@ahxien11: #creatorsearchinsights

阿賢看世界
阿賢看世界
Open In TikTok:
Region: JP
Wednesday 05 August 2026 14:55:38 GMT
30337
262
14
26

Music

Download

Comments

cindychoo888
cindychoo888 :
Wishing them Happiness Forever 💓💓
2026-08-24 02:52:54
0
christinagoh67
christinagoh67 :
恭喜她找到好的祝福她幸福快乐
2026-08-09 05:07:47
1
jennyhan23
user38353164218 :
恭喜👍👍👍
2026-08-14 08:14:13
0
yvpaporn
ยพาพร613 :
❤️
2026-08-07 05:24:02
0
user1661785205901
user1661785205901李蜜 :
既以再婚过好自己的日子别在把自己无关的人都拉上
2026-08-10 22:43:22
0
yvpaporn
ยพาพร613 :
🥰
2026-08-07 05:24:08
1
usersn14b8cqkt
用户1935988996371 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 01:30:40
1
meng.cheng.ang
Meng Cheng Ang :
😁😁😁
2026-08-19 22:27:05
0
user1245181207730
FREE PALESTINE :
😈
2026-08-13 02:22:58
0
stella.ang69
Stella Ang :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 05:05:52
0
user9153136206097
user9153136206097 :
😳😳😳
2026-08-06 06:54:47
0
ang085847
ang085847 :
😳😳😳
2026-08-07 06:03:32
0
aoao8292
珍珍 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 07:31:38
0
To see more videos from user @ahxien11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎አማርኛ ቋንቋ ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ዩኒቨርሲቲዎች እየነገሰ ነው! ‎ ‎ አማርኛ ቋንቋ በኢትዮጵያ ብቻ የሚነገር ቋንቋ ሳይሆን፣ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርትና የምርምር ተቋማት የሚሰጥና የሚጠና ቋንቋ መሆኑ ተገለጸ። ‎ ‎በተለያዩ አገራት የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አማርኛን በኢትዮጵያ ጥናት፣ በአፍሪካ ጥናትና በሴማዊ ቋንቋዎች መርሃ ግብሮች ውስጥ ያስተምራሉ። ‎ ‎ይህም ቋንቋው ከአገር ውስጥ አጠቃቀም ባለፈ የዓለም የጥናትና የምርምር ትኩረት እንዳለው ያሳያል። ‎ ‎ከሚጠቀሱት ተቋማት መካከል በጀርመን የሃምቡርግ፣ ፍራንክፈርትና ላይፕዚግ ዩኒቨርሲቲዎች፣ በጣሊያን የናፖሊ “L’Orientale” እና የሮም ሳፒየንዛ ዩኒቨርሲቲዎች፣ በእንግሊዝ የለንደን SOAS እና በፈረንሳይ INALCO ይገኙበታል። ‎ ‎በአሜሪካም ሃርቫርድ፣ ኮሎምቢያ፣ ስታንፎርድ፣ ኢንዲያና፣ ፍሎሪዳ እና ሚቺጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲዎች አማርኛ ከሚማርባቸው ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ። ‎በተጨማሪም በሩሲያ፣ እስራኤል፣ ጃፓን፣ ቻይና፣ ፖላንድ፣ ኬንያ፣ ጂቡቲና ደቡብ አፍሪካ በሚገኙ የተለያዩ የቋንቋና የአፍሪካ ጥናት ተቋማት አማርኛ ቋንቋ የሚሰጥባቸው እድሎች አሉ። ‎ ‎አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ብቻ ሳይሆን፣ የዓለም የእውቀት፣ የጥናትና የምርምር አካል መሆኑን ይህ መረጃ ያሳያል። @amhara_education

About