@zablonekedmawi: ለጨጓራ ህመም መፍትሔ #fypシ゚viral #tiktokshop #tiktok

ዛብሎን ቀዳማዊ
ዛብሎን ቀዳማዊ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 07:29:46 GMT
208221
7758
198
2648

Music

Download

Comments

user41214741mekdes
mekdesweldeyohans ✝️ :
ኦክራ ኢትዮጲያ ዉስጥ አለ?
2026-08-04 08:23:44
26
esukal2
ገብርኤል አባቴ :
ባምያ የአረብ አገር ምግብ ነው በስጋ ይሰሩታል ግን ትንንሽ ነው
2026-08-03 20:10:13
19
amnen1621
እማቲዬ :
ቀስተደመናው የታየው
2026-08-03 19:56:23
9
siinbone.tesema
siinbone tesema :
ባምያ ትንንሽ አይደል እንዴ ?
2026-08-04 13:57:33
5
user6258636152020
Stota :
የት ነው የሚገኝ ምን አይነት ተክል ነው?
2026-08-03 13:30:37
7
user4527040575406
ምስራቅ የማርያም :
አሙላ ይባላል በእኛ አካባቢ ውሀ የሌለው ቁሌት ላይ ተጠብሶ ይበላል ዉሀ ያለው ቁሌት ላይ ከተጨመረ ይዘልጋል እንደ ተልባ እንዳይዘልግ በደረቅ ይጠበሳል ቆንጆ ነው ጣፎ አደባባይ ጉሊቶች ይዘው ነበር በሰሞኑ
2026-08-03 15:56:32
13
sofitee7
Sofia🧕 :
እውነት ነው እንደሰው የጨጓራ አይነት ይለያይ ይሆናል እንጅ እኔ በጣም ነው ጨጓራየን ያዳነኝ
2026-08-04 10:44:12
1
fiker.m2
fiker m :
ባምያ ውይም ኦክራ ነው
2026-08-03 18:30:37
8
lilsho3
king Ethiel page777🎋🎋🎋 :
okra ነው የሚባል በጥሬ የበላል ኤንድ 🙄
2026-08-03 17:00:48
10
kal265633
kal kal :
የት ነው?
2026-08-03 19:48:14
0
sisite7
siste@822 :
የት ይገኛል
2026-08-05 13:26:45
0
nurlign.alem
Gambela Ethiopia/የጊዮን ልጅ/ :
አሙላ ይባላል እኔም ተጠቅሜው አሽሎኛል።
2026-08-04 17:40:22
0
user3880199749047
Bety Abel :
የት እናግኝ አዲስአበባ
2026-08-03 14:22:23
1
fentaykassa1
fentaykassa1 :
,አዲስ አበባ ሾላ ገቤያ አለ ኮየ ፈጨም ገዝቻለሁ እንደዚህ ባይረዝምም
2026-08-05 05:36:01
1
yeshiwerk74
yeshiwerk74 :
ለእርጉዝ ይሆናል መልስልኝ
2026-08-04 06:58:28
0
gatahungach
Gatahun Gach :
መድሀኒቱ አደለም በአካባቢያችን በሀገራችን ቀዬ የለም በየት እናግኘዉ
2026-08-03 07:59:19
0
akberetnirea
ኽብራ :
ባምያ
2026-08-03 17:49:10
2
user5485827092770
ariyam emu :
አረ መቀለ መልትዋል
2026-08-04 17:40:30
1
hayunegessa4
Hayu Negessa Official3 :
ጉዳት ቢደርስብን ሀላፍነት ትወስዳለህ አድራሻህ የት ነው
2026-08-03 20:07:41
3
eske508
@eske........dar :
ለጨጎራ ለሁሎም ህመም ይሆናል
2026-08-03 18:19:02
0
s.swet
s sweet :
ለጨጔራ ባክቴሪያ ይሆናል?
2026-08-03 17:46:13
2
bezakassu
user2364711434318 :
Ginbarik lay meskel new yetayegn
2026-08-03 20:00:15
0
haymanot.mekuriaw0
Haymanot Mekuriaw :
እግዚአብሔር ሥራወን ይባርክ
2026-08-03 09:21:25
2
saradesta77
sara desta :
ባሚያ ይባላል ብትዘሩት ይበቅላል ምርጥ ነው
2026-08-04 10:33:29
3
zege2124
zege :
እሺ🙏
2026-08-03 16:01:58
1
To see more videos from user @zablonekedmawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About