@mahiwrite61: 🥹💯#viewsproblem💔😔sportmeguys😭1millonsvuews #likesproblems😭 #tiktokunclepleaseunfreezemyaccount #unfreezemyaccount #viewsproblem💔😔sportmeguys😭1millonsvuews @TikTok

i ⃪ͥ͢ ᭄ᷟ𝐌𝐚𝐇𝐢 𝐖𝐫𝐢𝐓𝐄🖤
i ⃪ͥ͢ ᭄ᷟ𝐌𝐚𝐇𝐢 𝐖𝐫𝐢𝐓𝐄🖤
Open In TikTok:
Region: PK
Tuesday 04 August 2026 19:25:13 GMT
33208
1705
16
567

Music

Download

Comments

akhterhameed7
Prince @A khan @♥️🥀🥰😘🌎💯 :
sistr tahajad start kr den Allah pak asani farmay ga
2026-08-05 00:10:08
3
imranshaikeh
imran shaikh1234 :
😭😭😭😭😭😭hmmm
2026-08-04 19:27:29
5
amish.offical
amish_offical1 :
😭😭😭😭
2026-08-04 21:18:36
2
sialkoti_rajpoot7
💕Sialkoti girl💕 :
btmz😂
2026-08-05 06:17:07
0
i_m_j3rry
𝐈'𝐦 👉🏻🐭🐭🐭🐭 :
😔💔🙋
2026-08-04 20:46:36
3
raziabest1
♛Razia💗𝄟⃝🔥🥂 :
😭😭😭😭
2026-08-05 02:31:21
2
aleenabhatti07
🎀 Sωєяα Rαʝρσσт 🎀 :
💔💔
2026-08-04 20:02:25
2
.zq520
❤,,,ZQ,,,❤ :
😱😱😱😱😱
2026-08-05 00:43:16
2
babakishahzadi477
....""مریض عشق"".... :
😭😭😭
2026-08-05 03:20:48
1
hamnachaudhary804
￴￴￴ ￴ ￴￴￴￴￴ :
❤️‍🩹💔
2026-08-05 05:54:16
0
fatima.rani976
༆✇ヅ𝑱@𝑁𝑁𝑰࿐♨︎𒁂 :
😭😭😭😭
2026-08-04 22:35:15
1
user11056979
user110569 :
🥰🥰🥰
2026-08-05 04:17:12
0
meharg9770
Azeemmehar :
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
2026-08-04 21:50:47
1
babakishahzadi477
....""مریض عشق"".... :
🥰🥰🥰
2026-08-05 03:20:42
1
babakishahzadi477
....""مریض عشق"".... :
🥺🥺🥺
2026-08-05 03:20:45
1
To see more videos from user @mahiwrite61, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይድረስ... #ለየፌዴራል_ፖሊስ_ኮሚሽን_የወንጀል_ምርመራ_ጠቅላይ_መምሪያ  #ለየአዲስአበባ_ፖሊስ_ኮሚሽን_ዋና_ጽሕፈት_ቤት                    #አዲስ_አበባ      ​ጉዳዩ፡-#በስፖርት ኩነቶች ሰበብ በማህበራዊ ሚዲያ የተፈጸመ ከባድ ህዝባዊ ስድብን፣ ዛቻን እና የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ከፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የቀረበ የጋራ የክስ አቤቱታ፤      ​እኛ  የፋሲል ከነማ  ደጋፊዎች፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 37ኛ መርሃ-ግብር ሁለቱ ክለቦች (ፋሲል ከነማ  ቅ/ ጊወርጊስ) ባደረጉት ጨዋታ ወቅት የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ከሜዳ ውስጥም ሆነ ከሜዳ ውጭ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ላይ ፀያፍ ስድብ፣ ድብደባ እና ከባድ የአካል ጥቃቶችን ፈጽመዋል። ይህ ህገ-ወጥ ድርጊት በቪዲዮ ማስረጃነት በሚገባ ተቀርጾ ይገኛል። ​ይህ በሜዳ ላይ የደረሰው ጥቃት ሳያበቃ፣ ድርጊቱ ይበልጥ በተደራጀ መልኩ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ በመሻገር በየቀጥታ ስርጭቶች (Live) ላይ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እና በጠቅላላው ማህበረሰብ ላይ ከባድ ስድቦች፣ ትንኮሳዎች እና የነፍስ ማጥፋት ዛቻዎች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል። ​ይህን የጥላቻ እና የስድብ ዘመቻ በዋናነት እየመሩት ያሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች አስተባባሪዎች የሆኑት የሚከተሉት ግለሰቦች ናቸው፡- ​ምንያህል ጌታቸው (የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች አስተባባሪ) ​ሀብታሙ (ቪቫ / Habtamu Viva) (የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች አስተባባሪ) ​እነዚህ ግለሰቦች የክለቡን ይፋዊ ማሊያ በመልበስ እና ያላቸውን የአስተባባሪነት ሚና መሸሸጊያ በማድረግ፣ በማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) ላይ  በሚታወቀው እና በሌሎችም ተያያዥ ቪዲዮዎች ላይ የኢትዮጵያ ታሪካዊ መሪና የሀገር ኩራት የሆኑትን  ማንነትና የታሪክ አሻራ በይፋ አዋርደዋል።   ግለሰቦቹ በቪዲዮው ላይ “...መቅደላ ላይ አንድ ጥይት ሳይተኩሱ ነው ፎክረው የሞቱት... አንድ ጥይት...” በማለት የታሪክ መዛባትን የያዘ፣ ህዝባዊ ቁጣንና በጥላቻ ላይ የተመሰረተ ግጭትን ሆን ብለው የሚቀሰቅሱ ንግግሮችን እና ከባድ ዛቻዎችን በይፋ ሰንዝረዋል። ​ይህ ድርጊት ከተራ ግለሰቦች የተሰነዘረ ሳይሆን፣ በክለቡ የደጋፊዎች አስተባባሪዎች የተፈጸመ በመሆኑ በደጋፊዎች መካከል የእርስ በርስ ግጭት እንዲቀሰቀስ እና ማህበራዊ ሰላም ይበልጥ አደጋ ላይ እንዲወድቅ ሆን ተብሎ የተደረገ የተቀናጀ ጥቃት ነው። በመሆኑም እነዚህ አካላት ለሌሎችም ማህበራዊ ሚዲያን ለጥፋት ለሚጠቀሙ አስተማሪ የሆነ ጠንካራ ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል ብለን እናምናለን። ​ስለሆነም የክስ ጥያቄያችን፡- ​እነዚህ የክለቡ ደጋፊዎች አስተባባሪ የሆኑት    ጌታቸው እና   (ቪቫ)  የተባሉ ግለሰቦች በሀገሪቱ የወንጀል ህግ እና በኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ (የጥላቻ ንግግርና የሀሰት መረጃ ስርጭት/ዛቻ) መሰረት የወንጀል ምርመራ በአስቸኳይ እንዲጀመርባቸው፤ ​የተጠቀሱት ተከሳሾች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት እንዲቀረቡልን፤ ፖሊስ ኮሚሽኖቹ የወጣቶችና የስፖርቱን ቤተሰብ ሰላም ለመጠበቅ ሲሉ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንዲወስዱልን እኛ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በአክብሮት እንጠይቃለን። ​ (የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች)  #ቴወድሮስነት_ለሐገር_የተከፈለ_ውድ_ዋጋ_ነው ነው ======

About