@daniel___990: #foryou #gehgeh #CapCut

Daniel🦅🦅
Daniel🦅🦅
Open In TikTok:
Region: NG
Friday 24 July 2026 14:10:57 GMT
3007
420
3
25

Music

Download

Comments

josephenwe
oga friendzy :
mention bro
2026-07-24 15:42:57
0
mohamedsawaneh635
mohamedsawaneh@g :
my mentor
2026-07-24 17:28:06
1
lytabig
lytabig :
Mentor
2026-07-24 14:14:13
0
To see more videos from user @daniel___990, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስሁ እጠራሃለሁ ፡፡ ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ውስጥ የምገኝ ልጅህ የአንተን ማፅናናትና ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ፡፡ ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለዓለም ሁሉ የምታበር ገብርኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሃለሁ በዚህች ሰዓት ፀሎቴንና ልመናዬን ስማ፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ የምሥራች ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እንደወረድህ ዛሬም ለአዘንን ለእኛ ከሠማይ ሠረገላ ናልን፡፡ የደስታንም ቃል አሰማን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በምህረትና በይቅርታ ወደ እኛ ናልን ዓለም የጥፋት ፣ የሞት፣የክስረት፣የውድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አንተ ገን ጎስቁልናችንን የሚያነሳ ስብራታችንን የሚጠግን እንባችንን የሚያብስ የብስራት ድምፅህን አሰማን እንድንፅናናም አድርገን፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣን በንፍር ውኃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው እኛ አገልጋዮችህም በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን በላያችን ላይም በክፉ ሰዎች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን ለእውነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሰይጠንን ፈተና የምናልፍበት እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነብዩ ዳንኤል አስተምረን። እውነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰው የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን፣ ማደሪያው የሆነችው ድንግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን። በዚህ ዓለም የምሥጢረ ሥጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን ለዘላለሙ አሜን። #አሜን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #እግዚአብሔር_መልካም_ነው🙏🙏🙏 #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር

About