@emmaelizabeth980: Little mermaid first one I’ve done more to come#diamondpaintingaddict #diamondpainting #sahmlife #diamond ##sahmtok

💎✨Emma✨💎
💎✨Emma✨💎
Open In TikTok:
Region: US
Monday 10 August 2026 09:33:42 GMT
546
48
2
2

Music

Download

Comments

jenniferblueeyes1
🌹 Jennifer 🌹 :
awww, love it!! ❤️
2026-09-20 23:00:25
0
diamondartpainting.hub
✨ Lumi Diamond Art Studio :
That’s so pretty 🤩
2026-08-10 13:33:46
0
To see more videos from user @emmaelizabeth980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መልካም…
መልካም… "…ፈጣሪ ይይላቸው እና እነ ብላክ የአዶናይ የሌለ አጀንዳ አምጥተው ሙዳችን ቢሰርቁትም። እኔን ለመስደብ፣ ለማዋረድ፣ በጥፍራቸው ቆመው ስለት ተስለው የሚጠባበቁኝም፣ በአንድ ጊዜ እስላም ክርስቲያኖቹ ባለ በሌለ ኃይላቸው ቲክቶክ ቪድዮ ሠርተው በስድብ እልሃቸውን ስለተወጡብኝ፣ እኔም የበለጠ የኦቲዝም ተጠቂ ልጆች ቤተሰብ የሆኑ ጀግና እናትና አባቶችን፣ ከሴረኞቹ ጋር በመነታረክ ዳግም መጉዳት፣ ማሳዘን ስላልፈለኩኝ፣ ለእኔ ብቻ ሳይሆን እኔን የጎዱ መስሏቸው ይሄን ከዐውዱ ውጪ ቪድዮውን ቆርጠው የተጠቀሙትን ወንጀለኞች በእነሱ ስም ይቅርታ ጠይቄአለሁ። አምላኬ ያስተማረኝም ይህንኑ ነው። "የሚያደርጉትን አያውቁም እና አባት ሆይ ይቅር በላቸው" አይደል ጌታም ያለው። እንደዚያ ነው። "…እንግዲህ ከይቅርታው በኋላ ወደ መደበኛው የቅዳሜ ከሰዓት መርሀ ግብራችን እንመለሳለን። "…ከእኔ ቀጥሎ ሌላው ማኅበራዊ ሚዲያውን ያጥለቀለቀው የአባ አሮን ጉዳይ ነው። አባ አሮን ማን እንደሆነ አስቀድሜ የነገርኳችሁ የእኔ ልባሞች እንዳላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ስለ አባ አሮን የነገርኳችሁ የዛሬ ሦስትና አራት ዓመት ጀምሮ እንደነበረም ታስታውሳላችሁ። "…የሐረርጌ ሰው ስለሆንኩ እንደ ነቢይ አልቆጥር ብላችሁኝ እንጂ፣ መቼም ከኢዩ ጩፋና ከዳንሳ ሳልበልጥ አልቀርም አይደል? አልሰማ ብላችሁኝ እንጂ ይሄ ሰው አስቀድሞ ማን እንደነበር፣ ምን ሲያደርግ እንደነበር ተንትኜ ነው የጻፍኩላችሁ። "…እናም ዛሬ በዚህ ሰው ምክንያት አንዳንዶች ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሲሳደቡ እያየሁ ነው። ሲጀመር መንበረ ሰላማ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ አጀንዳ ተቀብሎ ወደ ትግራይ በመሄድ በዚያ የመሸገ ነው። ሳይዘገይ የኢትዮጵያን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንም አምላክ ፍርዱን ሰጥቷል። "…ለማስታወስ ያህል ትንሽ ልሂድበት ወይስ ነገ በሰፊው በቴሌቭዥን ልምጣበት? • ምረጡ…

About