@wilsonjulia1: #fyp #foryou #edit #binbin #22-08

wilsonjulia
wilsonjulia
Open In TikTok:
Region: US
Friday 21 August 2026 22:02:09 GMT
97
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @wilsonjulia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ወጣት ነው፤ቁመናው ሸበላ ነው፤ድምፁ ጆሮ ገብ፥መልከ መልካም ወንዳወንድ ነው። #ዮ_ማሪዎስ ይባላል።በመሀል ባህር ዳር ቀበሌ 5 ተወልዶ ያደገ ድብን ያለ ዘመናዊ የከተማችን ልጅ ነው። ዮ ማሪዎስየባሕር ዳር ልጆች ምን ያህል ዓለም አቀፍ እሳቤ ያላቸው ዘመናዊ ፈርጦች መፈልፈያ እንደሆኑ በተግባር ያሳዬ እንቁ ወንድማችን (ልጃችን) ነው። ይህ ወጣት የመጣባቸው የሙዚቃ ስልቶች ብዙዎቻችንን ካለንበት የጦርነት እና የመከራ ስሜት ለተወሰነም ግዜ ቢሆን ወጥተን በተለይ #በራፕ ቅላፄ ራሳችንን እንድናዝናና በእጅጉ ማህበረሰባችንን ጠቅሟል። የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዳው
ወጣት ነው፤ቁመናው ሸበላ ነው፤ድምፁ ጆሮ ገብ፥መልከ መልካም ወንዳወንድ ነው። #ዮ_ማሪዎስ ይባላል።በመሀል ባህር ዳር ቀበሌ 5 ተወልዶ ያደገ ድብን ያለ ዘመናዊ የከተማችን ልጅ ነው። ዮ ማሪዎስየባሕር ዳር ልጆች ምን ያህል ዓለም አቀፍ እሳቤ ያላቸው ዘመናዊ ፈርጦች መፈልፈያ እንደሆኑ በተግባር ያሳዬ እንቁ ወንድማችን (ልጃችን) ነው። ይህ ወጣት የመጣባቸው የሙዚቃ ስልቶች ብዙዎቻችንን ካለንበት የጦርነት እና የመከራ ስሜት ለተወሰነም ግዜ ቢሆን ወጥተን በተለይ #በራፕ ቅላፄ ራሳችንን እንድናዝናና በእጅጉ ማህበረሰባችንን ጠቅሟል። የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዳው "ራፕ"' የተባለ የሙዚቃ ቅላፄ ምንጩ አማራ ነው ይባላል።መዛግብቶች ይሄንንም ሲያስረዱ በሀገራችን በገጠሩ አካባቢ በሚደረጉ የደስታ ዝግጅቶች በተለይ የሰርግ ስነስርዓት ላይ ታዳሚው እራሱን እና ማህበረሰቡን ለማዝናናት ከሚጠቀሙበት የጭፈራ ስልቶች ውስጥ አንዱ "ቀረርቶዎች ከዚያም በመቀጠል የሚመጡት "ፉከራዎች..." ለራፕ ሙዚቃ መነሻነት እንደዋነኛ ማስረጃነት ይቀርባሉ። ስለሆነም ከእንደዚህ አይነቱ ቱባ የባህል ስሪትና ጥበበኛ ህዝብ የፈለቀው ዮ_ማሪዎስ "ገጠር ግባ..." በሚለው ስራው ከፍተኛ ተወዳጅነት ያገኘ ሲሆን አሁን ደግሞ አንስቶ የማይጠግባትን የትውልድ ከተማውን (ባህር ዳር ከጣና ዳር...) በሚል የጎጃምን ውበት ከጣና እፁብ ድንቅ እይታ ጋር አጣምሮ ከፍ ባለ ደረጃ ለጆሮ ምቹ ካስፈለገም ከመቀመጫችን ብድግ ብለን ካስፈለገን በእስክስታ ካሻን ደግሞ በራፕ እራሳችንን የምናዝናናበት ዜማ አሞካሽቶ ሰርቶልናል። እኛም እያየንህ በቅርቡ የዓለም ስታር እንደምትሆን እርግጠኞች ስለሆንን በዚህም ደስ ይለናል።ስለከተማችን እና ህዝባችን ላደረግከው አስተዋፅኦ እናመሰግናለን። ጨዋ የጨዋ ልጅ የተነሳበትን የማይረሳ ነው፤ እርሱ ደግሞ ጀግና ነው ይሉናል አባቶች። ያባቱ ልጅ፤ ደሜ በርታ!!! ቻው!

About