Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mariaaazx0:
MARIA EDUARDA🐦🔥
Open In TikTok:
Region: BR
Wednesday 29 July 2026 23:26:57 GMT
62518
8995
31
299
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.08MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.83MB
)
Watermark .mp4 (
2.86MB
)
Music .mp3
Comments
mciguinhoct :
Não é cuida do pet 2 em fml é “ GRWM “ 😘
2026-07-31 16:21:53
2
Dj Alladin :
GRWM
2026-07-30 05:49:09
37
Ketlyn Regauer643 :
Amiga se é muito linda!
2026-07-29 23:31:54
10
maia愛 :
é pedir muito uma dessa na minha vida?? era só felicidade
2026-07-30 00:50:09
2
Ⓜ️ANOEL ALMEIDA :
2026-07-30 01:47:37
1
ester :
linda
2026-08-04 20:45:17
1
Emi 🤓 :
Ela dublando a música
2026-07-30 03:06:56
1
To see more videos from user @mariaaazx0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@𝓨𝓸𝓾𝓼𝓮𝓯 اخويا
አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን። " width="135" height="240">
#ነገረ_ምስለ_ፍቁር_ወልዳ (የስዕሉ ትርጉም) "ነገረ ምስለ ፍቁር ወልዳ" ማለታችን ጌታችን እንዳቀፈች በሚታየው በእመቤታችን ስዕል ዙሪያ ያሉትን ምስጢራት የሚያብራራ ጽሕፈት ስለሆነ ነው! ይህም በእመቤታችን ምስለ ፍቁር ወልዳ ዙሪያ ያሉትን ምስጢራት ሁላችንም እንድንረዳው ስለሚየስችለን፣ ይህን ታሳቢ በማድረግ በማሳጠር በአጭር አማርኛ የተጻፈ እና ሌሎች ትርጓሜዎችም ያሉት መሆኑን አንባቢው ያስተውል!! በተጨማሪም ለአረዳድ ያመች ዘንድ በስዕሉ ላይ ቀስትን ከቀስት ለይቶ መመልከት ተገቢ ነው! #ሀ✥ > አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን።
Mmmmhmmmmm🫦. I only wear my hair straight like once a year lol. #CapCut
#لحظة ادراك ان الدراسة هتبدأ#
#فري_فاير #اكسبلور
goats🐐 #lestappen #edit #f1 #fup #maxverstappen #charlesleclerc #ferrari #redbull #goats #winner
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy