ 2 - ዋ_ዘንድሮ 3 - ቀዘብዬ 4 - ፅጌራዳ 5 - ሎምዬ 6 - ጓደኛ 7 - ሀገሬ 8 - ሸኘሁሽ 9 - ትዝብት 10 - ጉድ_ሰራችኝ 11 - ውብ_አለሜ የሚሉ ውብ ዘፈኖችን የያዘ ጣፋጭ አልበም ነው። ዛሬ እኔ ከቴዲ የሙዚቃ ባህር ጨልፌ ከዚሁ እራሱ በዜማ እና ግጥም አበጅቶት በብዙ ውዝግብ ከአቦጊዳ ቀጥሎ በ1994 ከወጣው በአዚያዜሙም ሆነ በስታይሉ ከቴዲ ሌሎች አልበሞች ለየት ከሚለው ሌቦ አልበም ላይ እጅግ ለመምረጥ ከሚከብዱት 11 ሙዚቃዎች "ውብ አለሜ"ን ጋበዝኳቹ🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ውብአለሜ #ethiopianmusic #musictube369
TG kanal 👉 BESTMEDIAUZ 🎧Qoʻshiqlar Telegramda 🔗Silka Profilda✔️ 😊Obuna boʻlib qoʻying🫵
chakdim🚬 #rek
Raphinha mogs || #raphinha #mog #foryoupage #viralvideo #viralaudio
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy