Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ts050207:
t&s
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 10:24:48 GMT
104177
2184
170
271
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.91MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Yibe :
ፌዝ ብሬከር ሳይገባ ቀጥታ ወደቤታችን ሲገባ ማድረግ ያለብን ኒውትራል እና ፊዙን መቀያየር
2026-08-16 17:27:08
58
creator shop pilot :
led አምፖል ዉስጥ capaciter ነው ምንም ችግር የለዉም
2026-08-16 17:39:48
50
⚡ E POWER SOLUTIONS ⚡ :
ፌዝ ተገልብጦ ነው ይሄ ማለት ኑትራል ብሬከር ገብቶ ፌዙ ግን ብሬከር ሳይገባ ቀጥታ ስለሚያሎፍ ነው መጀመሪያ በጥንቃቄ ከቆጣሪ ወደቤት የሚገባውን ሁለቱንም ማቋረጥ እና ከኤለፓ መረጃ መስማት ከዛግን የማደጋገም ከሆነ ቤቱ 3pሆነ የተሰጠው 4-Pole Breaker (4P) እቤቱ ዋና ብሬከር መግጠም ይሄ ማለት ኑትራልም ፌዝም በብሬከሩ እንዲያልፍ ማድረግ ማለት ነው ቤቱ ሲንግል ፌዝ ከሆነ 2-Pole Breaker (2P) መግጠም ይሄም ተመሳሳይ ኑትራልም ፌዝም በብሬከሩ እንዲያልፍ ማድረግ እንደኔ መፍትሄው ይሄ ነው ብሬከሩ ሲጠፋ ሙሉ ይጠፋል የጠየቅሽው ጥያቄ መልሱን የመለስኩልሽ የመስለኛል tanks
2026-08-16 18:26:39
19
yabets :
ወደ እቤታችን የሚገባው መስመር ፌዝ እና ኒውትራል ተገልብጦ ሲገባ ማለትም ብሬከር ውስጥ ፌዝ መግባት እያለበት ኒውትራል ሲገባ
2026-08-16 18:10:03
4
A/d HESSEN :
የደሴ መ/ኀ ሰራተኞች ይሄን አይነት አሰራር ሰርተው ብናመለክትም ችግር አያመጣም እያሉ ነው ቆጣሪው ጠፍቶ በቴስተር ስንሞክር ሁለቱም ነጌቲብና ፖዘቲቡ እሳት ያሳያል ከተነካም ይነዝራል ችግሩን ንገሪልን
2026-08-16 11:09:27
4
Wako Electrician :
capastor silalew, capasteru dis charge kalaragnew yoyizenal,
2026-08-23 03:50:15
2
Ďev B,E,I,Constration worker :
phase line beraker lay algebam leza new sis
2026-08-28 22:30:43
1
moke :
N phase charge alew ground
2026-08-31 21:15:15
1
Technology for Changing_Future :
የትራንሥፎርመር ችግር ነው።
2026-08-16 16:50:16
2
root :
ትራንሰፎርመር ላይ ሉዝ ሰላለ ነው እኔም እደዚ አይነት አጋጥሞኝ ነበር መብራት ሀይል ሰነግራቸው መተው ምንም መፍቴ አልሰጡንም
2026-08-16 16:04:03
3
user8132498625956 :
🌹❤ The reasen is why ❤🌹 🌹1) Neutral loss conection 🌹2) phase and neutral changed 🌹3) Led driver restore electric charge
2026-08-16 18:57:32
1
Sefani Asmelash :
እንኳንም ኤል.ዲ.ኢ አልሆነ
2026-08-17 01:23:00
0
የካቲት 23 BEI :
ደብዛዛ ብርሀን የሚኖረው የቆጣሪው ብሬከር phase lay ስላልታሰረ ወይም ከፖሉ phase እና neutral ሲቀያየር ነው ደብዛዛ ብርሀን የሚያሳየው phase ብቻውን ሲያገኝ ነው
