@ferr.rodrigues: Mais roupinhas de frio 🧣🧤🧦 Basta baixar o app da SHEIN para pesquisar e seguir: 【Cozy Pixies,Playful Pals,Emery Rose Kids】para ver mais roupa da moda de CRIANÇAS & BEBÊS! 😊 Não se esqueça de usar meu código de cupom: XA3ferrrodrigues3906 @SHEIN @SHEIN Brasil #SHEINtrends #SHEINKIDS #ad

Fernanda Rodrigues
Fernanda Rodrigues
Open In TikTok:
Region: BR
Saturday 01 August 2026 18:36:45 GMT
1685
80
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ferr.rodrigues, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​አንድ አዛውንት መካሪ ነበሩ። አንድ ቀን አንድ ወጣት ቀርቦ እንዲህ አላቸው? አባቴ፣ በህይወቴ ብዙ ሰው አፈቀርኩ ብዙም ሰዉ አፈቀሩኝ። ግን የትኛው እንደሚበልጥ አላውቅም። ማፍቀር የውስጥ ሰላሜን ያናጋል መፈቀር ደግሞ የራሴን ማንነት ያሳጣኛል። የቱ ነው የሚበልጠው? ​አዛውንቱ ፈገግ ብለው እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ ​ልጄ አንድ ቀን አንድ ወፍ ነበረች። ወፏ በየቀኑ በዛፍ ላይ ትቀመጥና በልቧ ፍቅርን ትሸከም ነበር። ትወዳለች ታፈቅራለች። መላው ደን የእርሷን ፍቅር ይሰማው ነበር።  ነገር ግን ወፏ በምትወዳቸው ሰዎች መወደድ ስትፈልግ ስትጎዳ እና ስትናፍቅ ልቧ ይደክም ነበር። ​አንድ ቀን ግን አንዲት አስተዋይ ንስር እንዲህ አለቻት አንቺ የምትኖሪው ለሰው ፍቅር ከሆነ፣ ሰው ሲቀይር አንቺም ትቀያሪያለሽ። ግን የምትኖሪው ለራሱ ለፍቅር (ለማፍቀር አቅምሽ) ከሆነ ማንም ቢወድሽም ባይወድሽም አንቺ ውስጥሽ ህያው ነው። ​ወጣቱ ግራ ተጋባ? አዛውንቱ ቀጠሉ🥺 ​ማፍቀር የሚጀምረው ከአንተ ነው። መፈቀር ግን በሌላ ሰው እጅ ነው። አንተ መቆጣጠር የምትችለው ማፍቀርህን ብቻ ነው። ማፍቀርን እንደ ግዴታ ሳይሆን እንደ አቅም ስትመለከተው የመፈቀር ጥያቄ ብዙም አያስጨንቅህም። ምክንያቱም ያፈቀረ ልብ መፈቀርን እንደ ስጦታ ይቀበላል እንጂ እንደ መስፈርት አያስቀምጠውም።
​አንድ አዛውንት መካሪ ነበሩ። አንድ ቀን አንድ ወጣት ቀርቦ እንዲህ አላቸው? አባቴ፣ በህይወቴ ብዙ ሰው አፈቀርኩ ብዙም ሰዉ አፈቀሩኝ። ግን የትኛው እንደሚበልጥ አላውቅም። ማፍቀር የውስጥ ሰላሜን ያናጋል መፈቀር ደግሞ የራሴን ማንነት ያሳጣኛል። የቱ ነው የሚበልጠው? ​አዛውንቱ ፈገግ ብለው እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ ​ልጄ አንድ ቀን አንድ ወፍ ነበረች። ወፏ በየቀኑ በዛፍ ላይ ትቀመጥና በልቧ ፍቅርን ትሸከም ነበር። ትወዳለች ታፈቅራለች። መላው ደን የእርሷን ፍቅር ይሰማው ነበር። ነገር ግን ወፏ በምትወዳቸው ሰዎች መወደድ ስትፈልግ ስትጎዳ እና ስትናፍቅ ልቧ ይደክም ነበር። ​አንድ ቀን ግን አንዲት አስተዋይ ንስር እንዲህ አለቻት አንቺ የምትኖሪው ለሰው ፍቅር ከሆነ፣ ሰው ሲቀይር አንቺም ትቀያሪያለሽ። ግን የምትኖሪው ለራሱ ለፍቅር (ለማፍቀር አቅምሽ) ከሆነ ማንም ቢወድሽም ባይወድሽም አንቺ ውስጥሽ ህያው ነው። ​ወጣቱ ግራ ተጋባ? አዛውንቱ ቀጠሉ🥺 ​ማፍቀር የሚጀምረው ከአንተ ነው። መፈቀር ግን በሌላ ሰው እጅ ነው። አንተ መቆጣጠር የምትችለው ማፍቀርህን ብቻ ነው። ማፍቀርን እንደ ግዴታ ሳይሆን እንደ አቅም ስትመለከተው የመፈቀር ጥያቄ ብዙም አያስጨንቅህም። ምክንያቱም ያፈቀረ ልብ መፈቀርን እንደ ስጦታ ይቀበላል እንጂ እንደ መስፈርት አያስቀምጠውም።" ​ታሪኩ የሚሰጠን ቁምነገር ምንድን ይመስላችኃል ?

About