@valentinabachur_:

valentinabachur_
valentinabachur_
Open In TikTok:
Region: BR
Monday 10 August 2026 23:22:19 GMT
468
52
1
4

Music

Download

Comments

jooneumam
João Victor :
linda 😍😍😍
2026-08-11 18:28:32
0
To see more videos from user @valentinabachur_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰበር ዜና  #በጅግጅጋ_ከተማ_የመድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ተገለጸ። ▮ነሐሴ ፲፰/፳፻፲፰ ዓ/ም▮አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በሶማሌ ጅግጅጋ ከተማ የመድኃኔዓለም መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ተገለጸ። ቤተ ክርስቲያኑ እንዲሠራ ለሚመለከተው  የመንግሥት አካል ጥያቄ በማቅረብ ከትትል ከተጀመረ ለዓመታት የቆየ መሆኑ የተገለጽው ይሄው ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት በግብረ ኃይል መፍረሱን ከሀገረ ስብከቱ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የቤተ ክርስቲያን የቦታ ጥያቄው በርካታ ጊዜ የቆ ቢሆንም አግባባዊ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በአቅራቢያው ሌላ ቤተ እምነት ማምለኪያ ሲሠራ መፈቃድ በሚመስል ዝምታ ያለፉ ሲሆን የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መቃኞኝ  ለማፍረስ ግን  ለሌሎች ያለሰተጠቁሙት ሕግ ምክንያት በማድረግ በግብረ ኃይል እንዲፈርስ ተደርጓል ነው ተብሏል።   የተሠራውን የመድኃኔዓለም መቃኞ ቤተ ክርስቲያን  ከማፍረሳቸው በተጨማሪ ለምን ብለው የተጠየቁትን የቤተ ክርስቲያን ልጆችና የሥራ መሪዎች አሥረዋቸዋል ብለዋል የሀገረ ስብከቱ መረጃ ሰጪ አካል። ጉዳዩን መፍትሔ እንዲሰጠው ከሀገረ ስብከቱ ብፁዕ ጳጳስ አቡነ ኤልሳዕ ጀምሮ በደረጃው ያሉ አካላት  ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ጋር እየተነጋገሩ እንደሚገኙ ተገልጿል። መረጃውን ያጋራው የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ነው። አክሱም ጽዮን ሚዲያ https://youtube.com/@axumtsionmedia?si=7yhZZ-Jz51e47wEV

About