@p.yuliia.i: ✨

Yulia
Yulia
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 20 August 2026 00:26:33 GMT
19927
1308
70
26

Music

Download

Comments

anthonyboy_1
Anthony :
hello dear how are you doing today
2026-08-20 22:12:57
12
murshadpak423
🏋️Murshid 🔥⚡🌾 :
how are you
2026-09-17 12:29:46
0
jessy.y.ansiedad
Jessy y ANSIEDAD🇺🇸 :
blessing
2026-09-17 21:26:26
0
sinear.lohapar
Sinear Lohapar :
great beautiful dear
2026-09-06 17:58:24
4
helltotheno123
Paulie :
Love Longwood gardens
2026-09-09 18:58:20
2
joy_parker_94
Joy :
A pretty girl.
2026-09-05 15:28:44
11
christinanguyen298
caliber 1985 :
You are so beautiful
2026-09-03 21:33:36
12
369.omer
OMAR 🇺🇸 :
Girl you’re so gorgeous
2026-08-20 08:01:51
11
davie.james89
davie james :
oh
2026-09-05 12:55:04
7
jid.zhang
四季 :
好美
2026-09-04 16:27:06
7
57447450ts5
何为 :
怎么能这样
2026-09-06 10:45:30
3
user512954677
attaullahniazy :
💞O friend, your friendship is like the grape; I long to meet you, yet the destination is very far away.💞
2026-09-06 07:30:42
6
solanke025
solanke :
my love
2026-09-06 05:59:47
7
mashaal729
Mashaal Khan :
🥰🥰
2026-09-06 07:55:36
4
elmercalle407
Elmer :
bonita
2026-09-07 22:42:16
1
ken_1995tq
Ken :
Tuyệt vời. Tôi thích bạn
2026-09-05 11:36:01
6
thanhtrai159
Thanh Trai :
hihi
2026-09-06 20:45:12
4
k.g.k.brand
K G K Brand :
2026-09-06 19:01:11
4
user5745855483
kaka :
Hello beauty
2026-09-07 23:11:35
2
namusse6
Namusse :
Hi
2026-09-09 08:04:45
1
kk7h711550p
诚人斗音7w7h.CC :
真好看🥰🥰🥰
2026-09-07 14:27:40
2
chakibtiktokbeta
chakib :
oooooo😳
2026-09-08 09:53:55
3
cheapmotocycleteforsale
Cheap motocyclete for sale :
Beautiful
2026-09-07 23:02:01
2
307877326dh
heno WJ :
Miss you so much
2026-09-08 12:08:55
