Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@almzhtrr: #TTT
أبو ناصر 2
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 17 August 2026 22:43:06 GMT
3099
368
3
56
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.45MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.35MB
)
Watermark .mp4 (
2.88MB
)
Music .mp3
Comments
Abo Nawas👑 :
ابو ناصرر🥰🥰
2026-08-18 00:43:44
0
⠉̮⃝✌︎︎ :
امسكه لاينحاش
2026-08-18 03:45:43
1
To see more videos from user @almzhtrr, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#dasterviral #bismillahfyp #fypgaknih #fakesituation⚠️ #fypg
Nos bastidores, cada detalhe revela por que o GWM Haval H9 Selection segue sendo referência em robustez e sofisticação para quem já decidiu experimentar o amanhã. Um SUV que consolidou seu espaço e continua entregando a confiança que você conhece. #GWM #GWMBrasil #HelloTomorrow #GWMHavalH9
Bí quyết của mình giúp con lên ki đều đều #NutifoodGrowPLUS #DonBayTangCan #TayChamHangNang
#fyp #clean #4u #Lifestyle
የባህርዳር ከተማ የተቆረቆረችው በ13ኛው ክፍለ ዘመን መግቢያ አካባቢ እንደሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች ሁሉ ጣና ሐይቅና አካባቢዋ አዲስ በተነሳው ሰሎሞናዊው ሥርዎ መንግስት ወኪሎች መመራት እንደጀመረች መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፤በዙሁ ሥርዎ መንግስት ስሟም በዚያን ጊዜ ባህሩ ዳር ቤተክርስቲያን ለመስራት በመጡ አንድ ቄስ እንደተሰየመች ታሪክ ይነግረናል፡፡ በ1912 ዓ/ም አካባቢ በዚህች መንደር አሞሌ ጨውና ማሬ ትሬዛ ለመገበያያነት ይገለገሉ ነበር፡፡ በህር ዳር እስከ 1928 ዓ/ም አካባቢ በ3 መንደሮች ማለትም ካህናት መንደር ባላባት መንደር አስላም ሰፈር በተባሉ ሰፈሮች ተከፋፍላ ቆይታለች፡፡ የባህርዳር ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙት ታላላቅ ከተሞች ውስጥ አንዷ ስትሆን በአጠቃላይ የቆዳ ስፋቱም 42160 ሄክታር ይጠጋል፡፡ ጂኦግራፊያዊ አቀማመጡም 11 ዲ 38 ሴ ሰሜን ላቲቱዩድ እና 38 ዲ10 ሴ ምስራቅ ሎንግቲዩድ መካከል ይገኛል፡፡ ከባህር ጠለል በላይ ያላት ከፍታ 1801 ሜትር ሲሆን ከተማዋ በጣና ሐይቅ ደቡባዊ ጫፍ ላይ የምትገኝና የጥቁር ዐባይ ወንዝ አቋርጧት ረጅሙን ጉዞ የሚጀምርበት በመሆኑ ልዩ ማራኪና ግርማ ሞገስ የተላበሰ የተፈጥሮ ገጽታ ተሰጥቷታል፡፡ ባህርዳርን በምስራቅ ተንታ፣ በደቡብ ሰባታሚት፣ በሰሜን ጣና ሃይቅና ወንጀጣ ቀበሌ እንዲሁም በምዕራብ ይባብ እየሱስ ያዋስኗታል፡፡ ከአዲስ አበባ በሰሜን አቅጣጫ 565 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ስትገኝ በውስጧ ካላት የቱሪዝም ሃብት በተጨማሪ የሰሜን ኢትዮጵያ ቱሪስት መስህቦች ቀለበት (Northern Ethiopia historic route of movments) ዋነኛ ማዕከል ነች፡፡ ከተማዋ ተፈጥሮአዊ እምቅ የቱሪዝም ሃብት ያላት ከተማ ናት፡፡ የሃይማኖት ስብጥር ከእምነት አኳያ 89.7% የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ፣8.5% እስልምና ፣1.6% የፕሮቴስታንት አማኞች ይኖሩበታል ፡፡ ነዋሪዎቿ በብሄር ፣በእምነት፣ በአመለካከት፣በትምህርት ደረጃ ፣በገቢና በሌሎች በርካታ ጉዳዮች ቢለያዩም ተከባብረው፣ ተቻችለው፣ተፈቃቅረው ሀይማኖታዊ እና ሀገራዊ በአላትን ያከበሩ በሃዘን ፣በደስታእና በችግር ጊዜ እየተደጋገፉ እየተረዳዱና እየተጠያየቁ ለብዙ አስርት አመታት ኑረዋል ወደፊትም ይኖራሉ፡፡ /ምንጭ፡ ከሚያዚያ 2010 ዓ.ም ውቢቷ ባህር ዳር ከሚል መረጃ መፅሃፍ የተዎሰደ/ የህዝብ ብዛት እንደ በርካታ የሀገራችን ከተሞች ሁሉ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ቁጥርም በየአመቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን በተለያዩ ወቅቶች የተደረጉ የቆጠራ ውጤቶች ያሳያሉ፡፡በየጊዜው የተደረጉ የህዝብ ቆጠራዎችን ስንመለከት በ1976 ዓ.ም በተካሄደው አንደኛ ዙር የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራ 54 ሺህ 766 የነበረው በ1986 ዓ.ም በተካሄደው ሁለተኛ ዙር የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራ ወደ 94 ሺህ 235 ከፍ ሊል ችሏል፡፡ የ1999 ዓ.ም የህዝብ ና ቤቶች ቆጠራን ውጤት ለይ በመመስረት የ2012 ዓ.ም በ5 ዓመት የዕድሜና በነጠላ ዕድሜ እንዲሁም በጾታ የተተነበየው የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የህዝብ ብዛት 414763 ሲሆን ከዚህ ውሰጥ በገጠር የሚኖረዉ 49421 ሲሆን በከተማ የሚኖረው ደግሞ 365342 ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ የወንድ ብዛት 201904 እና ሴት ብዛት 212859 ነው፡፡ የህዝብ ጥግግቱ ደግሞ 0.12 ሰው በሄክታር እንደሚሆንይገመታል፡፡
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy