@bekur_megazine621: እስክንድር ተገድሎም ለዘመነ ካሴ ስጋት መሆኑን አላቆመም!! copylink and repost... 🙏 የእስክንድር ነጋን አሟሟት በሚዲያ ለማዉጣት አሁንም መግባባት አልቻሉም። እንደሚታወቀዉ እስክንድር ነጋ በአፋብን አመራሮች ትዕዛዝ በእነ አስረስ ማረ ዳምጤ አስፈፃሚነት በዋሽራ እስር ቤቶች ቶርች ከተደረገ በኋላ ወደ ዉጊያ ቀጠናዎች ተወስዶ እሬሳዉ መጣሉ ይታወቃል። ታዲያ አሁን ላይ የአፋብን አመራሮች "እስክንድር ነጋ በጫራ ቀጠና በድሮን ተመታ" በማለት ለሚዲያዎች በተለየም ለዲያስፖራዉ ክንፍ ለማሳወቅ እየተንቀሳቀሱ ቢሆንም በዚህ ጉዳይ ግን የጋራ መግባባት ላይ መድረስ አልቻሉም። መገባባት ያለቻለዉም የህዝብ ግንኙነት መምሪያዉ እና ወታደራዊ ክንፉ ሲሆን በአስረስ የሚመራዉ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ እንደሚለዉ ከሆነ፤ "እስክንድርን ጫራ ድረስ ሂዶ በድሮን ተገደለ ብሎ ማዉጣቱ አደጋ ነዉ፤ ምክንያቱም በዛ ቀጠና ላይ ምንም አይነት የድሮን ጠቃት በቅርቡ አልተፈፀመም። በዛ ላይ ደግሞ ያን ያህል ቦታ አርቀን ወስደን አሰርነዉ ማለቱ እራሱ ሌላ አደጋ ነዉ" በማለት እየተከራከረ ይገኛል። ከዚህ በተጨማሪም የዲያስፖራዉን ከንፍ በዚህ መንገድ ማሳወቁ ሌላ ተቃዉሞ ያስነሳብናል በተለይ ደግሞ እስክንድር በርካታ የዲያፖራ ድጋፍ ስላለዉ ነገሩን በዝምታ እንያዘዉ እያለ ይገኛል። ሌላዉ ወታደራዊ ክንፉ ደግሞ "እስክንድር ለሌሎችም የግል ፍላጎት ለተጠናወታቸዉ መማሪያ ይሆናል፤ ስለዚህ ቦታዉን ወደ ዋሽራ ቀረብ በማድረግ በተለይ ደግሞ ወደ ጮቄ አካባቢ ባሉ እስር ቤቶች በድሮን ጥቃት ተገደለ ብለን እናሳዉቅ እያሉ ይገኛሉ።
በኩር ጋዜጣ/Magazine📜
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 09:03:32 GMT
Music
Download
Comments
ቴድሮስ ተስፉ :
አይፋኖ እንኳን ህዝቡን እርሱን ነፃ ላያወጣ እርስበርስ ተጨፋጭፎ አለቀ 😭😭😭
2026-08-18 17:44:48
5
Solomon g. :
zeme is king!!!
2026-08-18 11:48:26
1
ጊዜ ዳኛው :
ኧረ አይሆንም አታደርጉትም
2026-08-18 19:14:31
2
fruitina 🍓 :
😭😭😭😭😭😭
2026-08-19 20:59:38
0
mesi :
ውሸት ነው አልሞተም
2026-08-19 17:34:43
0
Freeman :
ዘመነ ስራ ላይ ነዉ
2026-08-20 12:56:59
0
kiya :
እራስ በራሱ በባላት ጀመረ ጥሩ ይህ ይሻላል ህዝብ ትንፋሽ ያገኛል
2026-08-19 09:35:06
1
Netsanet Desalegn :
ግን እውነት ገለውት ነው
2026-08-19 12:00:12
1
user55539049608 :
ሆኔ ተከነወነ
2026-08-19 05:43:37
1
አወቀ60310 :
እውነት ከሆነ በጣምነው የማዝነው
2026-08-19 14:31:31
0
Ayenew Getenet :
እስክድርን ለምን ነዉ የዚህን ድረስ የፈለጋቹት ለእስክንድር አዝናቹ ነዉ ወይስ?
2026-08-19 15:30:06
1
Deje :
Rip
2026-08-18 16:31:29
1
Abuka :
በፍፁም አይደረግም።
2026-08-19 10:53:43
0
ⓑⓔⓕⓚⓐⓓⓤ :
ነፍስህ በሰላም ትርፍ እስኪዬ የሸገር ጀግና😭😭
2026-08-19 16:39:59
0
user8225573695840 :
ውሸት
2026-08-18 16:57:07
1
user4395142652522 :
ውሸት ነው
2026-08-19 12:06:48
0
Wagnew Ejigu :
በፈጠራቸው ጨዋ ሁኑ እስክንድር ቤተሰብ አለው በዚህ ላይ ሰልፍለስ የሆነ ኩሩ አገር ወዳድ የሆነ ኢትዮጵያዊ ነው ሞራል የሚነካ ጋጠ ወጥ የሆነ ፅሁፍ አትፖስቱ!!!!
2026-08-19 06:50:52
1
asres :
ውሸት ነው አብሮኝ ነው
2026-08-19 18:32:03
0
Getachew Biru449 :
እስክንድርን መግደል ለምን ተፈለገ?
2026-08-20 11:54:21
0
Faannoon Haacaaluu :
😂😂😂😂😂
2026-08-18 18:28:23
0
ቴምር :
ውሸት ነው በዚህ ልክ የእስክንድር ዝም ማለት አስጨነቃችሁ አይደል ይገርማል
2026-08-18 17:48:42
1
kokiale :
እስክንድር አገር ወዳድ ነው አገሩን ባይወድና ህዝቡን ባያከብር የተደላደለ ህይወትና ቤተሰብ ያለው ሰው ነው መሞት አይደለም ክፉውን መስማት አንፈልግም
2026-08-19 17:32:47
0
kkkkkkk :
if it is true, good news
2026-08-18 21:03:23
2
ashu.com :
ገደልከው
2026-08-19 18:58:01
0
follower falling freely :
rip, so what period.
2026-08-18 10:05:56
0
To see more videos from user @bekur_megazine621, please go to the Tikwm
homepage.