@fazool.ni.hoon: #onthisday

There is a hope from Allah😢
There is a hope from Allah😢
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 23 July 2026 19:29:03 GMT
3310
128
1
38

Music

Download

Comments

hassan.khan4575
Hassan Khan :
right..
2026-07-24 01:00:18
0
To see more videos from user @fazool.ni.hoon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

◤#በጋብቻ__ለሊት__የሚፈፀሙ__ተግባሮች◢ 1⃣ ባገባህበት ወቅት የምታደርገው ድንቅ ዱዓ “#አላሁመ_ኢኒ_አስአሉከ_ኸይረሃ_ወኸይረ_ማ_ጀበልተሃ_ዓለይሂ_ወአኡዙ_ቢከ_ሚን_ሸሪሃ_ወሸሪ_ማ_ጀበልተሃ_አልይሂ አሏህ ሆይ! እኔ የዝችን ሴት መልካም ጎን እና እንድታዘነብል ያመላከትካትን በጎ ነገር እጠይቀሃለሁ፤ ከተንኮሏና ካዘነበለችበት መጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ)፡፡” 2⃣፡- የሰርግህን ቀን ዉሎ ካሳለፍክ በኋላ ምሽት ላይ ሚስትህ ጋር አንድ ላይ ስትሆኑ ብቸኝነት ይሰማታል፣ ፍርሀት ይወራታል፣ሀፍረት ይሰማታልና አጫውታት፣ ዘና አድርጋት! 3⃣፡- ረከዓተይን አሰግዳት፡፡ ይህ ሶላት ባል የቤቱ አባወራና አስተዳዳሪ እንዲሁም ጠባቂ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በተጨማሪም ሁለታችሁም በዛ ለሊት ፍርሃት እንዳይሰማችሁና ለወደፊት የትዳር ህይወታችሁ መሳካት ጥሩ አስተዋፅኡ አለው፡፡ 4⃣፡- ወተት አጠጣት (ይህ ለርሷ መረጋጋትን ያደርግላታል)፡፡ረሱል(ሰለላሁ አለሂ ወሰላም ) አንድ ባል ሚስቱ ጋር ከመገናኘቱ በፊት ወተት እንዲያጠጣት መክረዋል፡፡ 5⃣፡- ራሷን(ግንባሯን) ይዘህ የሚከተለውን ዱዓ አድርግ #ቢስሚላህ_አላሁመ_ጀንኒብነ_ሸየጧነ_ወጀንኒብነ_ሸይጧኒ_ማ_ረዘቅተና በአላህ ስም! አላህ ሆይ! ሰይጣንን አርቅልን፤ያበረከትክልንን ነገርም ከሸይጧን አርቅልን)” #እርሷም ግንባርህን ይዛ ይህን ዱዓ ታሰማለች፡፡ ይህ ዱዓ ለወደፊት የትዳር ህይወታህ መቃናት፣ የምትወልዷቸው ልጆች ከሸይጧን እንዲጠበቁና መልካም ልጆች እንዲሆኑ ይረዳል፡ ፡ትዳሩ ያማረና የሰከነ እንዲሆንም ያግዛል፡፡ ይህ የተወዳጁ  #ነብያችን(ሶለላሁ አለሂ ወሰለም ) ሱና ነው፡፡ ባረከሏሁ ፊኩም

About