@viond.y1: Ready to buy girl’s 🥰 cek keranjang kuning yaa 🛍️🫶 #kemejawanita #newarrivals #trendingtiktok

Viond.y1
Viond.y1
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 22 August 2026 12:00:00 GMT
350
12
1
0

Music

Download

Comments

ameliahnffrds
AmeliaZF :
muat sampe bb berapa kak
2026-08-22 14:40:32
0
To see more videos from user @viond.y1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

፩  ታውቂያለሽ ..... ? ተኩሰሽ ብትገይኝ ይታረድ ስለተባለ ስቃይ እንዳይበዛብኝ ነው የተኮሰችብኝ  ነው የምለው.... አንቺ ለኔ እንደህልሜ ከልቤ ጠፍተሽ አታቂም ። ሌላ ቦታ ያለዉ  ቸልታዬ አንቺ ጋ ሲደርስ አቅም አንሶት ይተጋል  ተጎድቼ እምጨነቀው ጉዳቴን የምነገርሽ መንገድ ነው....   ድንገት ተለያየን  እንደዋዛ  ታውቂኝ የለ ስቃይን መሸከም ፣ የተሰማኝን አምእሮዬ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ .... እንዳልናፈቀ፣ እንዳልተጎዳ መሆን መንገዴ አስተምሮኝ የለ? ብንለያይም ልቤ አልተለየሽም ነበር   .  .... ልቤ ያላዜመሽ ያላወሳሽ ያልተረከሽ ቀን የለም ..... ሲሳካልኝ  ፣ስወድቅ ፣ ሲደብረኝ ፣ የልቤን ሳወራ ከትውስታ ከትዝታዬ መሀል እየወጣሁ የማወሳሽ ሚስጥሬ ነሽ  ታሪኬ ነሽ .....ትዝታዬም  አንቺ ግን ሶስት ወር የምታቂውን ሰው ልታገቢ ነው??! ታድለሻል .....! እኔ  የዘገየሁት እራሴን እየጠረብኩ፣ እየቀረፅኩ ፣ እያበጃጀሁት ነበር፣ ...... ያልመጣሁት መቀየሬን ላሳይሽ ፣ ማደጌን ላስዳስስሽ ነበር... ስደርስ ግን በሌላ መንገድ እየሄድሽ ነው.... የውነት ግን ደስተኛ ነሽ ?? ይሁን..... የኔን ግን እንዳልኩሽ ነው       @Adhanom Mitiku✍🏿

About