2
47235812i8y
聊几句 :
告诉我你是 A I 让我死心
2026-09-07 12:32:13
2
To see more videos from user @p.yuliia.i, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰሞኑን ☺️ ✍️አንዳንዶች በዘመናት ውስጥ የማይፋቅ የታሪክ ድርሳናትን በተሰጣቸው የተስዕጦ ጥግ ከ እለት ትምርታቸው ጋር ደምረው ዛሬም ለነገው ይወደሳሉ፡፡ እሱ በማይመሹ የሙዚቃ ጥበብ ይራቀቃል በማያረጁ ጆሮዎቹ የድምፅን ልህቀት ያበጃል ድምፃዊያኖቸን በሱ ጀርባ ላይ ብርሀን እያዩ ተሻግረዋል፡፡  በቅጡ ክብር አልሰጠነውም በቅጡ አላመሰገነውም ይህ የአንተ መድረክ ነው ብለን አላወደስነውም፡፡ እሱ ለአይምሮ የከበዱ ለመመርመር ሌላ ዓለም የሚሹ የሙዚቃ ስራዎች ሰቶናል፡፡ የማይቀዘቅዝ ሁሌም ትኩስ የሆነ ማንነት ፣ትሁትነት፣ግልፅነት በሁሉም የተሟላ ሙዚቀኛ ነው የሱ ስራዎች ዘመናዊትን እንደ መስታወት ያሳያሉ አመታትን እንደዘበት ተሻግረው በሞገስ ያበራሉ ከዳህላክ ባንድ እስከ ላንጋኖ ስቱዲዮ የትውልድ ማንነትን ቅርፅን ተከቶሎ ዛሬም ድረስ ሙዚቃ ላይ ነው የዚህ አልበም ፊትአውራሪ ትውልደ ጃፖናዊው እጅግ የምወደው የማከብረው ባለ ሙሉ ሙዚቀኛ ያልተዘመረለት አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ ስለ ሰጠከን ስለምትሰጠን ሙዚቃዊ ስራዎች እጅግ ከልብ እናመሰግናለን🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ፀሐዬ ዮሐንስ በጥበበኞች አጅቦ ያኔ በ1999 ዓ.ም ይሄን
ሰሞኑን ☺️ ✍️አንዳንዶች በዘመናት ውስጥ የማይፋቅ የታሪክ ድርሳናትን በተሰጣቸው የተስዕጦ ጥግ ከ እለት ትምርታቸው ጋር ደምረው ዛሬም ለነገው ይወደሳሉ፡፡ እሱ በማይመሹ የሙዚቃ ጥበብ ይራቀቃል በማያረጁ ጆሮዎቹ የድምፅን ልህቀት ያበጃል ድምፃዊያኖቸን በሱ ጀርባ ላይ ብርሀን እያዩ ተሻግረዋል፡፡ በቅጡ ክብር አልሰጠነውም በቅጡ አላመሰገነውም ይህ የአንተ መድረክ ነው ብለን አላወደስነውም፡፡ እሱ ለአይምሮ የከበዱ ለመመርመር ሌላ ዓለም የሚሹ የሙዚቃ ስራዎች ሰቶናል፡፡ የማይቀዘቅዝ ሁሌም ትኩስ የሆነ ማንነት ፣ትሁትነት፣ግልፅነት በሁሉም የተሟላ ሙዚቀኛ ነው የሱ ስራዎች ዘመናዊትን እንደ መስታወት ያሳያሉ አመታትን እንደዘበት ተሻግረው በሞገስ ያበራሉ ከዳህላክ ባንድ እስከ ላንጋኖ ስቱዲዮ የትውልድ ማንነትን ቅርፅን ተከቶሎ ዛሬም ድረስ ሙዚቃ ላይ ነው የዚህ አልበም ፊትአውራሪ ትውልደ ጃፖናዊው እጅግ የምወደው የማከብረው ባለ ሙሉ ሙዚቀኛ ያልተዘመረለት አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ ስለ ሰጠከን ስለምትሰጠን ሙዚቃዊ ስራዎች እጅግ ከልብ እናመሰግናለን🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ፀሐዬ ዮሐንስ በጥበበኞች አጅቦ ያኔ በ1999 ዓ.ም ይሄን "ሳቂልኝ አልበም ሲሰራ የመጀመሪያው አልነበረም 10ኛ አልበሙ ነበር😅 ከሱ በፊት  በ1986 የሐገርሽ ልጅ ነኝ ፣ ፌዘኛን 1978  በገነት የሙዚቃ ቤት በኩል /ሎጋ/ ሌሎችም ያሉበት …፣ ጡር ነውን -በ1979 ፣ ፍንጭቷን -1975 ፣ ሰላም አይለይን ... አይነት ተወዳጅ አልበሞችን በግሉ በጋራም ከነዋይ አረጋኸኝ ፀጋዬ ጋር በመሆን በነጠላ ዜማም ቢሆን ሳቂልኝ ሙሉ አልበም በአበጋዙ በቅንብር ፡ ሞገስ ተካ በግጥም ፣ ዘውዱ በቀለ በፊውቸር የገቡበት ነበር ፡፡ የተለያዩ ነጠላ ዜማ ሰርቷል … አዝነሽ አልይሽ ፣ ዛሬ ነው ፣ መተባበር ቢኖር ከ ንዋይ ደበበ እና ፀጋዬ እሸቱ የአበበ መለሰ ግጥም ዜማ ላይም ቢሆን ተሳትፎ ነበር አንጋፋው ፀሐዬ ዮሐንስ👌 📌ታዲያ ሁሌም ከምደረክ ጀርባ ከአያንዳዱ አልበም ጀርባ ከፊት ሳይመጡ ተረስተው የሚቀሩ ጀግኖች እንዳሉ እሙን ነው ልክ ዛሬ እንደምናከብረው የዚህ እና የበርካታ ተወዳጅ ሙዚቃዎች የዜማ እና ግጥም ደራሲ በኔ ግምት ይህ ሰው እንደ ሀገር ሊመሰገን ፣ እንደ ሀገር ሊሸለም ፤ ለሀገራችን ለኪነጥበብ ዕድገት ላስቀመጠው አሻራ ሀውልት ሊቆምለት የሚገባ ጉምቱ ብዕረኛ ነው የዘጠናዎቹ ትዝታችን ጌታ !! ያልተዘመረለት ባለቅኔ የዜማ እና ግጥም ደራሲ ሐብታሙ ቦጋለ 🙏🙏 የሚካኤል በላይነህ የነገን ማወቅ ፈለግኩኝ የታምራት ደስታ ሁሉንም ከ3ዘፈኖች በቀር የገረመው አሰፋ ንፁህ ነሽ አልበም ራሄል ጌቱ ክስቶ ጎሳዬ ተስፋዬ, ሄለን በርሄ, አብዛኛውን ማዲንጎ አፈወርቅ፦ ትዝታ ባጠቃላይ ከ500 በላይ ዘፈኖች በግጥም የደረሰ ብዙ ዜማዎችን አዋዶ የሰራ ፍፁም ያልተነገረለት ጥበበኛ ነው ሀብትሽ👌 📌ለፀሐዬ ይሄንን ሙዚቃ ጨምሮ ሩቅ አይደለም + ብቻ ነይ እንጂ +የዋሃ ልቤ+ አንዳንዴ . . . መታደል ነው + ተይ ብዬ ነግሬሽ ለኤፍሬም ታምሩ እናትዬ + የኔ ነገር + የግድ ሰው+ ተረጋጋሽ ወይ+ ዳኛ ዳኛ. . . ለጎሳዬ ተስፋዬ አንለያይም+ አልሄድም+ አይጠበቅም+ ሳያት ታሳዝነኛለች+ ካአንቺ አይበልጥም . . . (ታምራት ደስታ) ማያዬ+ ሊጋባ+ ልገለፅልሽ+ እንዴት+ንግስተ ሳባ . . . (ጥበብ ወርቅዬ) የፍቅር ምርጫዬ+ አንተ ጉዳና+ ሳላየው ልቀር ነው ..ለሚካኤል በላይነህ ትዝታ+ ማን እንደ እኔ... ለማዲንጎ አፈወርቅ ልቤ ልቤ፣ መታደሌ.. ለግርማ ተፈራ እሷን ሳያደርጋት+ ደግሞ ምን ቀረሽ+ አተረፈ ልቤ . . . (ይርዳው ጤናው) ጉዳዬ ነሽ + ከእሷ ሌላ . . .ለወንድሙ ጅራ ብሎ ብሎ + ማን አለው ሰው ...ለፍቅራአዲስ ነቃ ጥበብ ከደኛው (ሩቅ ሆኜ ሳለ) ለሄለን በርሄ እንዴት ብዬ + ደሞ ና.... ለሀይማኖት ግርማ ንፁህ ነሽ + ልዮ ...ለገረመው አሰፋ ግዴለም + ሸቀጥ.... ለደረጀ ዱባለ ስሜንህ+ አታስረጁኝ . . . ለአስቴር ከበደ ትርፌ +ሰረቅ+ የኔ ፍቅር + ነበር ...ለራሄል ጌቱ ዞሮ ዞሮ፣ ዝም አንልም... ለዳግማዊት ፀሀዬ . . . የሙዚቃው አለም ስጦታ የዜማ እና ግጥም ደራሲው ሀብታሙ ቦጋለ ክብር ይገባሃል እናመሰግናለን🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ፀሐዬዮሃንስ #ሰሞኑን #musictube369 #ethiopianmusic

About