@ethiopian.electri: የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ማስገቢያ ገንዘብ አነሰኝ ብለው አይጨነቁ! 💡✨ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለአዳዲስ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ማስገቢያ ክፍያ ምቹ የሆነ የረጅም ጊዜ የክፍያ ስርዓት ይዞላችሁ መጥቷል! ✅ የአገልግሎቱ ልዩ ጥቅሞች እና መስፈርቶች፡ 📌 ወለድ የሌለው የ2 ዓመት የረጅም ጊዜ ክፍያ! 📌 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል 📌 ቀሪውን ክፍያ በየወሩ ከፍጆታ ሂሳብዎ ጋር አብረው መክፈል ይችላሉ 📌 ለሲንግል ፌዝ (Single Phase) ተጠቃሚዎች ብቻ የቀረበ 📌 የኤሌክትሪክ ምሰሶ (Pole) ለማያስፈልጋቸው ተገልጋዮች የሚሰራ 📍 አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኘው የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመቅረብ ውል ተዋውለው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት #አዲስአሰራር #የኤሌክትሪክአገልግሎት #ኢትዮጵያ
Ethiopian Electric Utility
Region: ET
Friday 21 August 2026 05:57:03 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm
homepage.