@realsigmax7: A Brother's Simple Act Of Kindness Touched Millions 🥺❤️ #foryoupage❤️❤️ #realsigma #respect #viral #fyp

𝐒𝐢𝐠𝐦𝐚 乂
𝐒𝐢𝐠𝐦𝐚 乂
Open In TikTok:
Region: KE
Tuesday 28 July 2026 20:42:23 GMT
7123
464
17
12

Music

Download

Comments

binhahemjr
@mahadihashemjr :
😊😊☺️nice brother
2026-07-28 20:49:13
0
jlia.mirand
Júlia Mirand@ :
Que bom 🥰🥰🥰
2026-07-28 20:57:32
0
kingsmoker31
KING🤴... G🤫 :
2026-07-28 20:51:02
0
tiktok.comamewuga
tiktok.com/@amewuga88 :
🥺
2026-07-28 20:48:17
0
icko.zboznuje.evi
Icko Zboznuje Evicku :
🙏🙏🙏
2026-08-01 07:37:37
0
wiiiilbmb
MK MUSIC 🎵 :
😳😳😳
2026-07-29 16:11:42
0
hamdanktk102
Hamdanktk :
❤️❤️❤️
2026-07-29 07:41:15
0
user94663490702781
Pop henock😎✌️ :
🥹🥹🥹🥹🥹😔
2026-07-28 20:49:01
0
bienvenumbadinga
bienvenumbadinga :
🥰🥰🤧🤧🥺🥺😭😭
2026-07-28 20:48:15
0
woodson.bazni6
woodson Bazni :
💔💔💔
2026-08-03 01:03:24
0
To see more videos from user @realsigmax7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#creatorsearchinsight #በጻድቃኔ ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 27/11/2018 ዓ/ም  በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና...  የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ መሪር ኀዘን ተሰምቶናል ።  ቀን ፳፯/፲፩/፳፻ ፲፰ዓም ጻድቃኔ ማርያም ገዳም !!! በጌታ የሚሞቱ ብፁዓን ናቸው ። ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸው ይከተላቸዋልና ። ራዕ ፲፫ ÷ ፲፬ ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ የዝናብ መዝነብና የመባርቅት ድምፅ በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ በድንገት በመከሰቱ ለጸበል ....  ለሱባኤና ለመሳለም ከአራቱም አቅጣጫ በተሰበሰቡ በጻድቃኔ ማርያም ልጆችና ወዳጆች ላይ እጅግ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ኀዘን በመድረሱ ከፍተኛ ኀዘን ተሰምቶናል ።  በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ድንገተኛ አደጋም የ14 ወገኖቻችን ሕይወት ሲያልፍ በ3 ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት በሁለት ወገኖቻችን ላይ መለስተኛ ጉዳት ደርሶብን በከፍተኛ የመርዶ ኀዘን ውስጥ እንገኛለን ። በዚህ ሰኣት የሀገረ ስብከታችን ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀሌምንጦስ በስፍራው በመገኘት ለሞቱ ወገኖቻችን ጸሎተ ፍትሐት ለተጎዱት ጸሎት ላዘኑ ወገኖቻችን የማጽናኛ ትምህርተ ወንጌልና አባታዊ ቃለ በረከት በመስጠት ላይ ይገኛሉ ። በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ መርዶ ሀገረ ስብከታችን የተሰማውን ጥልቅና መሪር ኀዘን እየገለጽን እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱ ወገኖቻችን እረፍተ ነፍስን ለተጎዱት ፈውስን ላዘኑት መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ ከዕንባ ጭምር ጋር ከልባችን  እንመኛለን ።  #RIP Via፦ የአዲስአበባ ሀገረስብከት ሚዲያ አገልግሎት            ግዮን ማለዳ#ኃላፊነት_ትልቅ_አደራ_ነው። #ምሥራቅ_አርሲ_የባለ_ማዕተቦች_ቄራ።

About