Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kbjbxubzhassan911:
👉☠️🇧🇷 NEYMAR JR 🇧🇷☠️👈
Open In TikTok:
Region: BD
Monday 27 July 2026 11:45:01 GMT
24
1
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.47MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.47MB
)
Watermark .mp4 (
3.78MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kbjbxubzhassan911, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ለገንዘብ ነፃነት የሚያበቁ 10 ቁልፍ መርሆችን ልንገርህ ወደ ስኬት የሚመሩህ 10 መርሆች 1. ወጭህን ተቆጣጠር (Live Below Your Means) ሀብታም መሆን ማለት ብዙ ማግኘት ማለት አይደለም—ከምታገኘው ያነሰ ማውጣት ማለት ነው። በ20ዎቹ ዕድሜህ ውስጥ የኑሮ ዘይቤህንና ወጪህን ካልተቆጣጠርክ፣ በ50ዎቹ ዕድሜህም መታገልህ አይቀሬ ነው። 2. አንድ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ክህሎትን ጠንቅቀህ ዕወቅ (Master One High-Income Skill) ኮዲንግ (ፕሮግራሚንግ)፣ የሽያጭ ክህሎት፣ ስክሪፕት መጻፍ፣ ግራፊክ ዲዛይን ፤ ፐብሊክ ስፒች፤ ከእነዚህ ውስጥ አንዱን ክህሎት መርጠህ አበልጽገው። ከፍተኛ ገቢ የሚያስገቡ ክህሎቶች ከእጅ ወደ አፍ ከሆነ የኑሮ ሁኔታ ለመውጣት ቁልፍ ናቸው። 3. በገቢ ላይ ብቻ ሳይሆን በሀብት/ንብረት ማፍራት ላይ አተኩር (Focus on Assets, Not Just Income) አንተ በቦታው ብትኖርም ባትኖርም ገንዘብህ እንዲሠራልክ በአክሲዮን፣ በሪል እስቴት ወይም በዲጂታል ምርቶች ላይ ኢንቨስት አድርግ። 4. በርካታ የገቢ አማራጮችን ፍጠር (Create Multiple Income Streams) በአንድ ገቢ ላይ ብቻ መደገፍ የለብህም። ትንሽም ብትሆን በትርፍ ሰዓትህ የምትሰራው ተጨማሪ የገቢ ማስገኛ ይኑርህ፡፡ በፋይናንስ ረገድ ጠንካራ ለመሆን የገቢ ምንጮችህን በሥራ፣ በትርፍ ሥራ (side hustle) ወይም በኢንቨስትመንት አማካኝነት ማብዛት አለብህ። 5. መጥፎ ዕዳን/ብድርን አስወግድ/ (Avoid Bad Debt) ለአላስፈላጊ የቅንጦት ዕቃዎችን ለመግዛት ብለህ መበደርህን አቁም፡፡ ብድርን ለይስሙላ ሳይሆን ሀብት ለመገንባት በስትራቴጂ ተጠቀምበት። 6. እንዴት መሸጥ እንዳለብህ መማር (Learn How to Sell) በአለማችን ላይ ያሉ ባለሃብቶች አብዛኛዎቹ ሲጀምሩ የሽያጭ ሰራተኞች ነበሩ፡፡የሽያጭ ክህሎት ለማንኛውም ሰው የግድ አስፈላጊ ነው፡፡ልብ በል በአለም ላይ ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች ቁልፍ ምስጢር ሰዎችን አሳምነው ሞያቸውን ወይም የያዙትን ምርት መሸጥ መቻላቸው ነው፡፡ ገንዘብ የሚፈሰው ማሳመንና ተጽዕኖ መፍጠር ወደሚችሉ ሰዎች ነው። ምርትን፣ አገልግሎትን ወይም ራስህን እየሸጥክ ቢሆንም፣ የሽያጭ ጥበብን ማወቅ በሕይወት ለመቀጠል ወሳኝ ነው። 7. የኢንተርኔት ተደራሽነትን መገንባት (Build an Online Presence) ኢንተርኔት የመጨረሻው ትልቅ ሀብት ማፍሪያ መሣሪያ ነው። የፈለገ ግዙፍ ድርጅት ቢኖርህ ፤ የፈለገ ተፈላጊ ምርት ቢኖርህ በኢንተርነት ተደራሽ ካላደረከው እመነኝ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከገበያ ውጭ ትሆናለህ፡፡ካለህበት አካላዊ ቦታ አልፈህ ሰፊ ደራሽነት ለመፍጠር ብሎግ፣ የዩቲዩብ ቻናል ወይም የኢ-ኮሜርስ መደብር ጀምር። 8. ዙሪያህን እድገት በሚፈልጉ ሰዎችና በስኬታማ ሰዎች ክበበው (Surround Yourself with Growth-Oriented and successful People) በማኅበራዊ ሕይወትህ ዙሪያ ያሉ ጓደኞችህ ሊያደናቅፉህ አልያም ወደ ፊት ሊያራምዱህ ይችላሉ። ጊዜህን በሐሜትና ባለህበት መርገጥ ላይ ሳይሆን፣ በዕድገትና በስኬት ላይ ካተኮሩ ሰዎች ጋር አሳልፍ። በዙሪያህ ስኬታማ ሰዎችን ደርድራቸው፡፡እነሱን በማየት ብቻ ለስኬትህ መንገድ ትከፍታለህና፡፡ 9. ጊዜህን ተቆጣጠር (Take Control of Your Time) ጊዜን በገንዘብ መለወጥ የገቢ አቅምህን ይገድበዋል። ሀብታም ሰዎች ጊዜያቸውን ነፃ የሚያደርጉላቸውን ሥርዓቶች (systems) ይዘረጋሉ ወይም ኢንቨስትመንቶችን ያደርጋሉ።ውድ ጊዜህን ለማይረባ ጥቅም አታባክን፡፡ለዚያ ነው ተቀጣሪ መሆን ማለት ለጊዜ እና ለአሰሪ ባሪያ መሆን ነው የሚባለው፡፡ 10. ሳታቋርጥ ተማር (Keep Learning) በዕውቀት ማደግህን በፍጹም አታቋርጥ። መጻሕፍትን በማንበብ፣ ገበያዎችን በማጥናትና አዳዲስ ክህሎቶችን በመቅሰም የማወቅ ጉጉትህ አይጥፋ። ቀጣይነት ያለው ትምህርት ሁልጊዜ ከሌሎች ቀድመህ እንድትገኝ ያደርግሃል። ትኩረትን ለ1 ሰከንድ እንኳ መቆጣጠር በማይቻልበት ጊዜ ይህን ጽሁፍ ትኩረት ሰጥተህና ተረጋግተህ በማንበብህ ለስኬት ያለህን ቁርጠኝነት ያሳያልና ግብህን እስከ ምታሳካው በርታ ወንድሜ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
DEFAMATION TRIAL: Court Reject's Sowore's Uncertified Document Justice Mohammed Umar Of The Federal High Court In Abuja Has Rejected An Application By The Presidential Candidate Of The African Action Congress, Omoyele Sowore, To Tender An Uncertified Court Document In His Ongoing Criminal Defamation Trial. Judicial Correspondent, Joseph Kadiri, Reports That The Case Has Been Adjourned Till July 28 For The Continuation Of The Defence. www.itvradiong.com/live YouTube: @itvradio | https://www.youtube.com/@itvradio Facebook: @ITVandRadio | https://facebook.com/itvandradio www.twitter.com/itvradiong www.instagram.com/itvradiong www.tiktok.com/@itvradiong #DefamationTrial #CourtRuling #Judiciary #OmoyeleSowore #RuleOfLaw #LegalProceedings #CourtUpdate #JusticeSystem #NigeriaNews #LegalNews #ITVNews #NewsUpdate
Aras🔥 || #aras#edit#kesfet#daha17
##لايك__explore___ ##متابعة_ليصلڪ_كل_جديد ##متنساوش_جام_وابوني♥️🇩🇿_ياك_باطل_خوتي #جادوغ❤ #تيك_توك
🔍 ℒᵒᵛᵉ ᵧₒᵤ -`♡´- #BOYNEXTDOOR #보이넥스트도어 #BND #태산 #TAESAN #오늘만_I_LOVE_YOU #오늘만_I_LOVE_YOU_Challenge
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy