@universoneiff: #foryou #nlinfluencer #andersonneiff #foryou #atlinfluencer

universoneiff
universoneiff
Open In TikTok:
Region: BR
Sunday 02 August 2026 17:51:47 GMT
169116
25953
61
2959

Music

Download

Comments

ayll.7
_y :
Eu uso pra tudo pq não sei viver nesse mundo 🤣
2026-08-03 18:07:58
193
rm.sanntos
Maah7 🐈‍⬛ :
Amo usar chatgpt
2026-08-04 10:19:42
1
taii_diias2
Taii dias :
Eu todo dia com o chat KKKKJKKKKKKKKKKKKKKK
2026-08-03 10:22:14
57
isabelly.vitoria326
Isabelly Vitoria :
O meu já tá de saco cheio de mim
2026-08-04 16:41:36
4
user857784226
Elaine Castro :
🤣🤣🤣
2026-08-03 06:46:26
10
juliaapaty
Paty 🎀🪩 :
Oxe, o robô é meu conselheiro, meus amigos não aguentam minhas loucuras mais não 😂
2026-08-04 16:44:17
3
crislane_oficial7
crislane :
"eu mandando prints pro chat, perguntando sir eu me humilhei" kskskskskks
2026-08-06 00:29:36
0
beb5397
vivi :
kkkkkk ele vai me enlouquecer kkkk
2026-08-05 15:26:57
0
To see more videos from user @universoneiff, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🛑🫑 የጉበት በሽታ እንዳለብን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች! | 13 Symptoms of Liver Disease! 🦠  ጉበታችን በሰውነታችን ውስጥ መርዛማ ነገሮችን ማስወገድ፣ ለምግብ መፈጨት የሚረዳውን ሀሞት (Bile) ማምረት፣ እና ሌሎችንም በመቶዎች የሚቆጠሩ ወሳኝ ተግባራትን ያከናውናል።  ይሁን እንጂ አብዛኛዎቹ የጉበት በሽታዎች በሂደትና ቀስ በቀስ የሚመጡ በመሆናቸው፤ ጉበታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እስኪደርስ ድረስ ምልክቶቹ ላይታዩ ይችላሉ ✅🫑 ልናውቃቸው የሚገቡ 13 የጉበት ህመም ምልክቶች! | 13 Symptoms of Liver Disease You Should Know! 🦠 ―――――――――――――――――――――――――― 👉👉 ለራሳችንም ሆነ ለምንወደው ሰው ጤንነት ስንል ማወቅ የሚገቡን 13 የጉበት ህመም ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፦ 1️⃣. የተለያዩ በሽታዎች፣ ግን ተመሳሳይ ምልክቶች! | Different Diseases, Similar Symptoms! በአጠቃላይ ከ100 (ከመቶ) በላይ የተለያዩ የጉበት በሽታዎች አሉ።  ለእነዚህ በሽታዎች መከሰት ምክንያቶቹ ወይም መንስኤዎቹ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ለምሳሌ፦ 🍋 የቫይረስ ወይም የባክቴሪያ ኢንፌክሽን 🍏 የአልኮል መጠጥ ከመጠን በላይ መውሰድ 🍊 አንዳንድ መድኃኒቶች  🍅 ህገ-ወጥ ወይም (አደንዘዥ) ዕጾች 🍈 መርዛማ ንጥረ-ነገሮች 🥭 ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና 🍎 የጉበት ካንሰር ይጠቀሳሉ።  በሽታዎቹ እና መንስኤዎቻቸው የተለያዩ ቢሆኑም፤ አብዛኛዎቹ የጉበት ህመሞች ጉበትን የሚጎዱበት መንገድ ተመሳሳይ ነው።  በዚህም ምክንያት የሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ይመሳሰላሉ። 