@baroken: Part 70 \\ 𝙝𝙮𝙚𝙚 𝙮𝙧 𝙡𝙞𝙣𝙚𝙨🥀❤️‍🩹 #poetry #poetrycommunity #deeplines #sad #sadshayri

عثمان>❤️‍🩹
عثمان>❤️‍🩹
Open In TikTok:
Region: PK
Tuesday 11 August 2026 13:44:45 GMT
13418
1888
37
92

Music

Download

Comments

sialkot__37
ع 🍂 :
Heyy🥹🥹
2026-08-11 14:06:02
1
naseem.arif21
Naseem Arif :
Hyeeeeeer😏😏😏
2026-08-12 12:22:29
0
sialkot__37
ع 🍂 :
PrAa🥰
2026-08-11 14:06:07
0
muhammadsadiq1833
muhammadsadiq1833 :
❤️❤️❤️
2026-08-12 14:56:22
0
afzaalbaloch55
AFZAAL BALOCH ✅✅ :
🥰🥰🥰
2026-08-12 14:08:32
0
saroya_003
✧𝕊𝕒𝕣𝕠𝕪𝕒 𝕊𝕒𝕓✧ :
🥰🥰🥰
2026-08-12 13:37:01
0
amdadamdad653
Amdad Amdad653 :
🥰🥰🥰
2026-08-12 12:47:45
0
mar.jan938
Mar jan🥰🤔 :
❤️❤️❤️
2026-08-12 08:04:26
0
kingname54
√𝐀ℎ𝑚𝑎𝐝⚜️ :
🖤🖤🖤
2026-08-12 07:47:32
0
kingname54
√𝐀ℎ𝑚𝑎𝐝⚜️ :
🥰🥰🥰
2026-08-12 07:47:28
0
arslan.rasool51
Arslan Rasool :
😭😭😭
2026-08-12 07:20:36
0
jamshed.jatoi56
Jamshed jatoi :
🥰🥰🥰
2026-08-12 06:48:58
0
zainhonyar4
zain .khan Solange ❤️💖 :
💔💔💔
2026-08-12 04:16:43
0
malik__haseeb__310
Ꮇʜ_WARRIOR.࿐™ :
🥰🥰🥰
2026-08-12 02:39:55
0
rasheed.chishti
Usman chishti👑🚬🚩 :
❤️❤️❤️
2026-08-12 00:46:50
0
basharatchohan692g
Basharat Chohan :
🥰🥰🥰
2026-08-11 17:47:33
0
mr.kamran333
🍂 کامران ✨)لدھے سدھے الہ) :
❤️❤️❤️
2026-08-11 17:35:46
0
chsami_123
sami :
😂😂😂
2026-08-11 17:15:39
0
shan_gujjar136
Shan Gujjar :
😍😍😍
2026-08-11 16:05:59
0
fazi50
꧁𓊈𒆜fazi𒆜𓊉꧂ :
❤️❤️❤️
2026-08-11 16:04:05
0
zaibi9086
جھانزیب عوان :
🥰🥰🥰
2026-08-11 15:28:19
0
the_jani2
🦋J A N I🥂 :
😳😳😳
2026-08-11 15:10:09
0
the_jani2
🦋J A N I🥂 :
😂😂😂
2026-08-11 15:09:55
0
maliksadeeq7645
Malik Sadeeq7645 :
🥰🥰🥰
2026-08-11 13:48:49
0
To see more videos from user @baroken, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የታሪካዊው ምሁር ኢየሱስ ገዳም አዲስ የሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ በደመቀ ሁኔታ ተከናወነ። ለዘመናት የሊቃውንት መፍለቂያ ሆኖ የቆየው ጥንታዊው የምሁር ኢየሱስ ገዳም፤ በዛሬው ዕለት ሚያዚያ ፳፬ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ ያስገነባውን ዘመናዊ የሕንፃ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። ​የሊቃውንት መፍለቂያና የታሪክ ማኅደር የሆነው በታላቁ አባት በአቡነ ዜና ማርቆስ የተገደመው ይህ ገዳም፤ በቅኔ፣ በድጓ፣ በቅዳሴና በመጻሕፍት ትርጓሜ ጥልቅ ዕውቀት ያላቸውን ሊቃውንት በማፍራት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ባለውለታ ሆኖ የቆየ መንፈሳዊ የከፍተኛ ትምህርት ማዕከል ነው። ገዳሙ በርካታ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍትንና ንዋያተ ቅድሳትን በውስጡ አቅፎ ይዟል። ​ገዳሙ ከመንፈሳዊ ተልዕኮው ባሻገር፤ በሐዋርያትና በወልቂጤ ከተማዎች ከመዋዕለ ሕጻናት እስከ ፲ኛ ክፍል የሚዘልቁ የትምህርት ተቋማትን እንዲሁም የእንግዳ ማረፊያዎችን በማስገንባት የአካባቢውን ማኅበረሰብ በስፋት እያገለገለ ይገኛል። በዛሬው ዕለት የተመረቀው አዲሱና ሰፊው ቤተ ክርስቲያንም፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ የገዳሙ ቤተ ሰቦችና በጎ አድራጊዎች ባደረጉት ከፍተኛ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የጉልበት ድካም ለፍሬ የበቃ መሆኑ ተገልጿል። ​በምረቃው መርሐ ግብር ላይ፦ ​ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና የገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ​ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ​በሺዎች የሚቆጠሩ ምእመናንና እንግዶች ተገኝተዋል። ​የበዓሉን ድምቀት ልዩ ያደረገው ከአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል በተጨማሪ፣ ፖሊሶችና የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች የሚጥለውን ዝናብና ነፋስ ተቋቁመው ያደረጉት ደማቅ የአጀብ ጉዞ ነው።  ከምረቃው ጎን ለጎንም የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ካልኣይ የመታሰቢያ ሐውልትና የገዳሙን ቅርሶች የሚጠብቅ ቤተ መዘክር ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

About