@amgtk28: Think of InterLink as the "Proof of Humanity" standard for the next generation of the web. It's not just another crypto project; it's a necessary infrastructure for a digital society. 🧱🔗 #InterLink #ITLG #ITL

|InterLink T3🇪🇹
|InterLink T3🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 13:01:18 GMT
101
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @amgtk28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

5ኛ ወጥቶ 1ኛ የሆነው ያሲኖ ! ★ ያሲኖ የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር የሆነ      ዙር ላይ ከውድድሩ ያሰናብቱታል። ★ በችሎታው የሚተማመነው ተመልካቾች       ያሲኖ ወደቀጣዩ ዙር ማለፍ ይገባዋል      ብለን ጠየቅን። ★ የማለዳ ኮከብ የትወና ውድድር አዘጋጆች      ተመካከሩና አንድ ዕድል ሰጥተው        ወደ ውድድሩ መለሱት። ★ ከበርካታ ሺህ ተወዳዳሪዎችም እስከመጨረሻው      ታግሎ ደረጃ ወስጥ በመግባት 5ኛ ደረጃን      በመያዝ አጠናቀቀ። ★ ዛሬ ያሲኖ የሕብረተሰቡን ችግር እየነቀሰ በማውጣት      ትዝታዎቻችንን እየመዘዘ በድንቅ ትወናው       ማዝናናትና ማስተማሩን ተያይዞታል። ★ የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራምን ለመምራት ሞክሮ       አሳክቶታል።  ★ ያሲኖ በማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር       5ኛ ደረጃን ይዞ ቢያጠናቅቅም ስራዎቹ      ግን ሁልጊዜም 1ኛ ናቸው። ★ በኪነጥበብ ስራዎቹ እያስደመመን ጉዞውን     ቀጥሏል። ★ ያሲኖ ብቻውን ተቋም ነው። ★ 5ኛ ወጥቶ በኪነጥበባዊ ስራዎቹ 1ኛ የሆነ      አድናቆት የሚገባው የሚችል አርቲስት ነው። ያሲኖ ትችላለህ ! በርታ ! ወደፊት ! አክባሪህና አድናቂህ Amanuel Endale ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #fyp #foryou #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok  @comedian yasino @Tonkosu/ቶንኮሱ @Ghost (fantazma) @Fuad Arsenal Activist @Adonay

About