@cjvogel3: Back again tomorrow. #fypシ #texas #cfb #CollegeFootball

CJ Vogel
CJ Vogel
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 05 August 2026 22:45:25 GMT
7947
786
11
43

Music

Download

Comments

ok_cool_hook_em
OkCoolHookEm :
2026-08-05 23:21:00
24
fernmorals
fern :
road for the natty started today y’all
2026-08-06 00:53:22
15
landongriffit
Landon Griffith :
Seymour being that short worries me pretty sure he was listed at 6’3 and that still had me on the optimistic side
2026-08-05 23:05:01
1
saucyyygod619
AngelAcosta :
@Joe mama @Tristin Grubham @Eladio Campos @M
2026-08-06 04:24:18
1
To see more videos from user @cjvogel3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የቅዱስ ሚካኤል ክብር በዓላት በዓመት 14 ናቸው ​==> በመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ ​1ኛ. ህዳር 12 የተሾመበት ዲያብሎስን ድል የነሳበት ህዝበ እስራኤል የመራበት ዕለት ነው። ​2ኛ. ህዳር 13 በዓለመ መላእክት ያሉ አለቆች መላእክት በዓለ ሲመቱን ተሰብስበው ያከበሩበት ቀን ነው። ዕለቱ ምእላላፈ መላእክት ይባላል። ​3ኛ. ታህሳስ 12 ዱራታኦስና ሚስቱን ቴዎብስታን የረዳበት ዕለት ነው። ​4ኛ. ጥር 12 የደኑዋን ልጅ ተላፊኖንን የረዳበት ያዕቆብን ከወንድሙ ከዔሳው እጅ የጠበቀበት ዕለት ነው። ​5ኛ. የካቲት 12 የሚበላው የሚጠጣው የሚለበሰው ላጣ አንድ ሰው በሰው አምሳል ተገልጦ ከሀብታም ሲበደር ዋስ የሆነበት ስምሶንን ረድቶ አህዛብን ያጠፋበት ዕለት ነው። ​6ኛ. መጋቢት 12 ማቴዎስ የተባለውን ሰው እና ሚስቱን ልጆቹን የረዳበት የበለዓምን አህያ ያናገረበት ዕለት ነው ​7ኛ. ሚያዝያ 12 አዳምን ወደ ገነት ያስገባበት ኤርምያስን ከእስር ቤት ያወጣበት ዕለት ነው። ​8ኛ. ግንቦት 12 ዳንኤል በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ ላለ አጋዥም ምግብ አስይዞ በአንገት የራሱን ጠጉር አንጠልጥሎ ከኢየሩሳሌም ዳንኤል ወዳለበት ወደ ባቢሎን ወስዶ ዳንኤልን በጉድጓዱ ውስጥ የመገበበት ዕለት ነው። ​9ኛ. ሰኔ 12 ባህራንን ከባህር ያወጣበት ኤርምያስን ከሰይጣን ያዳነበት ዕለት ነው ​10ኛ. ሐምሌ 12 የዲያቆኑን ልጅ ተለሀሞንን ከባህር አውጥቶ የጠበቀበት ንጉሥ ሰናክሬምን ከነሰራዊቱ ደምስሶ ጻድቁ ሕዝቅያስን ያዳነበት ዕለት ነው። ​11ኛ. ነሐሴ 12 በብንያም ክልል ረብናትን ያዳነበት ንጉሥ ቆስጠንጢኖስን ረድቶ መናፍቃያንን ድል ያደረገበት ዕለት ነው። ​12ኛ. ጳጉሜ 3 ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገው የዕውሩን ጸሎት ዕጣን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብበት ዕለት ነው። ​13ኛ. መስከረም 12 ስማዕቱ ፋሲለደስን የረዳበት ነብዩ ኢሳይያስ ወደ ነብዩ ሕዝቅያስ ሄዶ እንዲመክረው ያደረገበት ዕለት ነው። ​14ኛ. ጥቅምት 12 ነብዩ ሳሙኤል ዳዊትን ቀብቶ እንዲያነግሰው የላከበት ዳዊትን የረዳበት ዕለት ነው። ​በዚህ በዓላት ወደ ፈጣሪው 14 ልመናዎችን ያቀርባል። ​ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ሚካኤል ልመናዎች 14 እንደሆኑ ገልጿል፡፡ ​
የቅዱስ ሚካኤል ክብር በዓላት በዓመት 14 ናቸው ​==> በመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ ​1ኛ. ህዳር 12 የተሾመበት ዲያብሎስን ድል የነሳበት ህዝበ እስራኤል የመራበት ዕለት ነው። ​2ኛ. ህዳር 13 በዓለመ መላእክት ያሉ አለቆች መላእክት በዓለ ሲመቱን ተሰብስበው ያከበሩበት ቀን ነው። ዕለቱ ምእላላፈ መላእክት ይባላል። ​3ኛ. ታህሳስ 12 ዱራታኦስና ሚስቱን ቴዎብስታን የረዳበት ዕለት ነው። ​4ኛ. ጥር 12 የደኑዋን ልጅ ተላፊኖንን የረዳበት ያዕቆብን ከወንድሙ ከዔሳው እጅ የጠበቀበት ዕለት ነው። ​5ኛ. የካቲት 12 የሚበላው የሚጠጣው የሚለበሰው ላጣ አንድ ሰው በሰው አምሳል ተገልጦ ከሀብታም ሲበደር ዋስ የሆነበት ስምሶንን ረድቶ አህዛብን ያጠፋበት ዕለት ነው። ​6ኛ. መጋቢት 12 ማቴዎስ የተባለውን ሰው እና ሚስቱን ልጆቹን የረዳበት የበለዓምን አህያ ያናገረበት ዕለት ነው ​7ኛ. ሚያዝያ 12 አዳምን ወደ ገነት ያስገባበት ኤርምያስን ከእስር ቤት ያወጣበት ዕለት ነው። ​8ኛ. ግንቦት 12 ዳንኤል በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ ላለ አጋዥም ምግብ አስይዞ በአንገት የራሱን ጠጉር አንጠልጥሎ ከኢየሩሳሌም ዳንኤል ወዳለበት ወደ ባቢሎን ወስዶ ዳንኤልን በጉድጓዱ ውስጥ የመገበበት ዕለት ነው። ​9ኛ. ሰኔ 12 ባህራንን ከባህር ያወጣበት ኤርምያስን ከሰይጣን ያዳነበት ዕለት ነው ​10ኛ. ሐምሌ 12 የዲያቆኑን ልጅ ተለሀሞንን ከባህር አውጥቶ የጠበቀበት ንጉሥ ሰናክሬምን ከነሰራዊቱ ደምስሶ ጻድቁ ሕዝቅያስን ያዳነበት ዕለት ነው። ​11ኛ. ነሐሴ 12 በብንያም ክልል ረብናትን ያዳነበት ንጉሥ ቆስጠንጢኖስን ረድቶ መናፍቃያንን ድል ያደረገበት ዕለት ነው። ​12ኛ. ጳጉሜ 3 ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገው የዕውሩን ጸሎት ዕጣን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብበት ዕለት ነው። ​13ኛ. መስከረም 12 ስማዕቱ ፋሲለደስን የረዳበት ነብዩ ኢሳይያስ ወደ ነብዩ ሕዝቅያስ ሄዶ እንዲመክረው ያደረገበት ዕለት ነው። ​14ኛ. ጥቅምት 12 ነብዩ ሳሙኤል ዳዊትን ቀብቶ እንዲያነግሰው የላከበት ዳዊትን የረዳበት ዕለት ነው። ​በዚህ በዓላት ወደ ፈጣሪው 14 ልመናዎችን ያቀርባል። ​ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ሚካኤል ልመናዎች 14 እንደሆኑ ገልጿል፡፡ ​"ወአስተርአየ ወአርአየቶ ትንብልናሁ" በማለት ዘምሯል ​14ቱ ልመናዎች በ 14ቱ በዓላቶቹ በስሙ እየለመነ ፈጣሪውን ለሰው ምሕረት ይቅርታ እንዲያደርግላቸው የሚለምናቸው ልመናዎች ናቸው። ​እንግዲህ የቅዱስ ሚካኤል በዓላት በየወሩ በዓመት መሆኑን መርሳት የለብንም፡፡ ​ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን #ሚካኤል #ሚካኤል_አባቴ #spiritual #ቅዱስሚካኤል_ሊቀ_መላእክት🙏🙏🙏 #መንፈሳዊ @አዩ ዜማ @Δοῦλος Χριστοῦ

About