@gri1r:

أغــسطس
أغــسطس
Open In TikTok:
Region: IQ
Monday 27 July 2026 22:13:35 GMT
103
11
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gri1r, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የፖለቲካ መሪዎች የሥልጣን ዘመን ሊገደብ ነው‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን ባቀረበበት ወቅት ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በአሁኑ ወቅት እየተደረገ ያለው አገራዊ ምክክር ዋነኛ ዓላማ በሕገ መንግሥቱ ላይ ያለ ማብቂያ የተቀመጠውን የአገሪቱን መሪ የሥልጣን ዘመን
የፖለቲካ መሪዎች የሥልጣን ዘመን ሊገደብ ነው‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን ባቀረበበት ወቅት ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በአሁኑ ወቅት እየተደረገ ያለው አገራዊ ምክክር ዋነኛ ዓላማ በሕገ መንግሥቱ ላይ ያለ ማብቂያ የተቀመጠውን የአገሪቱን መሪ የሥልጣን ዘመን "ለመገደብ" መሆኑን ይፋ አድርገዋል። እንደ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት የሥልጣን ዘመንን ለማራዘም ሳይሆን፣ በተቃራኒው ገደብ በማበጀት ረገድ መንግሥታቸው ታሪካዊና ስር ነቀል የሪፎርም ተነሳሽነት መውሰዱን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት "ሥልጣኑ በሕግ ተገድቦ" ሕገ መንግሥት እንዲሻሻል በሩን በከፈተበት ሁኔታ፣ በአገራዊ ምክክሩ "አንወያይም" ያሉ የፖለቲካ አካላትን ክፉኛ ተችተዋል። "የፖለቲካና የሥልጣን ፍላጎት ያላቸው አካላት ለውይይት ፈቃደኛ ካልሆኑ ለምን ፖለቲካ ውስጥ መግባት ፈለጉ?" ሲሉ የጠየቁት ዐቢይ፤ መንግሥት ኮሚሽኑ የሚያቀርባቸውን ምክረ ሐሳቦች ተቀብሎ መሬት ለማውረድና ለማሻሻል ሙሉ ዝግጁነት እንዳለው በድጋሚ አረጋግጠዋል። በሌላ በኩል፣ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ባቀረበው ሪፖርት መሠረት በአገሪቱ 93 በመቶ የሚሆኑትን ማለትም በ1,234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብና ልየታ ማከናወኑን አስታውቋል። በጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ውስጥ በቀጥታ ማካሄድ ባይችልም፣ በአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የትግራይ ተወላጆችን በማሳተፍ ሂደቱን ማካሄዱን ገልጾ፤ በቀጣይ የአገራዊ ምክክር ጉባኤዎችን ለማካሄድና ምክረ ሐሳቦችን ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #viralvideo #foryou #breakingnews #foryoupage #foryou

About