@monono.club: #jonz #georgef #trap #lima #vira

Monono_Fiesta
Monono_Fiesta
Open In TikTok:
Region: PE
Thursday 23 July 2026 21:35:07 GMT
8816
467
15
24

Music

Download

Comments

julianopea7
juliano Peña. :
ha cada rato? ya no avía ido para jamby?
2026-07-23 21:47:32
1
alezzandra.mamani
Alezzandra Mamani perez :
aun hay entrada?
2026-07-24 15:53:15
0
gael_oq
ᴹᴿGaEl⁰⁷모┊♣ :
cómo consigo los boletos
2026-07-23 21:42:29
0
coriscalmet
Cori's Calmet :
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 HDR
2026-07-25 05:40:03
0
dress22_00
dress22- :
grupo para box📍
2026-07-24 12:44:50
0
adrian.rivadeneyra
DRAKE MONTE😈 :
ALGUIEN PARA HACER GRUPO MÑN ZONA VIAJO SIN VER?
2026-07-25 02:34:56
0
brakjim
brakjim93 :
ubi?
2026-07-24 03:03:51
0
To see more videos from user @monono.club, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እኔም ቅኔ ልዝረፍ  (ካልታተሙ የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ግጥሞች ውስጥ አንዱ ነው)  እኔም ቅኔ ልዝረፍ - እስቲ ይመርብኝ ያፈር ግብር አሥራት - የሥጋ’ዳ አለብኝ፤  ጠኔ ሲያጥመነምን - መገን ይኼ ቅኔ - በምን ይገለጣል ስትሹ ‘እሹ!’ እያለ- የወዳጄ አበጋር -                             ቁርጮ ካንቀራጨ- መች ሃጃ ያወጣል?  በጉባዔ ቃና - ዘ አምላክዬ ቤት-                        መድረስ አቅም ቢያንሰው ልቤ ዓይኔን ካልከዳው -      በዕምነት ከከነዳው ይለያል ሰዋሰው!  ሰምና ወርቅ ፍቺ… ትርጉም ቢያሟዝዘው       የሰለጠው ላጤ - ጉድ ቢያገረዝዘው  ለአንክ-እንክ ዕንቆቅልሽ - ማን ይሰጣል አገር? “ምን ዐውቅልህ?” ቢሉት                     ርዶ ተብረክርኮ- ጉበን ላይሻገር  አዎን! እኔም ልዝረፍ ቅኔ             ከጉልበቴ መቅኔ      ይከፈት ፋይሉ - ቃል ይጥራ ዋስ ጥብቅ አንጀት እየላገ - ሆድ ሆድን ሲበላው -                                      ታጥፎ እንዳያሳብቅ  ትዕቢቴ - እንደ ጸቢቴ… ተግባሬን ሲቀድመው ያ! ክፍ መሻቴ… የሥጋ ልክፍቴ…       ቢያሳርፈኝ ብሎ… ውድቀቴን ሲያደመው  ዳግም ላንሠራራ - ልቆም ስንጠራራ -                                             ወገቤን ብቀጭም ታሞ መዳን ሳለ - ስቶ መታረሙ -                ተላቆ መጠገን ወትሮም አያስቆጭም።  ታዲያ ይኸን ቅኔ - በነፍሴ ብራና - ምናለ ባሰፍረው                     ዕድሜ ቁና ሰፍቶ በወግ እስቲሰፍረው?  መልከኛ ተመርቶት - ድልብ እያፈሰበት ድንግሉን ረባዳ                     በነጎዴ ቦዳ - በስም ቦላ ዝዬ ተለጉሜ ላዝምም - ሙሻ-ዘር አዝዬ?  ሊቀ ካህናቱ - በከንቱ፣ ውዕቱ፣ መርተው ሲነርቱ                           በብር መቋሚያ - በወርቅ ፀናፅል ደበሎ ለብሼ - ሚስጥረ ኅቡዓን - ድጓዬን ብቀጽል  “በህግ አምላክ!” ብሎ ማን ሊያቆመኝ ኑሯል? ለራሱ ሊወናይ - ዘርፎ ቢቀኝ እንጂ -           በነብሱ “ተክህኖ” ማን ማንን አስምሯል!  ዓለም ሊያወዳድር - ወረትን ቢያበድር ፍንጁስ መች ቀን ሰጠ - በ‘እሪ’ እያጓሰጠ                      ሌት ሲያሳስብ ቢያድር?  እጅ ታቹን ውሎ - ዓይንን-ዐይን በልቶት በቸነፈር ነፍሮ           እንደ ክፉ ገላ - ስም - ሙስናው ናሽሮ ምፅዋት ዋቶ - ቃቶ - ምጥ - ጠዋት ቢያበስለው በደም ተገሽሮ በእርም እንጀራ ቢገድፍ - ቅበላ እንዴት ሽሮ?  ቸርስ ምን ቸር ነበር -  አንዱን ዕጣው ገፍቶት… ቁልቁል ባያዳፋው ለማን ሰጥቶት ሊጠድቅ - አደግድጎ ሚሰግድ      እጅ ስሞ ሚቀበል - ለማኙን ቢያጠፋው  የኔ ቢጤ ነገር - ዐይን ያለው ክብር አንጂ -                            ሌላ ማን ሊያውቅለት ላማ - ሰበቅታኒ - የቃል-አብን ስቅላት?  © ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ)

About