@pillar_acct: #ግብር #pillar_tax_accounting_works

PILLAR  Acct
PILLAR Acct
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 16:29:59 GMT
251625
16103
416
4976

Music

Download

Comments

h.m.j120
H.M.j :
ትክክል እኮ ነው ግብር የለም ዘረፋ እንጂ
2026-07-31 07:37:57
268
hareg.27.fam
Hareg 27 fam :
ጣልያንስ ከዚህ በላይ ምን ያረገን ነበር😳😳
2026-07-30 19:56:52
461
haileysus19
ኃይለኢየሱስ አየለ የማርያም ልጅ-21 :
ደንቁረው አደናቆሩን እኮ
2026-07-29 18:08:08
567
ayele.tefera3
Ayele Tefera :
ባለሙያውን እንስማ ወይስ መሪውን ግራ ገባን
2026-07-30 05:29:48
76
derejemoges1m
Dereje Shewa :
ሰውየው የሚላት ኢትዮጵያ እኛ አናውቃትም!
2026-07-30 18:34:48
105
belayanley0
belay anley :
እግዚአብሔር ድምህን የማልሰማበት ሀገር የት ልሂድ
2026-07-30 04:46:27
57
tekalignalemu676
Tekalign Alemu :
10Q! very much🥰🥰🥰🥰🥰 ያለውን እውነታ ተናግሮ ውሸትና ግፍን እንዲህ ማጋለጥ ሙያዊ ግዴታ ነው።❤❤❤
2026-07-30 15:24:17
158
popiiii312
muna kedir :
እኛ ስለኬንያ ምን አገባን ለምን ያመሳስለናል
2026-07-30 12:49:08
62
newtiktokclreat0
abdi :
ወደ ፈጣሪ መመለስ አለብን ሁላችንም እኔ ነን ጥፋተኛ እንበል
2026-07-30 15:05:30
22
abush.yonas
Abush Yonas :
😁😁😁😁😁😁😳
2026-08-01 11:00:58
1
.yeshua84
: יֵשׁוּעַ (Yeshua) :
ጠቅላዩ የተናገሩት ትክክል ነዉ ቀብር እጅ ግብር አደለም ሊሉን ነዉ የፈለጉ ለምንድነዉ መረዳት የሚያቅታቹ
2026-07-31 15:10:46
17
user9784532386853
@ermi :
እረ ምን ይሻላል ጎበዝ
2026-07-30 05:02:54
26
biruk21yemariyam
biruk :
ቀልድብን አጨብጭበን ተቀብለን አጨብጭበን ጭጭ ፀጥ ብለናል ለፈጣሪ ሰተናል
2026-08-01 16:07:07
6
tensae149
@tensae :
የሚገርመኝ አንዳንድ ምሳሌዎች ጎረቤት ሀገር ከተጠቀሰ ሰላምስ ለምን መሆን ሳሌ አይሆንም ? ሰው መኖር አቅቶታል ይሄንንም ከጎረቤት ሀገር ጋር አስተያየው
2026-08-01 08:18:09
7
erdwetr
abcd :
እኛ ግብር ብቻ ነው እንዴ እምንከፍለው ደም እና አጥንት እየከፈልን እኮ ነው
2026-07-31 11:13:58
8
taahaman
𝗧𝗔𝗛𝗔 𝗣𝗥𝗢. 🇴 :
ሁለቱም የተለያየ ሀገር ነው እንዴ ሚኖሩት😁
2026-07-30 11:53:20
19
yemesrach.yenager
yedane yemesker :
እውነት ነው።ግብር ሳይሆን ዝርፊያ ነው ያለው።
2026-07-30 19:18:58
7
user2511478100457
user2511478100457 :
ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖር የፈለገ በተከፈለ
2026-07-30 15:40:58
6
niko25798
niko :
እንደ ተቀለደብን አንቀርም የጊዜ ጉዳይ ነዉ ምነዉ መሪ ባለንኩ ትላለክ
2026-08-02 20:23:20
3
eslamanwassie
sela :
wodaki yehon Meri
2026-08-02 17:05:22
2
kukakasu
kuka :
የማንን እንመን በማስረጃ አሳዩን?🙏
2026-07-31 14:02:05
3
tessemaabebe00
tessemaabebe00 :
Why comparison? See our status and economic development.
2026-07-31 06:46:46
2
who_care2405
Who care :
2026-07-30 21:02:57
1
dalgie.demie
dalgie demie :
የማወቅ ችግር ያለበት ዋሾ እየመራን ነው።
2026-07-31 04:10:46
4
moaddis
Mo :
who will prepare our GDP? this is the main reason and problem personal i don't trust our GDP is correct.
2026-07-30 18:04:08
0
To see more videos from user @pillar_acct, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About