Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dr.amrou_aboubakr:
من جوة الصيدلية |د.عمرو أبوبكر
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 13 August 2026 13:50:54 GMT
849
11
0
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.26MB
)
Watermark .mp4 (
10.08MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dr.amrou_aboubakr, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ናርዲዬ የኔ እናት! ❤️ @nardosadaneofficial ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ ግራ ገባኝ። እንዳከበርሽኝ መድኃኔዓለም ያክብርልኝ። በሐዘኔም በደስታዬም ከጎኔ ሆነሽ ፈጽሞ አልተለየሽኝም። በዚህ የሐዘን ወቅት፣ በተለይም ከእናቴ ሞት ጀምሮ ያደረግሽልኝን ድጋፍ፣ ፍቅርና አጋርነት በቃላት ልገልጸው አልችልም። በደስታዬ ከጎኔ እንደነበርሽ ሁሉ፣ በሐዘኔም ከጎኔ በመቆም ልቤን አጽናንተሽኛል። እግዚአብሔር ያደረግሽልኝን በደስታ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስልሽ። ዘመንሽን ይባርክልሽ፣ በቤትሽ ሰላምን፣ በልብሽ ደስታን፣ በሕይወትሽ ጤናና በረከትን ያብዛልሽ። ናርዲዬ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና የተባረከ ዘመን ይስጥሽ። ያንቺን ውለታ በልቤ ሁሌም አስታውሳለሁ። ከልቤ አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ! ❤️🙏 @Vista Banquet Hall አንዳንድ ሰዎች በሕይወታችን ውስጥ በመልካምነታቸው፣ በልባቸው ትልቅነትና በሚያደርጉት ደግነት ፈጽሞ የማይረሳ አሻራ ያሳርፋሉ። Vista Banquet Hall ሊሊዬ፣ ያደረግሽልኝን ሁሉ በደስታ እንድከፍልሽ እግዚአብሔር ይርዳኝ። አዳራሹ እንደሚያምር ሁሉ፣ ንጹህና የሚያምር ልብሽም ሁሌም እንደዚሁ ይቀጥል። ለእኔ ከጎኔ እንደቆምሽ መድኃኔዓለም ሁሌም ከጎንሽ ይቁም። ያደረግሽልኝን መልካምነት ፈጽሞ አልረሳውም። ❤️🙏 ✨ ለሠርግ፣ ለልደት፣ ለቤተሰብ ዝግጅቶችና ለተለያዩ ልዩ ፕሮግራሞች ውብ፣ ንጹህና ምቹ አዳራሽ እየፈለጋችሁ ከሆነ Vista Banquet Hall ምርጫችሁ ይሁን! ውበት፣ ንጽህናና መልካም አገልግሎት በአንድ ስፍራ! 🙏 @Amen_Pictures በእናቴ ሐዘን ውስጥም ሆነ በደስታዬ ጊዜ ሁሌም ከጎኔ ሆነህ፣ እንዲህ ያሉ ውድ የሕይወት ትዝታዎቼን በፎቶና በቪዲዮ ስለምታስቀምጥልኝ ከልቤ አመሰግንሃለሁ። በተለይም በዚህ ከባድ የሐዘን ጊዜ ያደረግኸው ትብብር፣ ድጋፍና ከጎኔ መሆንህ ለእኔ ከቃላት በላይ ትልቅ ትርጉም አለው። ለምትሠራው መልካም ሥራ እግዚአብሔር በእጥፉ ይክፈልህ። የልብህን መልካም ፍላጎት ሁሉ ይፈጽምልህ። ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ የፎቶ፣ የቪዲዮና የአልበም አገልግሎት ስትፈልጉ Amen Pictures ሁሌም የመጀመሪያ ምርጫችሁ ይሁን! 🙏 @Neba Advert ስላንተ በቃላት መግለጽ ከምችለው በላይ አመሰግናለሁ። ይህ መልካም ልብህ አይቀየር። ነባዬ የኔ ወንድም፣ እናቴ በአካል ከእኔ ጋር ባትሆንም ከጎኔ እንዳለች እንዲሰማኝ በሚያስደንቅ ጥራትና ጥበብ የእናቴን ፎቶ አትመህ ሰጥተኸኛል። የምወዳትን እናቴን በዚህ መልኩ ከጎኔ እንዳለች እንዲሰማኝ ስላደረግክልኝ ከልቤ አመሰግንሃለሁ። የልጄን ኬርየዢንና የእናቴን ፎቶ በዚህ ውብ መልኩ አትመህ ስለሰጠኸኝ እጅግ አመሰግናለሁ። እነዚህ ለእኔ ከፎቶ በላይ የሆኑ፣ ለዘላለም የሚቀሩ ውድ ትዝታዎች ናቸው። ታዲያ እናንተም ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ የሕትመት ሥራዎች፣ የማሽን ስቲከሮች፣ የተለያዩ ዲዛይኖችና የድረገጽ አገልግሎቶች ስትፈልጉ Neba Advert የመጀመሪያ ምርጫችሁ ይሁን! እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ፣ ከፍ ያድርግህ። መልካም ልብህና ያደረግኸው በጎ ነገር ፈጽሞ አይረሳኝም። ❤️🙏
#SuperBrandDay #timetoglow
Promo SBD!! #SuperBrandDay #TimeToGlow
#SuperBrandDay #timetoglow
WHAT IS CPI NEWS ?
#🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy