@lvcr75: #viral #santacruzdelasierra🇳🇬

🤟🏻ܔܛܔ
🤟🏻ܔܛܔ
Open In TikTok:
Region: BO
Monday 10 August 2026 16:45:47 GMT
624
70
6
2

Music

Download

Comments

pablo.015_
Pablo 🦜🚫 :
😂😂😂
2026-08-10 17:19:46
1
bejaranocarvajal1.gamil3
♥︎✦ 𝓶𝓪𝔂𝓲¹955✦♥︎😻🍒 :
😍💚
2026-08-10 16:58:34
0
To see more videos from user @lvcr75, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✅ ለማንም ምንም ሳይሉ መሄጃን ሳይናገሩ ድንገት መጥፋት። እዚህ ነኝ፣መጣው ብለው ምንም ተስፋ ሳይሰጡ ከሁኔታም ከሰውም መራቅ..... እንዴት ደስ ይላል! ✅ አውቃለው ደስ ላይልም ይችላል😔 ከሚወዱን፣ከምንወዳቸው ከሚያስፈልጉን እንዲሁም ከምንፈልጋቸው ነገሮች እና ሰዎች መራቅ ደስታን ላይሰጥ ይችላል፤ግን አንዳንዴ ግድ ነው።  ✅ ከራስ ጋር መሆን ለራስ ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ከዚያም ከፍ ካለ ላይመለሱ መጥፋት በቃ ከጩኸት ግርግር ከውሸት ዓለም ወጥቶ የግል ዓለም መፍጠር፣የእውነት ደስታን መፈለግ ለሰው ብለን ሳይሆን ለራስ የእውነት መሳቅ። ✅ እስከመቼ ድረስ ነው የሚወዱን እንዳይከፉ ስንል የውሸት መሳቅ እና ደስተኛ እንደሆንን ማስመሰል ምናቆመው፣እስከመቼ ነው የእውነት ሕመማችንን በውሸት ደስታ ምንደብቀው? የሆነ ጊዜ አለ እንዲ ስናስመስል የእውነት የሆነው የሚያመልጥበት። ✅ ሳናቀው ራሳችንን የምናጣበት ስለዚህ ይሄ ሁሉ ሳይሆን በፊት ጥፍት በሉና ከራሳቹ ጋር ሁኑ በቃ የእውነት ማንነታችሁን እና ደስታችሁን እንዳገኛቹ እርግጠኛ ሳቶኑ ከስፍራቹ እንዳትንቀሳቀሱ ደግሞም ስጠፉ እግራችሁን ሳይሆን ልባችሁን ተከተሉ፡፡
✅ ለማንም ምንም ሳይሉ መሄጃን ሳይናገሩ ድንገት መጥፋት። እዚህ ነኝ፣መጣው ብለው ምንም ተስፋ ሳይሰጡ ከሁኔታም ከሰውም መራቅ..... እንዴት ደስ ይላል! ✅ አውቃለው ደስ ላይልም ይችላል😔 ከሚወዱን፣ከምንወዳቸው ከሚያስፈልጉን እንዲሁም ከምንፈልጋቸው ነገሮች እና ሰዎች መራቅ ደስታን ላይሰጥ ይችላል፤ግን አንዳንዴ ግድ ነው። ✅ ከራስ ጋር መሆን ለራስ ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ከዚያም ከፍ ካለ ላይመለሱ መጥፋት በቃ ከጩኸት ግርግር ከውሸት ዓለም ወጥቶ የግል ዓለም መፍጠር፣የእውነት ደስታን መፈለግ ለሰው ብለን ሳይሆን ለራስ የእውነት መሳቅ። ✅ እስከመቼ ድረስ ነው የሚወዱን እንዳይከፉ ስንል የውሸት መሳቅ እና ደስተኛ እንደሆንን ማስመሰል ምናቆመው፣እስከመቼ ነው የእውነት ሕመማችንን በውሸት ደስታ ምንደብቀው? የሆነ ጊዜ አለ እንዲ ስናስመስል የእውነት የሆነው የሚያመልጥበት። ✅ ሳናቀው ራሳችንን የምናጣበት ስለዚህ ይሄ ሁሉ ሳይሆን በፊት ጥፍት በሉና ከራሳቹ ጋር ሁኑ በቃ የእውነት ማንነታችሁን እና ደስታችሁን እንዳገኛቹ እርግጠኛ ሳቶኑ ከስፍራቹ እንዳትንቀሳቀሱ ደግሞም ስጠፉ እግራችሁን ሳይሆን ልባችሁን ተከተሉ፡፡ "የድንግል ማርያም ልጅ የሆነው ልኡል እግዚአብሔር ፍቅርን፣ጥበብን፣ዕውቀትን፣ማስተዋልን ከትህትና ጋር ያድለን"🙏share እንዳይረሳ

About