@_laurenrosee1: Lip combo ❤️ @Milani Cosmetics plumping lip liner in hotshot @rhode skin lip shape in squeeze @Tower 28 Beauty lip jelly in static flow #lipcombo

lauren rose 💖
lauren rose 💖
Open In TikTok:
Region: US
Monday 27 July 2026 16:19:00 GMT
3744
81
13
0

Music

Download

Comments

tower28beauty
Tower 28 Beauty :
The perfect lip combo! Thanks for the love. 🥰
2026-07-27 17:07:39
1
milanicosmetics
Milani Cosmetics :
This lip combo is perfect. We love that our Keep It Full Plumping Lip Liner is part of your routine 🤍✨
2026-07-27 19:31:34
1
elio67789
Elio :
Ooo where’s your necklace from? :)
2026-07-27 16:31:15
1
nightbox5
Bubs :
What a beauty
2026-07-27 17:02:18
1
uloma.3
uloma ᥫ᭡ :
You’re so so beautiful omg😭💕
2026-07-27 18:18:06
1
_laurenrosee1
lauren rose 💖 :
@Mandie
2026-07-31 19:04:10
1
To see more videos from user @_laurenrosee1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍️እኒህ አባት አስተምረው ያልመለሱት መክረው ያላስተካከሉት ሰይጣንን ብቻ ነው። በርሳቸው ትምህርት ከጭነቀቱ ያልተጽናና ከኀዘኑ ያልተረጋጋ ማንም ማን የለም። ✍️አሸናፊ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እርሳቸውን ባያሰቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆን ገሞራንም በመሰልን ነበር። ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሰው እርሳቸው ካስተማሩት ትምህርት ዕለት ዕለት አንዳንድ ትምህርት ቢማር በሽተኛው ተለውጦ ጤነኛ፣ ክፉው ተለውጦ ደግ፣ ሌባው ተለውጦ ንጹሕ፣ ዘማዊው ተለውጦ ሕጋዊ፣ ኀጥኡ ተለውጦ ተነሳሒ መሆኑ አያጠራጥርም። ✍️የፈጣሪያችን መኖር የሚረጋገጠው ሁሉም እንደ ፈረስ ጆሮ እንደ ጦር ጉረሮ ተካክሎ በበደለበት በዚህ ዘመን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገበረ ኪዳንን በማስገኘቱ ነው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ  የአባ እንጦንስ ምንኩስና፣ የአባ መቃርስ ትሕትና፣ የአባ ጳውሊ ብሕትውና፣ የአባ ሚሳኤል ንጽሕና፣ የአባ አርሳንዮስ ጽሙና የሚነበብባቸው ሕያው መጽሐፈ መነኮሳት ናቸው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲበዛ አማኝ ሲበዛ ታማኝም ናቸው፤ ከዚህም በተጨማሪ  የሚኖሩትን የሚያስተምሩ የሚያስተምሩትን የሚኖሩ እውነተኛ መምህርም ናቸው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሕብረታዊ እንጂ ግላዊ ባለመሆናቸው ምክንያት የግሌ የሚሉት የባንክ አካውንት፣ ቋሚ ንብረት፣ የፌስቡክ፣ የቴሌግራም፣ የቲክቶክ፣ የዩቲዩብና በጠቅላላው የማሕበራዊ ሚዲያ ድኅረ ገጽ የሌላቸው የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን እውነተኛ አባትም ናቸው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በቆብ የወለዱ መነኮሳት፣ በሃይማኖት የወለዱ መምህራን፣ በእውቀት የወለዱ ልዩ ልዩ የትምህርት ተቋማትና በሥጋ የወለዱ እናት አባት ሊመሰገኑ የሚገባቸው የሀገርም ሆነ የቤተክርስቲያን ባለውለታዎች ናቸው። ✍️ለርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሠፈር የላቸውም፤ በሠፈር አያምኑም፤ የተለየ ዘር የላቸውም በተለየ ዘርም አያምኑም፤ በጣም ከፍ ሲል የዓለም ዝቅ ሲልም የመላዋ ኢትዮጵያ መምህር ናቸው። በተሳሳተ መንገድ ተረድተው እኒህን ታላቅ የዘመናችን በረከት የሆኑ አባት ስማቸውን የሚያጎድፉ አሠራራቸውንም የሚነቅፉ አካላት እርሳቸውን ከመንቀፍ ወጥተው ቢችሉ ቢያግዟቸው ካልቻሉ ዝም ቢሏቸው ባይ ነኝ። የልጅነት ምክሬ ነው። ✍️በሥራ እንጂ በወሬ፣ በእውነት እንጂ በትምክህት፣ በጸሎት እንጂ በጉልበት፣ በአምልኮ እግዚአብሔር እንጂ በአምልኮ ጣኦት፣ የማይመኩ እኒህ አባት መምህርነታቸው ከሐዋርያት፣  ሊቀነታቸው ከነ ዮሐንስ አፈወርቅና ከነ ቅዱስ ቄርሎስ መናኔ ዓለምነታቸው ከፍጹማን መነኮሳት፣ ጸሓፊነታቸው ከመንፈሳውያን ደራስያን ያመሳስላቸዋል።          ✍️ ለምን ይህ ተጻፈ፦ ሰሞኑን በቅዱስ ሲኖዶስ ለጵጵስና ታጭተዋል የሚል ዜና በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቻለሁ፤ ነገሩ መልካም ነው ምክንያቱም ለእርሳቸው ያልተገባ ጵጵስና ለማን ሊገባ ይችላል? በፍጹም። ነገር ግን እንደ ቀድሞው አትሮንስ ዘርግቶ ጉባኤ አስፍቶ ደቀመዛሙርትን አብዝቶ፣ ሕዝብ ሰብስቦ ማስተማሩና ብዙ አቅዶ መሥራቱ ላይገኝ ስለሚችል ነገሩ ያስፈራኛል፤ ሆኖም ግን እርሳቸውም ሆነ የትምህርት አባታቸው ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ ሐዲስ ወደዚህ የጵጵስና መዓርግ ከመጡ መዓርገ ክህነቱ ወደ ቀደመው ልዕልና ይመለሳል የሚል ተስፋ አለኝ። አምላከ አበው ቅዱስ እግዚአብሔር የወደደውን ያድርግ።
✍️እኒህ አባት አስተምረው ያልመለሱት መክረው ያላስተካከሉት ሰይጣንን ብቻ ነው። በርሳቸው ትምህርት ከጭነቀቱ ያልተጽናና ከኀዘኑ ያልተረጋጋ ማንም ማን የለም። ✍️አሸናፊ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እርሳቸውን ባያሰቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆን ገሞራንም በመሰልን ነበር። ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሰው እርሳቸው ካስተማሩት ትምህርት ዕለት ዕለት አንዳንድ ትምህርት ቢማር በሽተኛው ተለውጦ ጤነኛ፣ ክፉው ተለውጦ ደግ፣ ሌባው ተለውጦ ንጹሕ፣ ዘማዊው ተለውጦ ሕጋዊ፣ ኀጥኡ ተለውጦ ተነሳሒ መሆኑ አያጠራጥርም። ✍️የፈጣሪያችን መኖር የሚረጋገጠው ሁሉም እንደ ፈረስ ጆሮ እንደ ጦር ጉረሮ ተካክሎ በበደለበት በዚህ ዘመን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገበረ ኪዳንን በማስገኘቱ ነው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ  የአባ እንጦንስ ምንኩስና፣ የአባ መቃርስ ትሕትና፣ የአባ ጳውሊ ብሕትውና፣ የአባ ሚሳኤል ንጽሕና፣ የአባ አርሳንዮስ ጽሙና የሚነበብባቸው ሕያው መጽሐፈ መነኮሳት ናቸው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲበዛ አማኝ ሲበዛ ታማኝም ናቸው፤ ከዚህም በተጨማሪ  የሚኖሩትን የሚያስተምሩ የሚያስተምሩትን የሚኖሩ እውነተኛ መምህርም ናቸው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሕብረታዊ እንጂ ግላዊ ባለመሆናቸው ምክንያት የግሌ የሚሉት የባንክ አካውንት፣ ቋሚ ንብረት፣ የፌስቡክ፣ የቴሌግራም፣ የቲክቶክ፣ የዩቲዩብና በጠቅላላው የማሕበራዊ ሚዲያ ድኅረ ገጽ የሌላቸው የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን እውነተኛ አባትም ናቸው። ✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በቆብ የወለዱ መነኮሳት፣ በሃይማኖት የወለዱ መምህራን፣ በእውቀት የወለዱ ልዩ ልዩ የትምህርት ተቋማትና በሥጋ የወለዱ እናት አባት ሊመሰገኑ የሚገባቸው የሀገርም ሆነ የቤተክርስቲያን ባለውለታዎች ናቸው። ✍️ለርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሠፈር የላቸውም፤ በሠፈር አያምኑም፤ የተለየ ዘር የላቸውም በተለየ ዘርም አያምኑም፤ በጣም ከፍ ሲል የዓለም ዝቅ ሲልም የመላዋ ኢትዮጵያ መምህር ናቸው። በተሳሳተ መንገድ ተረድተው እኒህን ታላቅ የዘመናችን በረከት የሆኑ አባት ስማቸውን የሚያጎድፉ አሠራራቸውንም የሚነቅፉ አካላት እርሳቸውን ከመንቀፍ ወጥተው ቢችሉ ቢያግዟቸው ካልቻሉ ዝም ቢሏቸው ባይ ነኝ። የልጅነት ምክሬ ነው። ✍️በሥራ እንጂ በወሬ፣ በእውነት እንጂ በትምክህት፣ በጸሎት እንጂ በጉልበት፣ በአምልኮ እግዚአብሔር እንጂ በአምልኮ ጣኦት፣ የማይመኩ እኒህ አባት መምህርነታቸው ከሐዋርያት፣  ሊቀነታቸው ከነ ዮሐንስ አፈወርቅና ከነ ቅዱስ ቄርሎስ መናኔ ዓለምነታቸው ከፍጹማን መነኮሳት፣ ጸሓፊነታቸው ከመንፈሳውያን ደራስያን ያመሳስላቸዋል።          ✍️ ለምን ይህ ተጻፈ፦ ሰሞኑን በቅዱስ ሲኖዶስ ለጵጵስና ታጭተዋል የሚል ዜና በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቻለሁ፤ ነገሩ መልካም ነው ምክንያቱም ለእርሳቸው ያልተገባ ጵጵስና ለማን ሊገባ ይችላል? በፍጹም። ነገር ግን እንደ ቀድሞው አትሮንስ ዘርግቶ ጉባኤ አስፍቶ ደቀመዛሙርትን አብዝቶ፣ ሕዝብ ሰብስቦ ማስተማሩና ብዙ አቅዶ መሥራቱ ላይገኝ ስለሚችል ነገሩ ያስፈራኛል፤ ሆኖም ግን እርሳቸውም ሆነ የትምህርት አባታቸው ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ ሐዲስ ወደዚህ የጵጵስና መዓርግ ከመጡ መዓርገ ክህነቱ ወደ ቀደመው ልዕልና ይመለሳል የሚል ተስፋ አለኝ። አምላከ አበው ቅዱስ እግዚአብሔር የወደደውን ያድርግ። "ከብቸኛው ዕንቍ የተገኘ ብቸኛው እንቍ" 👉ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም የአራቱ ጉባኤያት ምሥክር ጉባኤ ቤት መምህር 🥰

About