2️⃣. ድንገተኛ (Acute) እና የቆየ ወይም ሥር የሰደደ (Chronic) የጉበት ጉዳት! | Acute vs. Chronic! አንዳንድ ጊዜ የጉበት ጉዳት ወይም ሙሉ በሙሉ ሥራ ማቆም እና ተያያዥ ምልክቶች “በድንገት” (ፈጣን በሆነ መንገድ) ሊከሰቱ ይችላሉ።  ይህ የሚሆነው ለምሳሌ፦ የአሲታሚኖፊን (Acetaminophen) መድኃኒትን ወይም ሌሎች የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን ከልክ በላይ ሲወሰዱ፣ አንዳንድ የባህል መድኃኒቶች፣ ቫይረሶች፣ እና የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም ራሱን በራሱ የሚያጠቃበት (Autoimmune) በሽታ ሲኖር ነው።  ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ የጉበት በሽታ እና የጉበት ስራ ማቆም “ሥር የሰደደ” ወይም “ክሮኒክ” ነው።  ይህም ማለት በሂደት፣ ረጅም ጊዜ ወስዶ ጉበትን ቀስ በቀስ እየጎዳ የሚመጣ በመሆኑ ምልክቶቹም ቀስ እያሉ ይታያሉ። 3️⃣. የመጀመሪያ ደረጃ ምልክቶች! | Early Liver Disease Symptoms የመጀመሪያ ደረጃ ምልክቶችን ላናስተውላቸው እንችላለን።  ብናስተውላቸው እንኳ ምልክቶቹ ከምን እንደመጡ ለማወቅ ይከብዳል።  ምክንያቱም የመጀመሪያዎቹ የጉበት ህመም ምልክቶች ግልጽ ያልሆኑና ከተራ ህመም ጋር የሚመሳሰሉ ናቸው። ለምሳሌ፦  🍓 የሆድ ህመም 🍓 የምግብ ፍላጎት መዘጋት ወይም መቀነስ 🍓 ከፍተኛ የድካም ስሜት ወይም የጉልበት (አቅም) ማጣት 🍓 ተቅማጥ። በቃ ዝም ብሎ ሰውነታችንን ህመም ህመም ሊለው ይችላል፤ ግን ለምን እንደሆነና ምክንያቱን በግልጽ ላናውቅ እንችላለን። 4️⃣. የቆዳ ወይም የዓይን ቢጫ መሆን (ጃውንዲስ)! | Yellow Skin or Eyes (Jaundice) ጉበታችን ይበልጥ እየተጎዳ ሲሄድ ግልጽ የሆኑ ምልክቶችን ማየት እንጀምራለን።  ቆዳችን እንዲሁም የዓይናችን ነጩ ክፍል ቢጫ ሊሆን ይችላል።  ዶክተሮች ይህንን
🛑🫑 የጉበት በሽታ እንዳለብን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች! | 13 Symptoms of Liver Disease! 🦠 ጉበታችን በሰውነታችን ውስጥ መርዛማ ነገሮችን ማስወገድ፣ ለምግብ መፈጨት የሚረዳውን ሀሞት (Bile) ማምረት፣ እና ሌሎችንም በመቶዎች የሚቆጠሩ ወሳኝ ተግባራትን ያከናውናል። ይሁን እንጂ አብዛኛዎቹ የጉበት በሽታዎች በሂደትና ቀስ በቀስ የሚመጡ በመሆናቸው፤ ጉበታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እስኪደርስ ድረስ ምልክቶቹ ላይታዩ ይችላሉ ✅🫑 ልናውቃቸው የሚገቡ 13 የጉበት ህመም ምልክቶች! | 13 Symptoms of Liver Disease You Should Know! 🦠 ―――――――――――――――――――――――――― 👉👉 ለራሳችንም ሆነ ለምንወደው ሰው ጤንነት ስንል ማወቅ የሚገቡን 13 የጉበት ህመም ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፦ 1️⃣. የተለያዩ በሽታዎች፣ ግን ተመሳሳይ ምልክቶች! | Different Diseases, Similar Symptoms! በአጠቃላይ ከ100 (ከመቶ) በላይ የተለያዩ የጉበት በሽታዎች አሉ። ለእነዚህ በሽታዎች መከሰት ምክንያቶቹ ወይም መንስኤዎቹ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ለምሳሌ፦ 🍋 የቫይረስ ወይም የባክቴሪያ ኢንፌክሽን 🍏 የአልኮል መጠጥ ከመጠን በላይ መውሰድ 🍊 አንዳንድ መድኃኒቶች 🍅 ህገ-ወጥ ወይም (አደንዘዥ) ዕጾች 🍈 መርዛማ ንጥረ-ነገሮች 🥭 ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና 🍎 የጉበት ካንሰር ይጠቀሳሉ። በሽታዎቹ እና መንስኤዎቻቸው የተለያዩ ቢሆኑም፤ አብዛኛዎቹ የጉበት ህመሞች ጉበትን የሚጎዱበት መንገድ ተመሳሳይ ነው። በዚህም ምክንያት የሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ይመሳሰላሉ። 2️⃣. ድንገተኛ (Acute) እና የቆየ ወይም ሥር የሰደደ (Chronic) የጉበት ጉዳት! | Acute vs. Chronic! አንዳንድ ጊዜ የጉበት ጉዳት ወይም ሙሉ በሙሉ ሥራ ማቆም እና ተያያዥ ምልክቶች “በድንገት” (ፈጣን በሆነ መንገድ) ሊከሰቱ ይችላሉ። ይህ የሚሆነው ለምሳሌ፦ የአሲታሚኖፊን (Acetaminophen) መድኃኒትን ወይም ሌሎች የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን ከልክ በላይ ሲወሰዱ፣ አንዳንድ የባህል መድኃኒቶች፣ ቫይረሶች፣ እና የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም ራሱን በራሱ የሚያጠቃበት (Autoimmune) በሽታ ሲኖር ነው። ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ የጉበት በሽታ እና የጉበት ስራ ማቆም “ሥር የሰደደ” ወይም “ክሮኒክ” ነው። ይህም ማለት በሂደት፣ ረጅም ጊዜ ወስዶ ጉበትን ቀስ በቀስ እየጎዳ የሚመጣ በመሆኑ ምልክቶቹም ቀስ እያሉ ይታያሉ። 3️⃣. የመጀመሪያ ደረጃ ምልክቶች! | Early Liver Disease Symptoms የመጀመሪያ ደረጃ ምልክቶችን ላናስተውላቸው እንችላለን። ብናስተውላቸው እንኳ ምልክቶቹ ከምን እንደመጡ ለማወቅ ይከብዳል። ምክንያቱም የመጀመሪያዎቹ የጉበት ህመም ምልክቶች ግልጽ ያልሆኑና ከተራ ህመም ጋር የሚመሳሰሉ ናቸው። ለምሳሌ፦ 🍓 የሆድ ህመም 🍓 የምግብ ፍላጎት መዘጋት ወይም መቀነስ 🍓 ከፍተኛ የድካም ስሜት ወይም የጉልበት (አቅም) ማጣት 🍓 ተቅማጥ። በቃ ዝም ብሎ ሰውነታችንን ህመም ህመም ሊለው ይችላል፤ ግን ለምን እንደሆነና ምክንያቱን በግልጽ ላናውቅ እንችላለን። 4️⃣. የቆዳ ወይም የዓይን ቢጫ መሆን (ጃውንዲስ)! | Yellow Skin or Eyes (Jaundice) ጉበታችን ይበልጥ እየተጎዳ ሲሄድ ግልጽ የሆኑ ምልክቶችን ማየት እንጀምራለን። ቆዳችን እንዲሁም የዓይናችን ነጩ ክፍል ቢጫ ሊሆን ይችላል። ዶክተሮች ይህንን "ጃውንዲስ" (Jaundice) ወይም (በአገራችን አጠራር የወፍ በሽታ) ይሉታል። ይህ የሚሆነው ከቀይ የደም ሴሎቻችን የሚወጣው "ቢሊሩቢን" (Bilirubin) የተባለው ቢጫ ንጥረ-ነገር በሰውነታችን ውስጥ ሲከማች ነው። በተለመደው መደበኛ ሁኔታ ጉበታችን ይህንን ፈሳሽ አጣርቶ ያስወግደው ነበር። ነገር ግን ጉበት ሲጎዳ ሥራውን በአግባቡ መወጣት ስለማይችል፤ ቢጫው ፈሳሽ ንጥረ-ነገር መጠኑ በሰውነታችን ውስጥ ይበዛል ወይም ይጨምራል። 5️⃣. የቆዳ ማሳከክ! | Itchy Skin! የቆየ የጉበት ችግር ካለብዎት ከፍተኛ የቆዳ ማሳከክ ሊያጋጥምዎት ይችላል። ይህ የሚሆነው በቆዳዎ ላይ ምንም ዓይነት ሽፍታ ወይም አለርጂ ወይም ሌላ ምልክት ሳይኖር ነው። ማሳከኩ በጣም ከባድ ከመሆኑ የተነሳ እንቅልፍ ሊነሳዎት ይችላል፤ ቢያኩትም እንኳ ስሜቱ (ማሳከኩ) አይጠፋም ወይም አይተውም። ይህ ካጋጠምዎት ሊረዳዎ የሚችል መድኃኒት እንዲያዝልዎ ዶክተርዎን ወይም ሐኪምዎን ያማክሩ። 6️⃣. የሆድ ማበጥ/ፈሳሽ መቋጠር (አሳይትስ)! | Swollen Belly (Ascites)! ጉበታችን ላይ ጠባሳ ሲፈጠር (ሲሮሲስ) (Cirrhosis)፤ ወደ ጉበት የሚሄደውን የደም ዝውውር ስለሚዘጋው በዙሪያው ባሉ የደም ስሮች ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል። ይህ ደግሞ ፈሳሽ እንዲፈስና በሆድ ውስጥ እንዲከማች ያደርጋል። ፈሳሹ ጥቂት ወይም በጣም ብዙ ሊሆን ይችላል። ሆድዎ በጣም ትልቅ ሊሆንና እምብርትዎ ወደ ውጭ ሊወጣ ይችላል። አንዳንድ ጊዜ ይህ ፈሳሽ በባክቴሪያ ሊበከልና ኢንፌክሽን ሊያመጣ ስለሚችል የአንቲባዮቲክ መድኃኒት ያስፈልገዋል። ፈሳሹ በጣም ከበዛ ደግሞ በቱቦ አማካኝነት ሊፈስ ወይም ሊቀዳ ይችላል። መረጃው ሌሎች እዲደርስ ላይክ ሸር ኮፒ ሊክ አርጉ🙏

About