@wubshet_abate: ከባድ ጥያቄ ናት ሞክሯት

WubeX
WubeX
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 16:49:29 GMT
150968
4373
392
1594

Music

Download

Comments

nebil.kankuse
Nebil kankuse :
profit
2026-08-19 05:53:58
0
ugammo
ugammo :
professor biranu nega teyiqi❤️❤️❤️❤️
2026-08-19 05:21:22
0
adamu5608
Adamu :
benefit
2026-08-19 05:22:04
0
geda12311
gadaa T2 :
Yemen 1birr hulunem tetekmal yet temrti bet nw yetemarkew gin tmrt alew waciachin tinish kehone bizu birr enaskemitalen habtam enihonalenw
2026-08-19 04:56:49
1
kingfano2112
50 cent :
ሲጀመር ቀሪውን መደመር ስህተት ነው ለምሳሌ 50ብር አለህ እንበል 50-1=49 49-1=48 48-1=47 49+48+47=144 50=144 ማለት አይደለም ኑሮ ያጦዘውን ሰው አታጡዘው💪💪
2026-08-19 04:36:56
25
user9745479550043
efrem :
ሌላ ጭንቀት አትጨምርብኝ ወንድሜ ተወኝ
2026-08-18 21:01:15
258
bossmikantaw
boss :
20+30=50,15+15=30,9+6=15,6+0=6
2026-08-18 21:23:33
0
user352759434187
jackson :
transaction fee
2026-08-19 00:47:07
1
user9085522834562
ዳዊት የሻሪያው :
በቴሌብር ነው የተጠቀምኩት የለኝም
2026-08-18 20:52:56
76
taf3779
TAF :
መልሱን ልታገኝ የምትችልበትን ላሳይህ። አንድ ወር 30 ቀን አለው በወር 4 ሳምንት አለ በአንድ ሳምንት ውስጥ 7 ቀናት አሉ። በመሆኑም 4 ሳምንት በ7 ቀናት ስታባዛው 28 ቀናት ይሆናሉ እንዴት 2 ቀኖች የት ሄዱ ? የዚህን መልስ ስታገኘው የአንተን መልስ ታገኛለህ
2026-08-19 04:25:24
9
john.30770
john #30 :
20 30 15 15 15 0 30+15+0=45 lemin godele
2026-08-19 04:57:47
2
any_time7
Tom Chelsea :
50ብር ቢኖርህ በቀን 1ብር ወጪ ንታደርግ፡በቀን 1፡ 1ብር አወጣህ -> 49ብር ቀረብህ 2፡ 1 ብር አወጣህ -> 48ብር ቀረብህ ብትቀጥል የወጪዎች ድምር 50ሲሆን፣ የቀሪዎቹን ድምር ከደመርን ግን (49 + 48 + 47 + ...) 200ብር በላይ ይደርሳል ስለዚ የንጽጽር ስህተት እንጂ የብር መጨመር ወይም መጉደል የለም
2026-08-18 19:43:43
23
melkamu41994
Melkamu የጎንቸው :
ፋሚሊ አትጨናነቁ በስህተት እኔልኬለት ነው
2026-08-18 22:53:37
8
messikingers
man City the football King 👑 :
ባውቀው ምን አስደበቀኝ
2026-08-18 17:01:09
23
yi1843
yi :
የመንግስት ቫት ተደምሮ ነው
2026-08-18 18:50:37
11
user6712976132854
kuma :
ወጪ እና ገቢ አንድ ላይ አይሠራም
2026-08-18 19:04:25
9
sintiyo.sn
ዱር አዳሪው ዱርዬው😉😂😂 :
ሲጀመር ባሁን ሳት ባለ 20ብር ባለ 15 የሚገዛ ነገር መቼ ይገኛል 1 ብሩ እራሱ የኑሮ ውድነት አይቶ ነው የጨመረው ይመቸው😂😂
2026-08-18 21:12:51
6
mamaunit1
temu :
እንዲህ ብየ አልተማርኩም ግራ አታጋባኝ😁
2026-08-18 19:17:26
5
bereketmisganaw5
BEREKET :
የወጣ ገንዘብ ይደመራል እንጂ ፤ የቀረ ገንዘብ አይደመርም! ምሳሌ፡ 50 ብር ኖሮህ 1 ብር ብታወጣ 49 ይቀራሃል። ደግመህ 1 ብር ብታወጣ 48 ይቀራሃል። የቀረውን ብትደምረው 49 + 48 = 97 ብር ይመጣል! ይህ ማለት ግን 97 ብር ነበረህ ማለት አይደለም። የቀሪዎች ድምር ሁልጊዜ ከመጀመሪያው ገንዘብ ጋር እኩል መሆን አይችሉም ፤ 51 የመጣው መደመር የሌለበትን 'ቀሪ' በመደመሩ የተፈጠረ የማታለያ የሂሳብ ጨዋታ ነው! 🧠
2026-08-19 03:19:45
39
user20650347320330
ሰአዳ ያሲን 🥰🥰🥰 :
ወጪ እጂ የሚደመረው ቀሪ ከይደመርም
2026-08-18 22:19:16
23
bini.li1
Bini Li :
ተበላሽ መልስ የለዉም
2026-08-18 19:29:10
13
tuludiribacome2026w
Premier League :
waladi now
2026-08-18 21:02:47
2
arse_14
. :
ቀሪ ሂሳብ አይደመርም
2026-08-19 03:06:33
1
birekibrom
kb :
ብራዘር ቀሪ ገንዘብ እና ቀሪ እድሜ አይሰላም
2026-08-19 05:17:59
1
habitamugizawlole4
H G L አትፍረድ :
መልሱን ንገረን
2026-08-19 01:12:56
1
To see more videos from user @wubshet_abate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About