@rappel_islame65: Ô toi qui pensais faire le Hajj dans 40 ans, dis-toi que la mort peut t'arriver demain. ​Ô toi qui avais l'intention de commencer la prière pour le prochain Ramadan, dis-toi que la mort peut arriver avant Ramadan #rappels_islam #musulman

Mohamed
Mohamed
Open In TikTok:
Region: CI
Thursday 23 July 2026 11:46:40 GMT
2453
614
4
58

Music

Download

Comments

abdoulah..ibn
ابو بكر صديق :
حفظك الله يا اخي في الله
2026-07-23 16:37:19
3
bladoche.oussama
Bladoche Oussama :
on l attend inchalah
2026-07-23 16:23:35
0
user3095237276936
Tabara bâ :
❤️❤️❤️
2026-07-23 17:09:12
1
To see more videos from user @rappel_islame65, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኔ ሰዎች we all remember አይደል እውነተኛ ማንነቱንና የአባቱን ቤት ክብር ዘንግቶ፣ የዓለምን ደስታ ፍለጋ ወደ ሩቅ አገር የኮበለለው ያ የጠፋው ልጅ! የያዘውን ሁሉ አባክኖ፣ በራብና በችግር ተመትቶ፣ በአሳማዎች መካከል ተጥሎ መኖሩ የዕለት ተዕለት ሕይወቱ በሆነ ጊዜ ነበር... to his senses የተመለሰው።
የኔ ሰዎች we all remember አይደል እውነተኛ ማንነቱንና የአባቱን ቤት ክብር ዘንግቶ፣ የዓለምን ደስታ ፍለጋ ወደ ሩቅ አገር የኮበለለው ያ የጠፋው ልጅ! የያዘውን ሁሉ አባክኖ፣ በራብና በችግር ተመትቶ፣ በአሳማዎች መካከል ተጥሎ መኖሩ የዕለት ተዕለት ሕይወቱ በሆነ ጊዜ ነበር... to his senses የተመለሰው። "በአባቴ ቤት እኮ ሰራተኞች እንኳ ይተርፋቸዋል፤ እኔ ግን እዚህ በራብ ልጠፋ ነው" ብሎ ወደ አባቱ ቤት ለመመለስ ወሰነ። ገና ንስሐውን ሊናገር፣ "ልጅህ ልባል አይገባኝም" ሊል እየተለማመደ while he was still a long way off ግን... አባቱ አየው። አባቱ አልተቆጣውም፣ አልገፋውም፤ he was filled with compassion፣ እየሮጠም ሄዶ አንገቱ ላይ ወደቀ፣ ሳመው፣ አቀፈው። የሰባውን ጥጃ አርዶ፣ ምርጡን ልብስ አልብሶ፣ the ring and shoes መለሰለት። ያቺ የጠፋች ነፍስ አባቷ ጋር ስትደርስ ክብሯ ተመለሰላት፤ አረፈች:: አባቴ ሆይ እኔም እንደዚሁ የጠፋሁ ልጅህ ነኝ። ካንተ ፍቅር ርቄ፣ የዓለምን ምድረበዳ ፍለጋ ስንከራተት፣ በገዛ እጄ ሕይወቴን ሳበላሽና ስጠማ ዝም ያላልከኝ አምላክ ነህ። ዛሬም እንደዚያ ልጅ ወደ ልቤ ተመልሼ፣ በበደሌ ተጸጽቼ ወደ አንተ እመጣለሁ። "ልጅህ ልባል አይገባኝም" ብዬ ብደነግጥም፣ አንተ ግን አሁንም በሩቅ ሳለሁ with your open arms በፍቅርህ እቅፍ ልትቀበለኝ ትሮጣለህ። አባቴ ሆይ የጠፋችውን፣ የዛለችውንና የኮበለለውን ነፍሴን ፈልገህ ስለምታገኛት፣ ክብሬንና ሰላሜን ስለምትመልስልኝ አመሰግንሃለሁ። Without you, I am nothing... ካንተ እቅፍ ውጪ ሌላ መጠጊያ የለኝምና ሁልጊዜም በአንተ ቤት ውስጥ አሳርፈኝ። ተባረኩልኝ🤗

About