2026-08-16 14:21:12
16
ልጁ :
ፌዝ ብሬከር ሳይገባ ሲቀር ወይም ተርሚናል ለይ ፌዝ እና ኒውትራል ሲቀያየር ካሎነ ደሞ የትራፎ መስመር (ሎቴሽን) ተመላሽ ሲያመጣ ነው
2026-08-16 16:39:42
5
jiro858 :
neutral cable breaker ly SI geba
2026-08-17 11:11:33
1
Un exploited person :
@survival for existence:እኔ እስከማውቀው ድረስ ይሄ የሚሆነው በሶስት መንገድ ነው። 1. LED አንፖሉ ካፓሲተር ካለው በዚህ ምክነያት 2. ብሬከር ውስጥ ፌዝ መታሰር ሲኖርበት ኒውትራል ታስሮ ፌዙ ቀጥታ አንፖሉ ላይ ሲታሰር 3.ኒውትራል እና ግራውንድ አብረው ሲታሰሩ እና እርዝ(ግራውንድ) ሊንኬጅ ካለ ሊሆን ይችላል።
2026-08-16 17:03:05
6
Mesfin :
ኒውትራል ከፓል ጀምሮ በደንብ ካልተገናኘ ።የተወሰነ የፌዝ ከረንተ በኒውትራል በኩል ይመጣል።ያ ደግሞ ከመሰረቱ ነውትራሉን በደንብ ቼክ ማረግ ነው።
2026-08-16 12:48:46
3
ተመስገን 27🙏🙏 :
ፐ በቃ አብራራሽልን ቆቅ ንገሩ ላለማለት🥰🥰
2026-08-16 16:28:41
1
Mr X :
አይደለም አምፖሎች በውስጣቸው ካፓስተር አለ እና ይህ ደግሞ መብራት ባለ ሰዓት መጠነኛ ሀይል ያጠራቅማል እና መብራት ስጠፋ አምፖሉ ትንሽ ልያበራ ይችላል እንጅ ቆጣሪ ከጣፋ ሀይል አይለቅም
2026-08-16 15:45:44
7
GEREMU city fans :
ground plus neutral
2026-08-16 11:39:35
1
Amen :
ይህ ነጠር ብዙን ግዜ በክረምት የገጥማል 1 ትራፎ ችግር ስኖርበት 2 earth rood ሳይቀበር
2026-08-16 23:17:34
1
tewodros :
እንደምትይው ችግሩ የሚያሣየው ቆጣሪው ብሬከር ውስጥ የገባው የኒውትራል ተርሚናል ወይም ላይን መሆኑን ነው የሚያሣየው ይህ ደግሞ ትልቅ አደጋ ነው,መብራቱም የሚብራበት ምክንያት በቀጥታ የፌዝ ላይን እና ግራውንድ ደርሶታል,መፍትኤ መብራት ሀይል አመልክቶ ቆጣሪ ውሥጥ የገቡትን ላይኖች እንዲቀያየሩ ማድረግ ወይም ከፖል ላይ መቀያየር !!
2026-08-17 04:30:16
1
ebro electric city :
capacitor power save ባረገው ነው led ampllu miberaw
2026-08-31 20:19:22
0
To see more videos from user @ts050207, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Follow & Share , Probably you won't see this page again #techtake #LetsDoThis #fyp #fyppppppppppppppppppppppp
حكم الشهادات البنكية #اقتصاد_منزلي #اقتصاد
#рек #рек #recommendations #аға❤️🥹
this duo>> #songkang #leejunyoung #kdrama #fourhandstwosonatas #trend sc: suzycoree, twinscpk & drxmasceness
TOP BEST VIRAL RINGTONE 🥰🎶😎🎧📱 DOWNLOAD FREE 🎧 #viralvideo #music #viraltone #viralsong #foryoupage
Trong đầm gì đẹp bằng sen đúng không mấy bà ơiiiiiii 😆🪷 #versace #brightcrystal #nuochoa #apaniche
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy