@leandra_afonso01:

Leandra Afonso ✨
Leandra Afonso ✨
Open In TikTok:
Region: BR
Friday 21 August 2026 20:25:53 GMT
1410
41
4
5

Music

Download

Comments

ezkqel
ezequiel :
lindaaa😍
2026-08-24 18:31:25
1
izes1989
Izes :
meu orgulho ❤️🚒 Parabéns minha princesa 💞
2026-08-21 20:35:17
1
ezkqel
ezequiel :
amooo❤️
2026-08-24 18:31:21
1
izes1989
Izes :
2026-08-21 20:35:39
1
To see more videos from user @leandra_afonso01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

wow እሳት እናታችን ባርኩት  በጌታ በኢየሱስ ሰም ተባረኩ ❤️❤️❤️   ሕዝቅኤል 2 :1:10 1: እርሱም፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ በእግርህ ቁም እኔም እናገርሃለሁ፡ አለኝ። 2: በተናገረኝም ጊዜ መንፈስ ገባብኝ በእግሬም አቆመኝ፥ የሚናገረኝንም ሰማሁ። 3: እርሱም እንዲህ አለኝ፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ በእኔ ላይ ወደ ዐመፁ ወደ ዓመፀኞች ሰዎች ወደ እስራኤል ልጆች እልክሃለሁ። እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐመፁብኝ። 4: እነርሱ ፊታቸው የተጨማተረ ልባቸውም የደነደነ ልጆች ናቸው። እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፤ አንተም፡— ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡ በላቸው 5: እነርሱም ዓመፀኛ ቤት ናቸውና ቢሰሙ ወይም ባይሰሙ ነቢይ በመካከላቸው እንዳለ ያውቃሉ። 6: አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ኵርንችትና እሾህ ከአንተ ጋር ቢኖሩም፥ አንተም በጊንጦች መካከል ብትቀመጥም፥ አትፍራቸው፥ ቃላቸውንም አትፍራ፤ አንተ ቃላቸውን አትፍራ፥ ከፊታቸውም የተነሣ አትደንግጥ፤ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና። 7: እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና ቢሰሙ ወይም ባይሰሙ ቃሌን ትነግራቸዋለህ። 8: አንተ ግን፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የምነግርህን ስማ፤ እንደዚያ እንደ ዓመፀኛው ቤት ዓመፀኛ አትሁን፤ አፍህን ክፈት የምሰጥህንም ብላ። 9: ባየሁም ጊዜ፥ እነሆ፥ እጅ ወደ እኔ ተዘርግታ ነበር፤ እነሆም፥ የመጽሐፍ ጥቅልል ነበረባት። 10: በፊቴም ዘረጋው፥ በውስጥና በውጭም ተጽፎበት ነበር፤ ልቅሶና ኀዘን ዋይታም ተጽፎበት ነበር።

About