Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@autoxury: True power is staying calm under pressure. #luxury #luxurylifestyle #power #composure #strength
Autoxury
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 07 August 2026 09:00:00 GMT
2154
247
2
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.86MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.25MB
)
Watermark .mp4 (
3.12MB
)
Music .mp3
Comments
Primelife :
cant wait to live in life like this one.
2026-08-07 09:07:08
0
sein du und nicht anders :
🥰🥰
2026-08-07 09:47:04
0
To see more videos from user @autoxury, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
FYA Fire Mashup live from metlife arirang world tour day 2 #bts #btsarirang #btsconcert #btstour #arirang
Kylian dictator ⚔️🇫🇷#edit #viral #mbappe #football #dictator
✍️የቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰትና እርገት👇 የክብር፣ የትሕትናና የፍቅር ታሪክ 👉እስመ ርእየ ሕማማ ለአመቱ ናሁ እምይእዜሰ ያስተበፅዑኒ ኵሉ ትውልድ። “እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል” (ሉቃስ 1፥48) ቅድስት ድንግል ማርያም በመላው የድኅነት ታሪክ ውስጥ የተመረጠች፣ የተቀደሰችና ለዓለም መድኃኒት የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በሥጋ የወለደች የማይወሰን መለኮትን በሚወሰን ሥጋ ምላቱን ሳይለቅ! ዳሩ ግን በከዊን የወሰነች ! ልጇ ለአምላክነቱ ተቀዳሚ ተከታይ እንደሌለው እሷም ለእናትነቷ ተቀዳሚ ተከታይ የሌላት እናት ናት። ሕይወቷ ከመጀመሪያው ጀምሮ በንጽሕና፣ በትሕትናና በፍጹም ታዛዥነት የተሞላ ነበር። ወላጆቿ ቅዱስ ኢያቄምና ቅድስት ሐና ሲሆኑ፤ ከልጅነቷ ጀምሮ ለእግዚአብሔር ተሰጥታ በቤተ መቅደስ በቅድስና አደገች። በዚያም በጸሎትና በትሕትና ኖራ ለታላቅ ምስጢር ተዘጋጀች። ከዚያም የመልአኩ ብሥራት ደረሰ፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል;;ወቦአ መልአክ ኀቤሃ ወይቤላ፦ “ተፈሥሒ ፍሥሕት፡ ኦ ምልእተ ጸጋ፤ እግዚአብሔር ምስሌኪ፤ ቡርክት አንቲ እምአንስት።”ጸጋ የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ” (ሉቃስ 1፥28) ብሎ አበሰራት። እርሷም በትሕትና “እነሆ የጌታ ባሪያቱ ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ” በማለት ለእግዚአብሔር ፈቃድ ታዘዘች። ከእርሷ የተወለደው ጌታችን ለዓለም መድኃኒት ሆነ። ድንግል ማርያምም በልጇ ሕይወት ሁሉ አብራ ቆመች፤ በልደቱ፣ በመከራው፣ በመስቀሉ እና በትንሣኤው ምስክር ሆነች። ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ “እነሆ ልጅሽ” ብሎ እናቱን ለቅዱስ ዮሐንስ አደራ ሰጠ (ዮሐንስ 19፥26-27)። ከዚያም በኋላ በጸሎትና በቅድስና ኖረች። ✍️የእመቤታችን ፍልሰት!!! የእመቤታችን የዚህ ዓለም ጉዞ ሲፈጸም በታላቅ ክብርና ሰላም አረፈች። ሐዋርያትም በመላው ዓለም ወንጌልን ሲያስተምሩ ነበር፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰብስበው የእመቤታችንን ዕረፍት አከበሩ። የእርሷ ፍልሰት የመጨረሻ መጥፋት ሳይሆን ወደ ሰማያዊ ክብር መሻገር ነው። ሞት በክርስቶስ የተሸነፈ ስለሆነ፤ የእመቤታችንም ዕረፍት የተስፋ መልእክት ሆነ። ያ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ የተነገረውን ተስፋና በቃል የተማረውን የትንሳኤ-ሙታን አምላካዊ ቃል የሚያረጋግጥ ቀዳሚ የማለዳ ጐኅ ሆነ ። 👉እርገቷ!! ከዕረፍቷ በኋላ እመቤታችን በክርስቶስ ፊት በክብር ተገኘች በርግጥ የበለጠውን ለመግለጽ እንጂ ያልከበረችበት ጊዜ የለም መመረጧ ከእናቷ ማህጸን ጀምሮ ነውና። በቤተ ክርስቲያን የተላለፈው ትውፊት እንደሚያስተምረን ልጇ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱን በክብር ተቀብሎ ወደ ሰማያዊ ክብር አስገባት(አሳረጋት)። ይህም ለእኛ ታላቅ ተስፋ ነው፤ ሰው በእምነት፣ በቅድስናና በታዛዥነት ቢኖር ወደ ዘላለማዊ ክብር እንደሚደርስ ያስተምረናል። ስለዚህ ጾመ ፍልሰታ የምንጾመው የእመቤታችንን ታሪክ ለማሰብ ብቻ ሳይሆን፤ እንደ እርሷ በንጽሕና፣ በትሕትናና በፍቅር ለመኖር ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋንና በረከቷን ታድለን። አሜን። ቀን 30 11 2018 ዓ'ም 🙏 መምህር ኤፍሬም ምናለ✍️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy